ch
Feedback
EECSF

EECSF

前往频道在 Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

显示更多
508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
እስኪ ጥቂት ደቂቃ ከ ህልዳና ጋር አብረን እንፀልይና ዛሬ ወዳዘጋጀናቸው የምንተናነፅባቸውን ፍሬ ነገሮች አብረን እንካፈላለን

ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንጀምራለን፡፡ እንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ጠብቆን ለዛሬ ደርሰናልና ክብር ሁሉ ለእርሱ
ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንጀምራለን፡፡ እንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ጠብቆን ለዛሬ ደርሰናልና ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን፡፡ ዛሬም የምንተናነፅበትን እና የምናድግበትን መልካም ፍሬ አብረን እንካፈላለን አብራችሁን ቆዩ።

photo content

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌 5ተኛ ሳምንት ርዕስ - በእምነት መኖር (walk by faith) + በፍቅር መመላለስ ዮሐ 5፥ 1-21 ቀን 1፦ 1 ዮሐ 4፥1-13 📌 በማመን ብቻ የእግዚአብሔር ልጆች ስለሆንን እናመስግን 📌 ከፍቅርና እግዚአብሔርን ከመታዘዝ አንፃር ጥቂት ራሳችንን እንይ ፤ በዕውነት ጌታን እንወዳለን ወይ? ይህን ፍቅር ወንድሞችን በመውደድ ምን ያህል ገለጥን? ⭕️ በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።❞ —1ኛ ዮሐንስ 5: 12   ** የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች 2012 ዓ. ም.                             Join and share: @EECSF

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔘 ውድ የሕንፃ ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች በወቅታዊው ችግር በተለያየንበት ጊዜ ከወትሮው በበለጠ በልብ አንድነት በያለንበት እንድንቆይ በሚደረገው የሕብረት ፀሎት እየተካፈላችሁ እንደሆነ እናምናለን! 🔘ይህ ሳምንት የመጨረሻው የ1 ዮሐ የጥናት ክፍል ምዕራፍ የሚጠናበትና በዚያ መሰረት የምንፀልይበት ነው! ✔️ እነዚህን ሀሳቦች ሰኞ ፣ ረቡዕ እና ዓርብ እንካፈላለን ፤ ሁላችንም በየግል የፀሎት ሰዓታችን በጋራ በነዚህ ርዕሶች እንፀልያለን! 🙏 ተባረኩ!   ** የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች 2012 ዓ. ም.                             Join and share: @EECSF

What’s your weakness??? All men fall but great men get backup to soldier on even in their weakness. That backup is the strength to overcome that weakness/shortcoming. See it as part and parcel of the beauty of our Christian journey. Difficulties Adversities Vicissitudes of life harsh Make our Christian journey very interesting; without them we are not a Christian. Apostle Paul was a great soldier of Christ,named as the greatest apostle in the history of the church in terms of signs miracles and wonders yet the Bible describes him as someone who had a thorn in his flesh. Meaning he had weakness,difficulties and shortcomings poking him. But in that shortcomings and weakness Paul prayed the more,fasted the more and move closer to God the more. The strength of God covered his weakness. God almighty loves you enough to correct you even in your weakness. God corrects those he loves. so be patient to learn the necessary experience and maturity to soldier on as a Christian when God is correcting you. When you positioned yourself as someone who is weak in humility and sincerity of heart,God will strengthen you to overcome that weakness. But when you come to him as someone who is perfect,strong with pride and arrogance. Boasting in what you have done to the lord than what he has done to you then God almighty will leave you for your own strength. That’s your strength is as perfect weakness. It’s never too late to start believing and obeying the word of God. Continue to fight your weakness until it dies. Keep fighting,dig deep; don’t stop as a soldier of Christ!!! Pray the more;fast the more and move closer to Jesus!!! “I can do all things through Christ who strengthens me.” Philippians 4:13 WMD Ministries

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

ውድ የጥበበብ ቤተሰቦች የዛሬው ኘሮግራማችን ይህን ይመስል ነበር። ሳምት ከተለያዩ ይዘቶች ጋር እንገናኝ። እስከሳምት ቸር አሰምቶ ቸር ያድርሰን። 😊😊😊😊😊😊😊😊

AB_Audio_Art __ቀይ ናት________ ፀሐፊና አንባቢ፡- አበባየሁ አናቶ( @AbexAB ) music arrangement & recording:- Samuel Gashaw ( @Samuuel ) @AB_Audio_Art @AB_Audio_Art @AB_Audio_Art

በመጨረሻም አጠር ያለች ግጥም ወደ እናንተ እናደርሳለን።

✨ምክር * 😁✨ ንቁ በችግሮቻችሁ ሳቁ፣ ከሀሰት ነብያቶች ተጠንቀቁ። ልባችሁን ጠብቁ፣ በወሮበላ እንዳትነጠቁ።👊 በከንቱ አትቆጡ ለወንድም እህት ፍቅር ስጡ😀 ባለም በሚሆነው አትደንግጡ የኑሮን ቀይ መስመር አትርገጡ። ለማግባት ጥበሱ በፆም ፀልያችሁ ከቸርቾች መርጣችሁ ብዙ መርምራችሁ ፍቅርን ፈትናችሁ። ከሁሉም እርሱን የምትፈራ የምትኖር ሳትኮራ። (ስትጠብሱ ከቃልዬ፣ ከሙልዬ፣ ከገንዬ፣ ከመሲዬና ከመኩዬ ቸርቾች ቢሆን ይመከራል😁) አግቡ ከመንዘላዘል ታቀቡ ከመሯሯጥ አድቡ። ውለዱ መንታ መንታ፣🙄 ለልጅ ፍቅር ስጡ ቦታ። አንብባችሁ ልብ አርጉ ተጠንቀቁ አትዘናጉ ✊ Source: Christian Literature Edited by: Abebayehu Anato

ዝግጅታችን ይቀጥላል። በመቀጠል ከታደኑ ፅሁፎቻችን ሁለተኛውን ተከታትለን እንመለስ።

የጨዋታው ውጤት ዞላ 25✨✨✨✨✨ ችዋ 15😔😔😔😔😔 ዞላ አሸናፊ ሆኗል👏👏👏

እሽ እኝግዶች እናመሰግናለን።

ውጤቱ እስኪደርስ ተጫዋቾች የተሰማቸውን አጠር አድርገው እንዲገልፁ እድሉን እሰጣለሁ።

በጨዋተው ነጥብ ያልተሰጠባቸው👇 ቤት ካልመታ ትርጉም የማይሰጥ ስንኝ

ውጤቱ ከአምስት ደቂቃ በኋላ ይደርሳል አሸናፊው አልታወቀም በዳኞች ታይቶ ውድቅ የሚሆኑ ሰንኞች ይኖራሉ።

💪💪💪🙅🙋

የጨዋታው ደቂቃ አልቋል