EECSF
Open in Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Show more508
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
508
ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንጀምራለን፡፡ እንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ጠብቆን ለዛሬ ደርሰናልና ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን፡፡ ዛሬም የምንተናነፅበትን እና የምናድግበትን መልካም ፍሬ አብረን እንካፈላለን
አብራችሁን ቆዩ።
508
#Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌 5ተኛ ሳምንት
ርዕስ - በእምነት መኖር (walk by faith) + በፍቅር መመላለስ ዮሐ 5፥ 1-21
ቀን 1፦ 1 ዮሐ 4፥1-13
📌 በማመን ብቻ የእግዚአብሔር ልጆች ስለሆንን እናመስግን
📌 ከፍቅርና እግዚአብሔርን ከመታዘዝ አንፃር ጥቂት ራሳችንን እንይ ፤ በዕውነት ጌታን እንወዳለን ወይ? ይህን ፍቅር ወንድሞችን በመውደድ ምን ያህል ገለጥን?
⭕️ በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።❞
—1ኛ ዮሐንስ 5: 12
**
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች
2012 ዓ. ም.
Join and share:
@EECSF
508
#Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🔘 ውድ የሕንፃ ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች በወቅታዊው ችግር በተለያየንበት ጊዜ ከወትሮው በበለጠ በልብ አንድነት በያለንበት እንድንቆይ በሚደረገው የሕብረት ፀሎት እየተካፈላችሁ እንደሆነ እናምናለን!
🔘ይህ ሳምንት የመጨረሻው የ1 ዮሐ የጥናት ክፍል ምዕራፍ የሚጠናበትና በዚያ መሰረት የምንፀልይበት ነው!
✔️ እነዚህን ሀሳቦች ሰኞ ፣ ረቡዕ እና ዓርብ እንካፈላለን ፤ ሁላችንም በየግል የፀሎት ሰዓታችን በጋራ በነዚህ ርዕሶች እንፀልያለን!
🙏 ተባረኩ!
**
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች
2012 ዓ. ም.
Join and share:
@EECSF
508
What’s your weakness???
All men fall but great men get backup to soldier on even in their weakness.
That backup is the strength to overcome that weakness/shortcoming.
See it as part and parcel of the beauty of our Christian journey.
Difficulties
Adversities
Vicissitudes of life harsh
Make our Christian journey very interesting; without them we are not a Christian.
Apostle Paul was a great soldier of Christ,named as the greatest apostle in the history of the church in terms of signs miracles and wonders yet the Bible describes him as someone who had a thorn in his flesh. Meaning he had weakness,difficulties and shortcomings poking him.
But in that shortcomings and weakness Paul prayed the more,fasted the more and move closer to God the more. The strength of God covered his weakness.
God almighty loves you enough to correct you even in your weakness.
God corrects those he loves.
so be patient to learn the necessary experience and maturity to soldier on as a Christian when God is correcting you.
When you positioned yourself as someone who is weak in humility and sincerity of heart,God will strengthen you to overcome that weakness.
But when you come to him as someone who is perfect,strong with pride and arrogance. Boasting in what you have done to the lord than what he has done to you then God almighty will leave you for your own strength. That’s your strength is as perfect weakness.
It’s never too late to start believing and obeying the word of God.
Continue to fight your weakness until it dies.
Keep fighting,dig deep; don’t stop as a soldier of Christ!!!
Pray the more;fast the more and move closer to Jesus!!!
“I can do all things through Christ who strengthens me.”
Philippians 4:13
WMD Ministries
508
ውድ የጥበበብ ቤተሰቦች የዛሬው ኘሮግራማችን ይህን ይመስል ነበር።
ሳምት ከተለያዩ ይዘቶች ጋር እንገናኝ።
እስከሳምት ቸር አሰምቶ ቸር ያድርሰን።
😊😊😊😊😊😊😊😊
508
AB_Audio_Art
__ቀይ ናት________
ፀሐፊና አንባቢ፡- አበባየሁ አናቶ( @AbexAB )
music arrangement & recording:- Samuel Gashaw ( @Samuuel )
@AB_Audio_Art
@AB_Audio_Art
@AB_Audio_Art
508
✨ምክር * 😁✨
ንቁ
በችግሮቻችሁ ሳቁ፣
ከሀሰት ነብያቶች ተጠንቀቁ።
ልባችሁን ጠብቁ፣
በወሮበላ እንዳትነጠቁ።👊
በከንቱ አትቆጡ
ለወንድም እህት ፍቅር ስጡ😀
ባለም በሚሆነው አትደንግጡ
የኑሮን ቀይ መስመር አትርገጡ።
ለማግባት ጥበሱ
በፆም ፀልያችሁ
ከቸርቾች መርጣችሁ
ብዙ መርምራችሁ
ፍቅርን ፈትናችሁ።
ከሁሉም
እርሱን የምትፈራ
የምትኖር ሳትኮራ።
(ስትጠብሱ ከቃልዬ፣ ከሙልዬ፣ ከገንዬ፣ ከመሲዬና ከመኩዬ ቸርቾች ቢሆን ይመከራል😁)
አግቡ
ከመንዘላዘል ታቀቡ
ከመሯሯጥ አድቡ።
ውለዱ መንታ መንታ፣🙄
ለልጅ ፍቅር ስጡ ቦታ።
አንብባችሁ ልብ አርጉ
ተጠንቀቁ አትዘናጉ ✊
Source: Christian Literature
Edited by: Abebayehu Anato
