es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

One Stop Travel Solutions

One Stop Travel Solutions

Ir al canal en Telegram

TRAVEL WITH NO PREPAYMENT REQUIRED!!! You can visit our office at, 22 Mazoria, Near Golagol Round About, Town Square Mall, Office 706 or call our office TEL +251966698535, +251968001880 Addis Ababa, 🇪🇹 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZS96WjrjbK33f-rQEXT

Mostrar más
3 021
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
+2630 días
Archivo de publicaciones
በቲክቶክ ገጻችን የምንለቃቸውን እውቀት አስፊ የጉዞ መረጃዎችን እየተመለከታችሁ በጥያቄዎቹ ደግሞ ራሳችሁን እንድትፈትሹ እንጋብዛችኋለን። https://vt.tiktok.com/ZSg84HMSg/
በቲክቶክ ገጻችን የምንለቃቸውን እውቀት አስፊ የጉዞ መረጃዎችን እየተመለከታችሁ በጥያቄዎቹ ደግሞ ራሳችሁን እንድትፈትሹ እንጋብዛችኋለን። https://vt.tiktok.com/ZSg84HMSg/

የአውሮፓ የጉብኝት ቪዛ ከመጠየቃችሁ በፊት እነዚህ 6 ወሳኝ ነገሮች እንዳሏችሁ አረጋግጡ። 6ቱን ወሳኝ ነገሮች ለመመልከት ከታች ያለውን👇 የቲክቶክ ሊንክ ተጫኑ https://vt.tiktok.com/Z
የአውሮፓ የጉብኝት ቪዛ ከመጠየቃችሁ በፊት እነዚህ 6 ወሳኝ ነገሮች እንዳሏችሁ አረጋግጡ። 6ቱን ወሳኝ ነገሮች ለመመልከት ከታች ያለውን👇 የቲክቶክ ሊንክ ተጫኑ https://vt.tiktok.com/ZSboD9fKa/

የውጪ አገር የጉዞ ታሪክህን ማሳመር እየፈለግክ የቪዛውን ሁኔታ ስታስብ ተስፋ ያስቆርጥሀል? ያለምንም ቪዛ፣ በፓስፖርትህ ብቻ ልትሄድባቸው የምትችላቸው የጉዞ ታሪክ ለመገንባት የሚጠቅሙህ ምርጥ አገራት
የውጪ አገር የጉዞ ታሪክህን ማሳመር እየፈለግክ የቪዛውን ሁኔታ ስታስብ ተስፋ ያስቆርጥሀል? ያለምንም ቪዛ፣ በፓስፖርትህ ብቻ ልትሄድባቸው የምትችላቸው የጉዞ ታሪክ ለመገንባት የሚጠቅሙህ ምርጥ አገራት እንዳሉ ታውቃለህ? ሊንኩን ተጭነህ ከእነዚህ አገራት አንዷንና ለ7ቀን ቆይታ ምን ያህል ብር እንደሚያስፈልግህ ተመልከት👇 https://vt.tiktok.com/ZSb7xo3ws/

ስመጥር በሆኑ የውጪ አገር ዩኒቨርሲቲዎች መማር ትፈልጋለህ? ያለምንም ኤጀንሲ ክፍያ ህልምህን የምታሳካበት እድል ይዘንልህ መጥተናል ይህን የ1 ደቂቃ ቪዲዮ ተመልከት👇👇 https://vt.tiktok
ስመጥር በሆኑ የውጪ አገር ዩኒቨርሲቲዎች መማር ትፈልጋለህ? ያለምንም ኤጀንሲ ክፍያ ህልምህን የምታሳካበት እድል ይዘንልህ መጥተናል ይህን የ1 ደቂቃ ቪዲዮ ተመልከት👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSbpQCeTV/

በረራ ቢያመልጣችሁ ማካካሻ የምታገኙት እንዴት ነው? skycop.com
በረራ ቢያመልጣችሁ ማካካሻ የምታገኙት እንዴት ነው? skycop.com

በረራ ቢያመልጣችሁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 400$ እንደሚሰጣችሁ ታውቃላችሁ? ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሊንኩን ተጭናችሁ ይህን የ1 ደቂቃ ቪዲዮ ተመልከቱ👇 https://www.tiktok.com/@on
በረራ ቢያመልጣችሁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 400$ እንደሚሰጣችሁ ታውቃላችሁ? ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሊንኩን ተጭናችሁ ይህን የ1 ደቂቃ ቪዲዮ ተመልከቱ👇 https://www.tiktok.com/@onestoptravelet/video/7693553169904798996?is_from_webapp=1&sender_device=pc

📍 ጃፓን ላይ የማይረሳ ጊዜ ከOne Stop ጋር ከ November 19-24 ለ6 ቀናት የጃፓንን አስደማሚ ውበት ለመመልከት ሊንኩን ተጭነህ ቪዲዮውን ተመልከት👇 https://vt.tiktok.com/
📍 ጃፓን ላይ የማይረሳ ጊዜ ከOne Stop ጋር ከ November 19-24 ለ6 ቀናት የጃፓንን አስደማሚ ውበት ለመመልከት ሊንኩን ተጭነህ ቪዲዮውን ተመልከት👇 https://vt.tiktok.com/ZSbyyWVt6/

photo content
+1

የአሳ ዝናብ የማያጣት የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ማናት? መልሱን በኮሜንት https://vm.tiktok.com/ZSqoS9q76/
የአሳ ዝናብ የማያጣት የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ማናት? መልሱን በኮሜንት https://vm.tiktok.com/ZSqoS9q76/

https://vt.tiktok.com/ZSq7xCLTb/ ✈️ በአውሮፕላን ሲጓዙ የትኞቹን እቃዎች መያዝ እንደማይችሉ ያውቃሉ? 🚨 የተከለከሉ ወይም የተገደቡ እቃዎችን ለማወቅ ይህን አጭር ቪዲዮ ይመልከቱ👇

ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ በOne Stop ቲክቶክ ገጽ የቲክቶክ ገጻችንን ለማግኘት👇 https://www.tiktok.com/@onestoptravelet?is_from_webapp=1&sender_devic
ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ በOne Stop ቲክቶክ ገጽ የቲክቶክ ገጻችንን ለማግኘት👇 https://www.tiktok.com/@onestoptravelet?is_from_webapp=1&sender_device=pc

ጃፓን ላይ ከOne Stop ጋር ከOctober 1-7 ምን ለማየት ካልክ ሊንኩን ተጭነህ ቪዲዮውን ተመልከት👇 https://www.tiktok.com/@onestoptravelet/video/7685802434
ጃፓን ላይ ከOne Stop ጋር ከOctober 1-7 ምን ለማየት ካልክ ሊንኩን ተጭነህ ቪዲዮውን ተመልከት👇 https://www.tiktok.com/@onestoptravelet/video/7685802434207157524?is_from_webapp=1&sender_device=pc

Dear One Stop Customers, Please be informed that our office will be closed from September 14 to 21. For any travel-related in
Dear One Stop Customers, Please be informed that our office will be closed from September 14 to 21. For any travel-related inquiries or assistance during this period, please contact us at 0966698535. Thank you for your understanding. One Stop Solutions

photo content

ፓስፖርታችሁ ቢጠፋስ? ውጪ አገር ሳላችሁ ፓስፖርታችሁ ቢጠፋ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ለማወቅ ይህን የ1 ደቂቃ ቪዲዮ ተመልከቱ👇 https://www.tiktok.com/@onestoptravelet/vid
ፓስፖርታችሁ ቢጠፋስ? ውጪ አገር ሳላችሁ ፓስፖርታችሁ ቢጠፋ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ለማወቅ ይህን የ1 ደቂቃ ቪዲዮ ተመልከቱ👇 https://www.tiktok.com/@onestoptravelet/video/7682020672436047111?is_from_webapp=1&sender_device=pc

ውድ የOne Stop ቤተሰቦች ጳጉሜን ወር ቢሯችን እድሳት ላይ ስለሚሆን በአካል አገልግሎት አንሰጥም! ሆኖም በ0966698535 ላይ ልትደውሉልን አሊያም በinfo@onestoptravelagent ላይ
ውድ የOne Stop ቤተሰቦች ጳጉሜን ወር ቢሯችን እድሳት ላይ ስለሚሆን በአካል አገልግሎት አንሰጥም! ሆኖም በ0966698535 ላይ ልትደውሉልን አሊያም በinfo@onestoptravelagent ላይ e-mail ልታደርጉልን ትችላላችሁ።

በውቧ ዱባይ የትምህርት እድል ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ
በውቧ ዱባይ የትምህርት እድል ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ

ስለ አህጉራችን አፍሪካ ምን ያህል ታውቃላችሁ? እስቲ በዚ ቪዲዮ ራሳችሁን ፈትሹ https://www.tiktok.com/@onestoptravelet/video/7678271183430749447?is_from_
ስለ አህጉራችን አፍሪካ ምን ያህል ታውቃላችሁ? እስቲ በዚ ቪዲዮ ራሳችሁን ፈትሹ https://www.tiktok.com/@onestoptravelet/video/7678271183430749447?is_from_webapp=1&sender_device=pc

ከዚህ ቪዲዮ በኋላ በእርግጠኝነት ከስዊዘርላንድ ፍቅር ይይዛችኋል!! https://youtu.be/VCtao5BGN6M?si=-RpLJOd80tfDV795
ከዚህ ቪዲዮ በኋላ በእርግጠኝነት ከስዊዘርላንድ ፍቅር ይይዛችኋል!! https://youtu.be/VCtao5BGN6M?si=-RpLJOd80tfDV795

አንድ ልጅ አውሮፕላን ላይ ቢወለድ ዜግነቱ ላይ ለውጥ ሊያመጣ እንደሚችል ታውቃላችሁ? https://vt.tiktok.com/ZSVayPWbP/
አንድ ልጅ አውሮፕላን ላይ ቢወለድ ዜግነቱ ላይ ለውጥ ሊያመጣ እንደሚችል ታውቃላችሁ? https://vt.tiktok.com/ZSVayPWbP/