en
Feedback
ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

Open in Telegram

በቻናሌ ውስጥ በማስተላልፈው ፕሮግራም አስተያየት ከአላችሁ ይህንን @Richyanyena ሊንክ በመጫን በግል አናግሩኝ!!

Show more
1 509
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+730 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '25
August '25
+15
in 0 channels
July '25
+25
in 0 channels
Get PRO
June '25
+29
in 0 channels
Get PRO
May '25
+34
in 0 channels
Get PRO
April '25
+27
in 0 channels
Get PRO
March '25
+18
in 0 channels
Get PRO
February '25
+23
in 0 channels
Get PRO
January '25
+46
in 0 channels
Get PRO
December '24
+55
in 0 channels
Get PRO
November '24
+57
in 0 channels
Get PRO
October '24
+17
in 0 channels
Get PRO
September '24
+14
in 0 channels
Get PRO
August '24
+15
in 0 channels
Get PRO
July '24
+12
in 1 channels
Get PRO
June '24
+16
in 0 channels
Get PRO
May '24
+18
in 0 channels
Get PRO
April '24
+13
in 0 channels
Get PRO
March '24
+15
in 0 channels
Get PRO
February '24
+17
in 0 channels
Get PRO
January '24
+15
in 0 channels
Get PRO
December '23
+11
in 0 channels
Get PRO
November '23
+17
in 0 channels
Get PRO
October '23
+15
in 0 channels
Get PRO
September '23
+23
in 0 channels
Get PRO
August '23
+12
in 0 channels
Get PRO
July '23
+14
in 0 channels
Get PRO
June '23
+15
in 0 channels
Get PRO
May '23
+10
in 0 channels
Get PRO
April '23
+22
in 0 channels
Get PRO
March '23
+15
in 0 channels
Get PRO
February '23
+8
in 0 channels
Get PRO
January '23
+27
in 0 channels
Get PRO
December '22
+24
in 0 channels
Get PRO
November '22
+22
in 0 channels
Get PRO
October '22
+17
in 0 channels
Get PRO
September '22
+27
in 0 channels
Get PRO
August '22
+39
in 0 channels
Get PRO
July '22
+22
in 0 channels
Get PRO
June '22
+26
in 0 channels
Get PRO
May '22
+20
in 0 channels
Get PRO
April '22
+21
in 0 channels
Get PRO
March '22
+30
in 0 channels
Get PRO
February '22
+34
in 0 channels
Get PRO
January '22
+24
in 0 channels
Get PRO
December '21
+24
in 0 channels
Get PRO
November '21
+12
in 0 channels
Get PRO
October '21
+21
in 0 channels
Get PRO
September '21
+23
in 0 channels
Get PRO
August '21
+27
in 0 channels
Get PRO
July '21
+34
in 0 channels
Get PRO
June '21
+34
in 0 channels
Get PRO
May '21
+14
in 0 channels
Get PRO
April '21
+28
in 0 channels
Get PRO
March '21
+26
in 0 channels
Get PRO
February '21
+19
in 0 channels
Get PRO
January '21
+27
in 0 channels
Get PRO
December '20
+2 624
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
24 August+1
23 August0
22 August0
21 August+1
20 August0
19 August+1
18 August0
17 August0
16 August0
15 August0
14 August+1
13 August+1
12 August0
11 August+3
10 August0
09 August+1
08 August0
07 August+2
06 August0
05 August+2
04 August+1
03 August+1
02 August0
01 August0
Channel Posts
ህይወት የሰጠችን ውስብስብ ጎዳና እንደዚህ ነው እጣው። ቆሽሸህ ተንቀህ ነው ስኬት የሚመጣው። አጥንትን ሚያደቅ ቅስም ሚሰባብር ሰው ክፉ ነው ቃሉ። ግን ማይፀዳ አይደለም የቆሸሸ ሁሉም። ያሻቸውን ያውሩ በፍፁም አትልፋ ከሰው አፍ ለመውጣት ኋላ ያስቀርሃል ተፀያፊ ማጣት።👌

2
እኔ እንደ ራሴ ትልቅ ንግግር ምናገረው አንድ ሰው ስላሰበ ስለሄደ አይከብርም። ማንኛውም ሰው እንደ አስተሳሰቡ አይከብርም።እንደዛማ ቢሆን ኖሮ ሁሉም ያም ያም ይከብር ነበረ።አይደለም እንሳሳታለን አሏህ ሲደግፈን ብቻ ነው ምንከብረው።ያለነው ሳንዋደድ ለሞተው እንናደዳለን።ብዙ ግዜ ተናጋሪዎች እብድ ቢሆኑም አዳማጮች አቅለኛ መሆን ግድ ይላል።ብር ሊመጣ ይችላል የሰው ህይወት ግን ላይመጣ ይሄዳል።ምንም ነገር ቢገጥመን በንዴት ጊዜ እራስ እንደመቆጣጠር ጥበብ በዚህ ምድር ላይ አልተሰጠንም።በጥቅሉ ስራችን ይወቀን ካልሆነ ኑሮዋችን እራሱ በቁማችን ሞታችን ነው።. ሪች ነኝ✍
415
3
ሁሉም ቢክድህ ሁሉም እውነትን ለመደበቅ ቢንቀሳቀስ ሁሉም እንደሌለህ ቢቆጥርህ ብቻህን ደካማ ነህ።አሏህን ይዘህ ግን ጠንካራ ነህ።ወደ አሏህ ስትጠጋ ከእሱ በሆነ ሀይል ይሰጥሃል አሏህ ልብህ ያፀናዋል።ጉልበት ይሆንሃል ውስጥህ ልብህ እንዳይሰበር ይጠግንሃል።
450
4
ትልቁን ትምህርት የምታገኘው ከትልቁ ስህተት ነው። የማትረሳው ደስታ የምታገኘው ከከባድ ጭንቀት በኋላ ነው።ሁሉም ነገር የሚሆነው በምክንያት ነው የገጠመኝ ነገር ምን ሊያስተምረኝ ነው በል።ምክንያቱም የአንድ ነገር መጨረሻ የሌላ ነገር መጀመሪያ ነው።
433
5
ተጠንቀቁ የትም ቦታ ላይ ከምታውቁት ሰውም ይሁን ከማታውቁት ሰው ቢላክ ይህ ሊንክ እንዳትከፍቱት አካውንታቹ ላይ ያለው ብር ሃክ አድርገው ሙጭጭ አድርገው ነው ሚያጥቡላችሁ። ወደ አካውንታችን ገቢ ሚያ
ተጠንቀቁ የትም ቦታ ላይ ከምታውቁት ሰውም ይሁን ከማታውቁት ሰው ቢላክ ይህ ሊንክ እንዳትከፍቱት አካውንታቹ ላይ ያለው ብር ሃክ አድርገው ሙጭጭ አድርገው ነው ሚያጥቡላችሁ። ወደ አካውንታችን ገቢ ሚያደርግ ሊንክ ከተገኘ ግን ላኩልን አስተግፊሩላህ😂
586
6
ስማኝ ስማኝ ሳቂታ ሰው ስታይ ምን አስደስቶት ነው የሚል ሃሳብ ካለህ ይቅር አትጠይቀው በመሳቅ ይሆናል ሀዘን ሚደብቀው።
496
7
ዱዓ ተቀባይነት ይኖረዋል የተባለባቸው‼️ በሐዲሥ የመጡ ዱዓ ተቀባይነት ይኖረዋል የተባለባቸው ሁነት፣ ቀንና ወቕቶች፦ ①) ከውዱእ በኋላ፣ ②) ሱጁድ ላይ፣ ③) በእኩለ-ለሊት፣ ④) የዓረፋ ቀን ላይ፣ ⑤) ዝናብ ሲዘንብ፣ ⑥) ፆመኛ ሲያፈጥር፣ ⑦) ከፈርድ ሶላቶች በኋላ፣ ⑧) ለሌሎች ዱዓ ስታደርጉ፣ ⑨) የታመሙትን ሲትጎበኙ፣ ⑩) በዩኑስ ዱዓ አላህን የለመነ፣ ⑪) ከሓጅ ወይም ከዑምራ በኴላ፣ ⑫) የዘምዘም ውሃ ከመጠጣት በፊት፣ ⑬) በረመዷን በተለይ በለይለቱል ቀድር፣ ⑭) በጁሙዓ ቀን ከዓስር ሶላት በኋላ፣ ⑮) በአዛንና በኢቃም መካከል ባለው ጊዜ። ዱአ ላይ ከማይዘናጉትና ዱአቸውን በማንኛውም ሰዓት ከሚቀበላቸው ባሮቹ መካከል ያድርገን።
611
8
አንድ ጠበቃ የውሃ ጉድጓዱን ለመምህር ሸጠለት። ከሁለት ቀን በኋላ ጠበቃው ወደ መምህሩ መጥቶ እንዲህ አለው፡ "ጌታዬ፣ ጉድጓዱን ሸጥኩልህ እንጂ በውስጡ ያለውን ውሃ አልሸጥኩልህም! ውሃውን መጠቀም ከፈለግክ ተጨማሪ መክፈል አለብህ።" መምህሩ ፈገግ አለና እንዲህ ሲል መለሰ፡ "አዎ፣ እኔም ወደ አንተ ልመጣ ነበር። ልልህ የነበረው ውሃህን ከእኔ ጉድጓድ ውስጥ እንድታወጣ ነው፣ አለበለዚያ ከነገ ጀምሮ ኪራይ መክፈል ትጀምራለህ።" ይህን ሲሰማ ጠበቃው ተደናግጦ "ኦ! ዝም ብዬ እየቀለድኩ ነበር!" አለዉ። መምህሩ እየሳቀ "እንደ አንተ ያሉ ሰዎች እኮ ከእኛ ዘንድ ተምረው ነው ጠበቃ የሚሆኑት!" አለው። ይባላል።😜 የአለ ቦታ አራዳ መሆን ደንቆሮነት ነው።
635
9
የምንነዳው መኪና የምንኖርበት ቤት የምንለብሰው ልብስ በጠቅላላ በመጨረሻዎቹ የህይወታችን ደቂቃ ላይ ትርጉም አልባ ናቸው። ከዘላለም አንፃር ህይወታችን ስናየው እጅግ በጣም ኢምንት ነው። እቺ ኢምንት የሆነችው ህይወት እቺ ማታ ታይታ ጠዋት ለምትጠፋው ህይወት አለባበሳችን አመጋገባችን የምንኖረው ኑሮ ስኬታችን ዲፋይን ያደርገዋል ብዬ አላምንም።እውነተኛ ስኬት የምትረጋገጠው መጨረሻዎቹ የህይወታችን ደቂቃ ላይ ነው።በሩጫው መስመር ላይ አሸናፊው የሚረጋገጠው በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ብቻ ነው ሚሆነው።ምናልባት ሩጫው ሲጀመር ብዙዎች ፈጥነው ሊሮጡ  ይችላሉ ። ምናልባትበሩጫው መስመር ላይ ብዙዎች ትጥቃቸው እጅግ በጣም ያማረ ሊሆን ይችላል። አሸናፊው ግን ሚረጋገጠው በመጨረሻ በመጨረሻ ሰዐት ላይ ብቻ ነው። እውነተኛ ስኬትም ምትረጋገጠው በመጨረሻዎቹ የህይወታችን ደቂቃዎች ላይ ብቻ ነው። እያንዳንዱ ሰው ይህች ምድር ለቆ ከመሄዱ በፊት ቢያን ቢያንስ ለእያንዳንዱ ሰው አሏህ ሶስት ሶስት ደቂቃ ህይወታችን ወደ ኋላ  መለስ ብለን እንድናይበት እንደሚሰጠን ይሰማኛል። በእነዚህ ሶስት ደቂቃዎች ውስጥ ታድያ ትናንትናችን ስንመለከተው የነዳነው መኪና የገዛነው ቤት የለበስነው ልብሶች እና የበላናቸው  ምግቦች በጠቅላላ ትርጉም አልባ መሆናቸው እንረዳለን።😭
419
10
ይነጋል ብሎ አለማሰብ እንጂ ጨለማ አይገድልም ። ተስፋ ከታጣ ቀን እራሱ ቀን ሆኖ አይውልም። ተስፋ አትጣ
390
11
ይነጋል ብሎ አለማሰብ እንጂ ጨለማ አይገድልም ። ተስፋ ከታጣ ቀንም እራሱ ቀን ሆኖ አይውልም። ተስፋ አትጣ
1
12
በግል መጥታችሁ እባክሽ እህቴ አዘገጃጀቱ ንገሪን ያላችሁኝ በሙሉ አዘገጃጀቱ መጀመሪያ ይቆላል ሁሉም ነገሩ እንደ ቡና ነው ከዛም በሲኒ ወይም በኩባያ መጠጣት።
461
13
ቴምር አላልኩም የቴምር ፍሬ ነው ያልኩት የቴምር ፍሬ ብዙ ጠቀሜታዎች!! የቴምር ፍሬ 10 ዋና ዋና የጤና ጥቅሞች የሚከተሉት ናቸው 1. የደም ማነስ ካለብዎት በሚገባ ያድንዎታል። 2. ለአይን ጤንነት እና አይንን ከመታወር ይታደጋል። 3. ለስንፈተ ወሲብ ፍቱን ነው። 4. የሆድ ድርቀትን ይከላከላል/ይፈውሳል፤ እንዲሁም ተቅማጥን ይከላከላል። 5. ክብደትን ለመጨመር ይረዳል። 6. ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያደርጋል። 7. ጉልበት/ኃይል ይሰጠናል ወይም እንዲጨምር ያደርጋል። 8. ጤናማ የሆነ የነርቭ ስርዓት እንዲኖረን ያደርጋል። 9. ጥርሳችን ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል። 10. ለእርጉዝ ሴቶች በጣም ጠቃሚ ነው።
523
14
አንድ የሀብታም ልጅ እናቱ ከድሀ ጎረቤቶቻቸው አንድ ስኒ ጨው እንዲሰጧት ስትጠይቅ ሰማና ቤታቸው ከተመለሱ በኃላ..... ልጁ፡- "እንዴ እማየ! ትላንት ለአንድ ወር የሚበቃ ጨው ገዝተሽ እያለ እንዴት እነዚያ ምስኪን ጎረቤቶቻችንን ጨው ትጠይቂያቸዋለሽ?" አላት። እናቱም፡- "አየህ ልጀ! እነሱ ድሆች ስለሆኑ የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ሁሌም ከኛ ይጠይቃሉ። አንድ ስኒ ጨው የጠየኳቸው ጨው ርካሽ ስለሆነ እንደማያጡና እንደማይጎዳቸው ስለማውቅና እኔም ከነሱ የምፈለገው ነገር እንዳለ ተሰምቷቸው ከኛ የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ሳይሸማቀቁ ዘና ብለው እንዲጠይቁን ለማስቻል ነው!" አለችው። ፈጣሪ እንዲህ ያለውን አስተዋይ አእምሮና ደግ ልብ ይስጠን!
588
15
በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙበት
559
16
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.andi.alquran.en
547
17
ይህን ዱዓ እናብዛ “አልላሁመ ኢንነከ ዐፉዉን ቱሒቡል ዐፍው ፈዕፉ ዐንኒ” 'አላህ ሆይ አንተ ይቅርባይ ነህ፣ ይቅር ማለትንም ትወዳለህ፣ ይቅር በለን!
534
18
4_5904781954061965779.mp3
534
19
ማንም በሩ ከፍቶ አያሳድርሽም።
535
20
ዝሙት ሚሰሩ ሰዎች።
621