en
Feedback
EECSF

EECSF

Open in Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Show more
508
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Chewa next 😂

ህይወት አግኝቻለሁ በአንድያ ልጁ,

Zola next 👏

ይሁና ነገሩ ልቀጥል ከ እጁ

😂😂chewa next

ኽረ ተወው ቀልድን አንተ ነገረ ልጅ

ቀጥሉ

3:45 ላይ ጨዋታው ያልቃል

Chewa next 😂

ኧረ እንደሱ የለም አፍቃሪና ወዳጅ,

Zola next 😂

ያየኝ ይመስክረው ይረዳው ታማኙን ደጅ

Chewa next

ዋጋ የተከፈለበት ሆኛለው የ ደሙ ልጅ,

Zola next

እግዜሩ የቸረው ተአምር ወላጅ

ችዋ next

የህይወት መገኛ ድንቅ ፃድቅ ፈራጅ,

ቤት የሚመታ ቃል ስላልሆነ ነጥብ አያሰጥ ዞላ ቀጥል

አስደናቂ ፍቅር የምህረት እጅ