ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።
رفتن به کانال در Telegram
በቻናሌ ውስጥ በማስተላልፈው ፕሮግራም አስተያየት ከአላችሁ ይህንን @Richyanyena ሊንክ በመጫን በግል አናግሩኝ!!
نمایش بیشتر1 509
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+730 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '25
اوت '25
+15
در 0 کانالها
ژوئیه '25
+25
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+29
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+34
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+27
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+18
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+23
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+46
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+55
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+57
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+17
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+14
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+15
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+12
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+16
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+18
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+13
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+15
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+17
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+15
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+11
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+17
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+15
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+23
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+12
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+14
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+15
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+10
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+22
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+15
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+27
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+24
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+22
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+17
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+27
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+39
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+22
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+26
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+20
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+21
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+30
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+34
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+24
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+24
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+12
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+21
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+23
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+27
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+34
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+34
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+14
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+28
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+26
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+19
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+27
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+2 624
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 24 اوت | +1 | |||
| 23 اوت | 0 | |||
| 22 اوت | 0 | |||
| 21 اوت | +1 | |||
| 20 اوت | 0 | |||
| 19 اوت | +1 | |||
| 18 اوت | 0 | |||
| 17 اوت | 0 | |||
| 16 اوت | 0 | |||
| 15 اوت | 0 | |||
| 14 اوت | +1 | |||
| 13 اوت | +1 | |||
| 12 اوت | 0 | |||
| 11 اوت | +3 | |||
| 10 اوت | 0 | |||
| 09 اوت | +1 | |||
| 08 اوت | 0 | |||
| 07 اوت | +2 | |||
| 06 اوت | 0 | |||
| 05 اوت | +2 | |||
| 04 اوت | +1 | |||
| 03 اوت | +1 | |||
| 02 اوت | 0 | |||
| 01 اوت | 0 |
پستهای کانال
ህይወት የሰጠችን ውስብስብ ጎዳና እንደዚህ ነው እጣው።
ቆሽሸህ ተንቀህ ነው ስኬት የሚመጣው።
አጥንትን ሚያደቅ ቅስም ሚሰባብር ሰው ክፉ ነው ቃሉ።
ግን ማይፀዳ አይደለም የቆሸሸ ሁሉም።
ያሻቸውን ያውሩ በፍፁም አትልፋ ከሰው አፍ ለመውጣት ኋላ ያስቀርሃል ተፀያፊ ማጣት።👌
| 2 | እኔ እንደ ራሴ ትልቅ ንግግር ምናገረው አንድ ሰው ስላሰበ ስለሄደ አይከብርም። ማንኛውም ሰው እንደ አስተሳሰቡ አይከብርም።እንደዛማ ቢሆን ኖሮ ሁሉም ያም ያም ይከብር ነበረ።አይደለም እንሳሳታለን አሏህ ሲደግፈን ብቻ ነው ምንከብረው።ያለነው ሳንዋደድ ለሞተው እንናደዳለን።ብዙ ግዜ ተናጋሪዎች እብድ ቢሆኑም አዳማጮች አቅለኛ መሆን ግድ ይላል።ብር ሊመጣ ይችላል የሰው ህይወት ግን ላይመጣ ይሄዳል።ምንም ነገር ቢገጥመን በንዴት ጊዜ እራስ እንደመቆጣጠር ጥበብ በዚህ ምድር ላይ አልተሰጠንም።በጥቅሉ ስራችን ይወቀን ካልሆነ ኑሮዋችን እራሱ በቁማችን ሞታችን ነው።.
ሪች ነኝ✍ | 415 |
| 3 | ሁሉም ቢክድህ ሁሉም እውነትን ለመደበቅ ቢንቀሳቀስ ሁሉም እንደሌለህ ቢቆጥርህ ብቻህን ደካማ ነህ።አሏህን ይዘህ ግን ጠንካራ ነህ።ወደ አሏህ ስትጠጋ ከእሱ በሆነ ሀይል ይሰጥሃል አሏህ ልብህ ያፀናዋል።ጉልበት ይሆንሃል ውስጥህ ልብህ እንዳይሰበር ይጠግንሃል። | 450 |
| 4 | ትልቁን ትምህርት የምታገኘው ከትልቁ ስህተት ነው። የማትረሳው ደስታ የምታገኘው ከከባድ ጭንቀት በኋላ ነው።ሁሉም ነገር የሚሆነው በምክንያት ነው የገጠመኝ ነገር ምን ሊያስተምረኝ ነው በል።ምክንያቱም የአንድ ነገር መጨረሻ የሌላ ነገር መጀመሪያ ነው። | 433 |
| 5 | ተጠንቀቁ
የትም ቦታ ላይ ከምታውቁት ሰውም ይሁን ከማታውቁት ሰው ቢላክ ይህ ሊንክ እንዳትከፍቱት አካውንታቹ ላይ ያለው ብር ሃክ አድርገው ሙጭጭ አድርገው ነው ሚያጥቡላችሁ።
ወደ አካውንታችን ገቢ ሚያደርግ ሊንክ ከተገኘ ግን ላኩልን አስተግፊሩላህ😂 | 586 |
| 6 | ስማኝ ስማኝ ሳቂታ ሰው ስታይ
ምን አስደስቶት ነው የሚል ሃሳብ ካለህ
ይቅር አትጠይቀው
በመሳቅ ይሆናል ሀዘን ሚደብቀው። | 496 |
| 7 | ዱዓ ተቀባይነት ይኖረዋል የተባለባቸው‼️
በሐዲሥ የመጡ ዱዓ ተቀባይነት ይኖረዋል የተባለባቸው ሁነት፣ ቀንና ወቕቶች፦
①) ከውዱእ በኋላ፣
②) ሱጁድ ላይ፣
③) በእኩለ-ለሊት፣
④) የዓረፋ ቀን ላይ፣
⑤) ዝናብ ሲዘንብ፣
⑥) ፆመኛ ሲያፈጥር፣
⑦) ከፈርድ ሶላቶች በኋላ፣
⑧) ለሌሎች ዱዓ ስታደርጉ፣
⑨) የታመሙትን ሲትጎበኙ፣
⑩) በዩኑስ ዱዓ አላህን የለመነ፣
⑪) ከሓጅ ወይም ከዑምራ በኴላ፣
⑫) የዘምዘም ውሃ ከመጠጣት በፊት፣
⑬) በረመዷን በተለይ በለይለቱል ቀድር፣
⑭) በጁሙዓ ቀን ከዓስር ሶላት በኋላ፣
⑮) በአዛንና በኢቃም መካከል ባለው ጊዜ።
ዱአ ላይ ከማይዘናጉትና ዱአቸውን በማንኛውም ሰዓት ከሚቀበላቸው ባሮቹ መካከል ያድርገን። | 611 |
| 8 | አንድ ጠበቃ የውሃ ጉድጓዱን ለመምህር ሸጠለት። ከሁለት ቀን በኋላ ጠበቃው ወደ መምህሩ መጥቶ እንዲህ አለው፡ "ጌታዬ፣ ጉድጓዱን ሸጥኩልህ እንጂ በውስጡ ያለውን ውሃ አልሸጥኩልህም! ውሃውን መጠቀም ከፈለግክ ተጨማሪ መክፈል አለብህ።"
መምህሩ ፈገግ አለና እንዲህ ሲል መለሰ፡ "አዎ፣ እኔም ወደ አንተ ልመጣ ነበር። ልልህ የነበረው ውሃህን ከእኔ ጉድጓድ ውስጥ እንድታወጣ ነው፣ አለበለዚያ ከነገ ጀምሮ ኪራይ መክፈል ትጀምራለህ።"
ይህን ሲሰማ ጠበቃው ተደናግጦ "ኦ! ዝም ብዬ እየቀለድኩ ነበር!" አለዉ።
መምህሩ እየሳቀ "እንደ አንተ ያሉ ሰዎች እኮ ከእኛ ዘንድ ተምረው ነው ጠበቃ የሚሆኑት!" አለው። ይባላል።😜
የአለ ቦታ አራዳ መሆን ደንቆሮነት ነው። | 635 |
| 9 | የምንነዳው መኪና የምንኖርበት ቤት የምንለብሰው ልብስ በጠቅላላ በመጨረሻዎቹ የህይወታችን ደቂቃ ላይ ትርጉም አልባ ናቸው።
ከዘላለም አንፃር ህይወታችን ስናየው እጅግ በጣም ኢምንት ነው። እቺ ኢምንት የሆነችው ህይወት እቺ ማታ ታይታ ጠዋት ለምትጠፋው ህይወት አለባበሳችን አመጋገባችን የምንኖረው ኑሮ ስኬታችን ዲፋይን ያደርገዋል ብዬ አላምንም።እውነተኛ ስኬት የምትረጋገጠው መጨረሻዎቹ የህይወታችን ደቂቃ ላይ ነው።በሩጫው መስመር ላይ አሸናፊው የሚረጋገጠው በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ብቻ ነው ሚሆነው።ምናልባት ሩጫው ሲጀመር ብዙዎች ፈጥነው ሊሮጡ ይችላሉ ። ምናልባትበሩጫው መስመር ላይ ብዙዎች ትጥቃቸው እጅግ በጣም ያማረ ሊሆን ይችላል። አሸናፊው ግን ሚረጋገጠው በመጨረሻ በመጨረሻ ሰዐት ላይ ብቻ ነው። እውነተኛ ስኬትም ምትረጋገጠው በመጨረሻዎቹ የህይወታችን ደቂቃዎች ላይ ብቻ ነው። እያንዳንዱ ሰው ይህች ምድር ለቆ ከመሄዱ በፊት ቢያን ቢያንስ ለእያንዳንዱ ሰው አሏህ ሶስት ሶስት ደቂቃ ህይወታችን ወደ ኋላ መለስ ብለን እንድናይበት እንደሚሰጠን ይሰማኛል። በእነዚህ ሶስት ደቂቃዎች ውስጥ ታድያ ትናንትናችን ስንመለከተው
የነዳነው መኪና
የገዛነው ቤት
የለበስነው ልብሶች እና
የበላናቸው ምግቦች በጠቅላላ ትርጉም አልባ መሆናቸው እንረዳለን።😭 | 419 |
| 10 | ይነጋል ብሎ አለማሰብ እንጂ ጨለማ አይገድልም ።
ተስፋ ከታጣ ቀን እራሱ ቀን ሆኖ አይውልም። ተስፋ አትጣ | 390 |
| 11 | ይነጋል ብሎ አለማሰብ እንጂ ጨለማ አይገድልም ።
ተስፋ ከታጣ ቀንም እራሱ ቀን ሆኖ አይውልም። ተስፋ አትጣ | 1 |
| 12 | በግል መጥታችሁ እባክሽ እህቴ አዘገጃጀቱ ንገሪን ያላችሁኝ በሙሉ አዘገጃጀቱ መጀመሪያ ይቆላል ሁሉም ነገሩ እንደ ቡና ነው ከዛም በሲኒ ወይም በኩባያ መጠጣት። | 461 |
| 13 | ቴምር አላልኩም የቴምር ፍሬ ነው ያልኩት
የቴምር ፍሬ ብዙ ጠቀሜታዎች!!
የቴምር ፍሬ 10 ዋና ዋና የጤና ጥቅሞች የሚከተሉት ናቸው
1. የደም ማነስ ካለብዎት በሚገባ ያድንዎታል።
2. ለአይን ጤንነት እና አይንን ከመታወር ይታደጋል።
3. ለስንፈተ ወሲብ ፍቱን ነው።
4. የሆድ ድርቀትን ይከላከላል/ይፈውሳል፤ እንዲሁም ተቅማጥን ይከላከላል።
5. ክብደትን ለመጨመር ይረዳል።
6. ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያደርጋል።
7. ጉልበት/ኃይል ይሰጠናል ወይም እንዲጨምር ያደርጋል።
8. ጤናማ የሆነ የነርቭ ስርዓት እንዲኖረን ያደርጋል።
9. ጥርሳችን ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል።
10. ለእርጉዝ ሴቶች በጣም ጠቃሚ ነው። | 523 |
| 14 | አንድ የሀብታም ልጅ እናቱ ከድሀ ጎረቤቶቻቸው አንድ ስኒ ጨው እንዲሰጧት ስትጠይቅ ሰማና ቤታቸው ከተመለሱ በኃላ.....
ልጁ፡- "እንዴ እማየ! ትላንት ለአንድ ወር የሚበቃ ጨው ገዝተሽ እያለ እንዴት እነዚያ ምስኪን ጎረቤቶቻችንን ጨው ትጠይቂያቸዋለሽ?" አላት።
እናቱም፡- "አየህ ልጀ! እነሱ ድሆች ስለሆኑ የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ሁሌም ከኛ ይጠይቃሉ። አንድ ስኒ ጨው የጠየኳቸው ጨው ርካሽ ስለሆነ እንደማያጡና እንደማይጎዳቸው ስለማውቅና እኔም ከነሱ የምፈለገው ነገር እንዳለ ተሰምቷቸው ከኛ የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ሳይሸማቀቁ ዘና ብለው እንዲጠይቁን ለማስቻል ነው!" አለችው።
ፈጣሪ እንዲህ ያለውን አስተዋይ አእምሮና ደግ ልብ ይስጠን! | 588 |
| 15 | በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሙበት | 559 |
| 16 | https://play.google.com/store/apps/details?id=com.andi.alquran.en | 547 |
| 17 | ይህን ዱዓ እናብዛ
“አልላሁመ ኢንነከ ዐፉዉን ቱሒቡል ዐፍው ፈዕፉ ዐንኒ”
'አላህ ሆይ አንተ ይቅርባይ ነህ፣ ይቅር ማለትንም ትወዳለህ፣ ይቅር በለን! | 534 |
| 18 | 4_5904781954061965779.mp3 | 534 |
| 19 | ማንም በሩ ከፍቶ አያሳድርሽም። | 535 |
| 20 | ዝሙት ሚሰሩ ሰዎች። | 621 |
