One Stop Travel Solutions
Open in Telegram
TRAVEL WITH NO PREPAYMENT REQUIRED!!! You can visit our office at, 22 Mazoria, Near Golagol Round About, Town Square Mall, Office 706 or call our office TEL +251966698535, +251968001880 Addis Ababa, 🇪🇹 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZS96WjrjbK33f-rQEXT
Show more2 991
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+1730 days
Posts Archive
ፓስፖርታችሁ ቢጠፋስ?
ውጪ አገር ሳላችሁ ፓስፖርታችሁ ቢጠፋ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ለማወቅ ይህን የ1 ደቂቃ ቪዲዮ ተመልከቱ👇
https://www.tiktok.com/@onestoptravelet/video/7682020672436047111?is_from_webapp=1&sender_device=pc
ውድ የOne Stop ቤተሰቦች ጳጉሜን ወር ቢሯችን እድሳት ላይ ስለሚሆን በአካል አገልግሎት አንሰጥም!
ሆኖም በ0966698535 ላይ ልትደውሉልን አሊያም በinfo@onestoptravelagent ላይ e-mail ልታደርጉልን ትችላላችሁ።
ስለ አህጉራችን አፍሪካ ምን ያህል ታውቃላችሁ?
እስቲ በዚ ቪዲዮ ራሳችሁን ፈትሹ
https://www.tiktok.com/@onestoptravelet/video/7678271183430749447?is_from_webapp=1&sender_device=pc
ከዚህ ቪዲዮ በኋላ በእርግጠኝነት ከስዊዘርላንድ ፍቅር ይይዛችኋል!!
https://youtu.be/VCtao5BGN6M?si=-RpLJOd80tfDV795
አንድ ልጅ አውሮፕላን ላይ ቢወለድ ዜግነቱ ላይ ለውጥ ሊያመጣ እንደሚችል ታውቃላችሁ?
https://vt.tiktok.com/ZSVayPWbP/
ዱባይን ለመጎብኘት ከዚህ የተሻለ ምክንያት የለም!👇
https://youtu.be/HMQJa4-H2ek?si=3hKS2GZDwJXMAza9
በጣም በትንሽ ብር ሄዳችሁ መጎብኘት የምትችሏቸው አገራት እነሆ:-
ይህን የ1 ደቂቃ ቪዲዮ ይመልከቱ👇
https://vt.tiktok.com/ZS4wHNdA5/
በእርግጠኝነት የማታውቁት የEiffel Tower ታሪክ!
እጅግ አስደናቂ ዶክመንተሪ
https://youtu.be/51tRUarX3uY?si=PV1O9M9CJn-xkNku
Repost from One Stop Travel Solutions
Watch This Amazing Documentary On Our YouTube Channel
Subscribe, Like and Comment 👇🏻
https://youtu.be/SDlglnDLjKY
Watch This Amazing Documentary On Our YouTube Channel
Subscribe, Like and Comment 👇🏻
https://youtu.be/SDlglnDLjKY
የ2018 የመጨረሻው የአውሮፓ ፓኬጅ ከOne Stop ጋር
የትኛዋን አገር ማየት ትፈልጋላችሁ?
ፓሪስን?
ፍራንክፈርትን? ወይስ
አምስተርዳምን?
በዝርዝር ለማወቅ ሊንኩን ተጭነው ቪዲዮውን ይመልከቱ
https://www.tiktok.com/@onestoptravelet/video/7668018999627697428?is_from_webapp=1&sender_device=pc
https://youtu.be/F_Dy3Y-7lqw
Subscribe OneSto YouTube channel and get deep insight about World Countries
የአለማችን አስደናቂ ሲኒማ ቤቶች ያሉባቸውን አገራት ታውቋቸዋላችሁ?
ይህንን የ 1 ደቂቃ ቪዲዮ ተመልከቱት👇
https://vt.tiktok.com/ZSXTMDXNw/
Habibi come to Dubai ማለት አሁን ነው!
ዱባይ ለጎብኚዎች ከፍተኛ ቅናሽ አድርጋለች
በየዓመቱ 19.5 ሚሊዮን የሚሆኑ ጎብኚዎችን የምታስተናግድ የዓለም ታዋቂ የቱሪዝም መዳረሻዎች መካከል አንዷ እንደሆነች ይታወቃል::
በቀጣናው ጦርነት ሳቢያ እሷም ላይ ሲፈጸሙ በነበሩ የድሮንና ሚሳኤል ጥቃቶች ምክንያት ግን የቱሪስት ፍሰቷ በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱ ተነግሯል።
በመሆኑም ቱሪስቶችን ለማበረታታት ስትል
ቤተሰቦቻቸውን እና ጓደኞቻቸውን ወደ ዱባይ ለጉብኝት የሚጋብዙ የከተማዋ ነዋሪዎች ከ800 ዶላር በላይ ቅናሽ እና ልዩ መስተንግዶ እንደሚቀርብላቸው የዱባይ የመገናኛ ብዙኃን ጽህፈት ቤት ዛሬ አስታውቋል።
ከአሁን ጀምሮ እስከ ጥቅምት ወር መጨረሻ ድረስ ቤተሰቦቻቸውን እና ጓደኞቻቸውን ለጉብኝት የሚጋብዙ ነዋሪዎች ፦
- የሚያርፉበት ሆቴል
- የምግብ
- የጉብኝት ቦታዎች ትኬቶችን ጨምሮ የተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞችን ያገኛሉ።
ወደ ተለያዩ የዓለማችን አገራት መጓዝ ለምታቅዱ ሁሉ በየትኛውም የጉዞ ጉዳይ ላይ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን
One Stop Travel Solution ታማኝ የጉዞ አጋርዎ!
