የኛ ሊቨርፑል™
Open in Telegram
እንኳን ወደ የኛ ሊቨርፑል ቻናል በደና መጡ። 👉 በዚህ ቻናል ስለ ሊቨርፑል 🔴:- ✓ፈጣን የዝውውር ዜናዎች ✓የቀጥታ ስርጭት ከየስታዲየሙ ✓የአሰልጣኞች አስተያየት ✓የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ Creator :- @Bh_leader For more information contact us :- @Bh_leader
Show more6 461
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '240
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '240
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '24
+4
in 0 channels
Get PRO
May '24
+60
in 0 channels
Get PRO
April '24
+91
in 0 channels
Get PRO
March '24
+638
in 7 channels
Get PRO
February '24
+1 477
in 0 channels
Get PRO
January '24
+2 499
in 1 channels
Get PRO
December '23
+1 783
in 4 channels
Get PRO
November '23
+88
in 0 channels
Get PRO
October '23
+9
in 0 channels
Get PRO
September '23
+1 232
in 0 channels
Get PRO
August '23
+6
in 0 channels
Get PRO
July '23
+23
in 0 channels
Get PRO
June '23
+24
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '220
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '220
in 0 channels
Get PRO
August '220
in 0 channels
Get PRO
July '220
in 0 channels
Get PRO
June '220
in 0 channels
Get PRO
May '220
in 0 channels
Get PRO
April '220
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '210
in 0 channels
Get PRO
August '210
in 0 channels
Get PRO
July '21
+11
in 0 channels
Get PRO
June '21
+15
in 0 channels
Get PRO
May '21
+12
in 0 channels
Get PRO
April '21
+6
in 0 channels
Get PRO
March '21
+14
in 0 channels
Get PRO
February '21
+15
in 0 channels
Get PRO
January '21
+9
in 0 channels
Get PRO
December '20
+3 156
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | 0 | |||
| 20 December | 0 | |||
| 19 December | 0 | |||
| 18 December | 0 |
Channel Posts
Eree guys subscribers eyekenese nw ena share arigulign ena kene ga mehonachiwn asayugn esit be reaction
| 2 | 🚨አሁን እየተደረገ ባለው የወዳጅነት ጨዋታ ሮበርትሰን ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ወጥቷል
ቀላሉን ያርግልህ ሮቦ❤️
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool | 621 |
| 3 | የክለባችን ተጫዋቾች ሮበርትሰንና ኮኖር ብራድሊ ዛሬ በተቃራኒ ሆነው የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል።
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool | 561 |
| 4 | 🔴 FSG ከሊቨርፑል ሌላ ቡድን ለመግዛት እያፈላለገ መሆኑን ከዚህ በፊት ዘግበን ነበር እናም በማይክል ኤድዋርድ አማካኝነት የፈረንሳዩ ቱሉስን እንዲገዙት አሳምኗቸዋል.... አሁን ላይ በFsg እና በቱሉስ መካከል ንግግር እየተደረገ ይገኛል።
👉 ቱሉስ ቀድሞውንም በFSG አጋር በሆነው Redbird የተያዘ ቡድን ነው።
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool | 502 |
| 5 | 🔻 I ዬርገን ክሎፕ በጭንቅት የሚሰቃይ ለአንድ ታዳጊ ደጋፈ የፃፈዉ ደብዳቤ 👇
"ንግግሬን በሚስጥር ልጀምር? እኔ ፈሪ ነኝ። እዉነቱን ለመናገር ፈሪ ባልሆን ኖሮ ይጨንቀኝ ነበረ ምክንያቱም ይህን ፍርሀት እና ጭንቀት ወደ ጥሩ እና አዎንታዊ ነገር መለወጥ እችላለሁኝ። በአንተ እድሜ ላይ ያለ ልጅ የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ እንደዚህ ይሰማዋል ብሎ ማሰብ እንግዳ ሊሆንብክ እንደሚችል አዉቃለሁ።
በላክልኝ ደብዳቤ ላይ በጣም ሀሳቢ ፣ ሩህሩህ እንደሆንክ እና እነዚህን ፀባይ አቅፈክ ከጭንቀት ወይንም ፍርሀት መዉጣት ከባድ እንደሆነ እረዳለሁ። ተጫዋቾቼ እንደዚህ ሲሰማቸዉ ምን እንደማድረግ ጠይቀከኝ ነበረ እና ይህን ለመመለስ ቀላል ነዉ ፣ እነሱ ለእኔ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆኑ እና በእነሱ ላይ ምን ያህል እምነት እንዳለኝ እነግራቸዋለሁ ፣ በአንተ በኩል ቤተሰቦችክ ይህን እንደሚያደርጉልክ ምንም ጥርጥር የለኝም።
መጥፎ ነገር ይፈጠራል ብለክ እንዳትጨነቅ። እንደምታዉቀዉ ከአንድ በላይ የፍፃሜ ጨዋታዎችን ተሸንፊያለሁ እናም ጥሩ ስሜት አይደለም ነገር ግን በቤተሰብ እና በጓደኞቼ እገዛ ምክንያት ጉዞዬን መቀጠል ጀመርኩኝ እና አንዳንድ ጥሩ ጊዜያቶችን ማሳለፍ ችለናል። ከመጥፎ ሁኔታዎች ጋር ብጋተት ኖሮ እኚህ ነገሮች መቼም እንደማይፈጠሩ አዉቃለሁ ፣ ስለዚህ እባክህን እራስክን በአዉንታዊ መንገድ ማየት አለብክ እና ወደፊት እያደግ ስትሄድ ጥሩ ነገሮች ስለሚያጋጥምክ እነሱን እያሰብክ ጉዞክን ቀጥል።
የሊቨርፑል ቤተሰብ መሆንክን እንዳትረሳ እናም ብዙ ሰዎች እንዳንተ ደስተኛ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። ድጋፍክ ለእኔ እና በክለቡ ዉስጥ ለሚገኙ ሰዎች በሙሉ ትልቅ ጥቅም አለዉ። ይህ ደብዳቤ እኛ አንተን እንደምንደግፍ እንደሆነ እወቅ።"
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool | 402 |
| 6 | በመጪው እሁድ ከብራይተን ጋር የምናደርገውን ጨዋታ እነማን በዳኝነት እንደሚመሩት ተረጋግጧል።
✅ዋና ዳኛ :- ዴቪድ ኩት
✅የመስመር ዳኞች :- ቲም ዉድ ፣ ማርክ ስኮልስ
✅አራተኛ ዳኛ :- ክሬይግ ፓውሰን
✅የቫር ዳኛ :- ፖል ቴርኒ
✅ረዳት የቫር ዳኛ :- ዳን ኩክ
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool | 274 |
| 7 | ኢብራሂማ ኮናቴ ዛሬ ሀገሩ ፈረንሳይ ከቺሊ ጋር በምታደርገው ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል ፣ ዊሊያም ሳሊባ ወይም ዳዮት ኦፓሚካኖ የእሱ አጣማሪ ይሆናሉ።
[L' Equipe]
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool | 273 |
| 8 | 🚨EXCLUSIVE NEWS🚨
ክለባችን ሊቨርፑል የቦርንማውዙን የተጨዋቾች መልማይ ክሬይግ ማክኪን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል።
ማክኪ በቦርንማውዝ ቤት የሪቻርድ ሂዩዝ የልብ ምት ነበር።
🥇| BBC Sport
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool | 273 |
| 9 | +ሊቨርፑል ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል !
ክለባችን ሊቨርፑል ኔዘርላንዳዊውን የአታላንታ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቴውን ኩፕሜነርስ ለማስፈረም ከጁቬንትስ ጋር ከባድ የሆነ ፉክክር እንደሚጠብቀው እየተገለፀ ይገኛል።
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool | 341 |
| 10 | ሰዎች ያወራሉ እሱ ግን🔥🔥🔥🔥
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool | 336 |
| 11 | +ሞሀመድ ሳላህ ታላቅ ተጫዋች አይደለም
የቀድሞ የናይጄርያ እና የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የፊት መስመር አጥቂ ያኩቡ አይግቤኒ " ሳላህ ታላቅ ተጫዋች አይደለም " ሲል ተደምጧል።
እንደ ያኩቡ አስተያየት "ሳላህ በትላልቅ ደረጃ የሚነሳ ተጫዋች አይደለም ፣ አብዛኞቹ የሚያስቆጥራቸው ጎሎች በእድል ነው " ሲል ተናግሯል።
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool | 298 |
| 12 | + በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ በትንሽ ደቂቃ ብዙ ጎል የሚያስቆጥሩ ተጫዋቾች ላይ ጆታ ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል በእየ 117 ደቂቃ 1 ጎል ያገባል 👊
🥇 ሀላንድ 106 ደቂቃ
🥈 ጆታ 117 ደቂቃ
🥈 ኢሳቅ 117 ደቂቃ
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool | 269 |
| 13 | ማድሪድ ትሬንት ላይ ፍላጎት እንዳለው ፋብሪዚዮ ሮማኖም ተናግሯል!!!
የማይሆነውን
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpoo | 269 |
| 14 | 🎙አርኖልድ በ2018 የተናገረው
“ከሊቨርፑል ሌላ መጫወት የምፈልግበት ክለብ ያለ አይመስለኝም ! የሊቨርፑል ሌጀንድ መሆን ነው የምፈልገው ! " 🔥
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpoo | 306 |
| 15 | 🎙አርኖልድ በ2018 የተናገረው
“ከሊቨርፑል ሌላ መጫወት የምፈልግበት ክለብ ያለ አይመስለኝም ! የሊቨርፑል ሌጀንድ መሆን ነው የምፈልገው ! " 🔥
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpoo | 1 |
| 16 | ሀርቪ ኤሊዮት ድንቅ ስራ...
የኢንግሊዝ ከ21 አመት በታች ቡድን ከአዘርባጃን ከ21 አመት በታች ጨዋታ ማድረጋቸው ይታወቃል።
ኢንግሊዝ ብ/ቡድን በአዲሱ ማልያቸው ላይ ኮሌታው ሲታጠፍ ግብረሰዶማውያንን የሚወክል ምልክት ጎልቶ ይታያል። በጨዋታው ሀርቪ ኤልዮት በአዲሱ የኢንግሊዝ ማልያ ላይ ያለውን ግብረሰዶማውያንን የሚወክል ምልክት ኮሌታውን ባለማጠፍ ምልክቱን በመሸፈን ጨዋታውን አድርጓል።ይህም በብዙዎች እንዲደነቅ አድርጎታል።
💎✨ | 332 |
| 17 | Post mareg enjemr esit reaction asayugn | 496 |
| 18 | GUYS yihen channel lishetew nw ena megizat yemifelig yanagiregn @Bh_leader | 647 |
| 19 | ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ
አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ 👇👇 | 307 |
| 20 | 👻ኤልያኖች የሚኖሩበት አለም እንዳለ ታውቃላቹ ?
🧧የገሀነቡ አለም እና የውሃው አለም እንደተገኙስ ታውቃላቹ
✨🌹በርግጠኝነት ደግሞ ከመሬት እስከ ፀሐይ ያለው እርቀት እንዴት ተለካ ብላቹ ይሆናል
✨❇️ግድ የለም ተቀላቀሉን ሙሉ መረጃ ይኖራቹዋል👇👇👇 | 286 |
