fa
Feedback
One Stop Travel Solutions

One Stop Travel Solutions

رفتن به کانال در Telegram

TRAVEL WITH NO PREPAYMENT REQUIRED!!! You can visit our office at, 22 Mazoria, Near Golagol Round About, Town Square Mall, Office 706 or call our office TEL +251966698535, +251968001880 Addis Ababa, 🇪🇹 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZS96WjrjbK33f-rQEXT

نمایش بیشتر
2 989
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-5130 روز
آرشیو پست ها
መኪናዎ ከወዴት አገር ነው? ወይስ ባለ11 ቁጥር ታርጋ 🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️ ኖት? ሊንኩን ተጭነው እየተዝናኑ እውቀት ይሸምቱ! https://vt.tiktok.com/ZSCwnTYGs/

ወደ ጃፓን አብረውን ይጓዙ!! ከሐምሌ 22-28 እንዲሁም ለየትኛውም የጉዞ ጉዳዮ እኛን ያማክሩን!! 📞0911782816 📞0966698535 22 Townsquare mall 🏢 ወደሚገኘው ቢሯችን ብቅ
ወደ ጃፓን አብረውን ይጓዙ!! ከሐምሌ 22-28 እንዲሁም ለየትኛውም የጉዞ ጉዳዮ እኛን ያማክሩን!! 📞0911782816 📞0966698535 22 Townsquare mall 🏢 ወደሚገኘው ቢሯችን ብቅ ይበሉ

ለአለም ዋንጫ ከተጓዦቻችን ጋር በ New York ያደረግነውን ቆይታ በቲክቶክ ገጻችን ላይ ይመልከቱ https://vt.tiktok.com/ZSCsbGnkq/
ለአለም ዋንጫ ከተጓዦቻችን ጋር በ New York ያደረግነውን ቆይታ በቲክቶክ ገጻችን ላይ ይመልከቱ https://vt.tiktok.com/ZSCsbGnkq/

ሳትሳቀቁ በረራችሁን በምቾት ለማረግ አሁኑኑ እነዚህን 4 ነገሮች አለማድረጋችሁን አረጋግጡ!👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSCbg9SNa/
ሳትሳቀቁ በረራችሁን በምቾት ለማረግ አሁኑኑ እነዚህን 4 ነገሮች አለማድረጋችሁን አረጋግጡ!👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSCbg9SNa/

🎁ሽልማት🎁 ጥያቄ 1 የሚከተሉትን ታዋቂ ቅርሶች ስምና የሚገኙበትን አገር Comment ላይ ይጻፉ
+2
🎁ሽልማት🎁 ጥያቄ 1 የሚከተሉትን ታዋቂ ቅርሶች ስምና የሚገኙበትን አገር Comment ላይ ይጻፉ

photo content

🎉🎁የሚያሸልም ጥያቄ በቲክቶክ🎁🎉 https://vt.tiktok.com/ZSCQf7YhV/ ውቧን ቤልጂየም ከOnestop ጋር

በካካዎ ምርቷ ገናና የሆነችው አገር ማን ናት?
Anonymous voting

ታዋቂው Victoria Falls የሚገኘው የት ነው?
Anonymous voting

በአበባ ንግድ ታዋቂ የሆነችው አገር ማን ናት?
Anonymous voting

Country Larger than Pluto
Anonymous voting

Country larger than Pluto
Anonymous voting

Country Larger than Plhto
Anonymous voting

Country with the most Volcano
Anonymous voting

Which country has the most pyramids?
Anonymous voting

https://vt.tiktok.com/ZSCN4VEpE/ 6ኛው የጃፓን Package መጪውን ክረምት ተማሪዎች፣ ፍቅረኛሞች፣ ቤተሰቦች ከOnestop ጋር በጃፓን ውብ ጊዜን ያሳልፉ!
https://vt.tiktok.com/ZSCN4VEpE/ 6ኛው የጃፓን Package መጪውን ክረምት ተማሪዎች፣ ፍቅረኛሞች፣ ቤተሰቦች ከOnestop ጋር በጃፓን ውብ ጊዜን ያሳልፉ!

https://vt.tiktok.com/ZSCJ9vKWg/ ሊዮንን ያላየ ፓሪስን ያመሰግናል፤ የምትሉት ሊዮን ምን ያህል ፀዴ እና underrated ከተማ መሆኗን በአካል ሄዳችሁ ስታዩ ብቻ ነው። በአካል ይዘናችሁ እስክንሄድ ግን የኛን ጉብኝት ቀንጨብ አርገን እናሳያችሁ። ሊንኳን ተጫኑና ገባ ገባ በሉ።

⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽ የ2026 የዓለም ዋንጫ 🏆 በጣም በአስገራሚ እውነታዎች የተሞላ ታሪካዊ ውድድር ሆኗል። እኛም በጣም አስገራሚ ያልናቸውን 5 እውነታዎች ሰርተንላችኋል። በዚህ አጋጣሚ
⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽ የ2026 የዓለም ዋንጫ 🏆 በጣም በአስገራሚ እውነታዎች የተሞላ ታሪካዊ ውድድር ሆኗል። እኛም በጣም አስገራሚ ያልናቸውን 5 እውነታዎች ሰርተንላችኋል። በዚህ አጋጣሚ ብዙ መረጃ የምታገኙበትን የቲክቶክ ቻናላችንን Follow ካደረጋችሁ ብዙ ታተርፋላችሁ👇 https://vt.tiktok.com/ZSQskntTS/ ⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽

https://vt.tiktok.com/ZSQQgJ1MS/ አፍሪካ ውስጥ የስፔን ከተሞች አሉ ቢባል ታምናላችሁ😱? እነዚህ ከተሞች እውነት ይኑሩ አይኑሩ ሚለውን እንዲሁም እንዴት አፍሪካ ውስጥ ግዛት ሊኖራት እንደቻለ በonestop ቅምሻችን ላይ ታገኙታላችሁ፤ ተጋበዙልን!

One Stop Travel Solutions - آمار و تحلیل کانال تلگرام @onestoptravelsolutionset