cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የኛ ሊቨርፑል™

እንኳን ወደ የኛ ሊቨርፑል ቻናል በደና መጡ። 👉 በዚህ ቻናል ስለ ሊቨርፑል 🔴:- ✓ፈጣን የዝውውር ዜናዎች ✓የቀጥታ ስርጭት ከየስታዲየሙ ✓የአሰልጣኞች አስተያየት ✓የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ Creator :- @Bh_leader For more information contact us :- @Bh_leader

Mostrar más
Advertising posts
7 075Suscriptores
-824 hours
-687 days
-31630 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Eree guys subscribers eyekenese nw ena share arigulign ena kene ga mehonachiwn asayugn esit be reaction
Mostrar todo...
👍 28👎 11🤣 5❤‍🔥 1
🚨አሁን እየተደረገ ባለው የወዳጅነት ጨዋታ ሮበርትሰን ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ወጥቷል      ቀላሉን ያርግልህ ሮቦ❤️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
Mostrar todo...
6😭 2👍 1
የክለባችን ተጫዋቾች ሮበርትሰንና ኮኖር ብራድሊ ዛሬ በተቃራኒ ሆነው የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
Mostrar todo...
2
🔴 FSG ከሊቨርፑል ሌላ ቡድን ለመግዛት እያፈላለገ መሆኑን ከዚህ በፊት ዘግበን ነበር እናም በማይክል ኤድዋርድ አማካኝነት የፈረንሳዩ ቱሉስን እንዲገዙት አሳምኗቸዋል.... አሁን ላይ በFsg እና በቱሉስ መካከል ንግግር እየተደረገ ይገኛል። 👉 ቱሉስ ቀድሞውንም በFSG አጋር በሆነው Redbird የተያዘ ቡድን ነው። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
Mostrar todo...
🔻 I ዬርገን ክሎፕ በጭንቅት የሚሰቃይ ለአንድ ታዳጊ ደጋፈ የፃፈዉ ደብዳቤ 👇 "ንግግሬን በሚስጥር ልጀምር? እኔ ፈሪ ነኝ። እዉነቱን ለመናገር ፈሪ ባልሆን ኖሮ ይጨንቀኝ ነበረ ምክንያቱም ይህን ፍርሀት እና ጭንቀት ወደ ጥሩ እና አዎንታዊ ነገር መለወጥ እችላለሁኝ። በአንተ እድሜ ላይ ያለ ልጅ የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ እንደዚህ ይሰማዋል ብሎ ማሰብ እንግዳ ሊሆንብክ እንደሚችል አዉቃለሁ። በላክልኝ ደብዳቤ ላይ በጣም ሀሳቢ ፣ ሩህሩህ እንደሆንክ እና እነዚህን ፀባይ አቅፈክ ከጭንቀት ወይንም ፍርሀት መዉጣት ከባድ እንደሆነ እረዳለሁ። ተጫዋቾቼ እንደዚህ ሲሰማቸዉ ምን እንደማድረግ ጠይቀከኝ ነበረ እና ይህን ለመመለስ ቀላል ነዉ ፣ እነሱ ለእኔ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆኑ እና በእነሱ ላይ ምን ያህል እምነት እንዳለኝ እነግራቸዋለሁ ፣ በአንተ በኩል ቤተሰቦችክ ይህን እንደሚያደርጉልክ ምንም ጥርጥር የለኝም። መጥፎ ነገር ይፈጠራል ብለክ እንዳትጨነቅ። እንደምታዉቀዉ ከአንድ በላይ የፍፃሜ ጨዋታዎችን ተሸንፊያለሁ እናም ጥሩ ስሜት አይደለም ነገር ግን በቤተሰብ እና በጓደኞቼ እገዛ ምክንያት ጉዞዬን መቀጠል ጀመርኩኝ እና አንዳንድ ጥሩ ጊዜያቶችን ማሳለፍ ችለናል። ከመጥፎ ሁኔታዎች ጋር ብጋተት ኖሮ እኚህ ነገሮች መቼም እንደማይፈጠሩ አዉቃለሁ ፣ ስለዚህ እባክህን እራስክን በአዉንታዊ መንገድ ማየት አለብክ እና ወደፊት እያደግ ስትሄድ ጥሩ ነገሮች ስለሚያጋጥምክ እነሱን እያሰብክ ጉዞክን ቀጥል። የሊቨርፑል ቤተሰብ መሆንክን እንዳትረሳ እናም ብዙ ሰዎች እንዳንተ ደስተኛ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። ድጋፍክ ለእኔ እና በክለቡ ዉስጥ ለሚገኙ ሰዎች በሙሉ ትልቅ ጥቅም አለዉ። ይህ ደብዳቤ እኛ አንተን እንደምንደግፍ እንደሆነ እወቅ።" 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
Mostrar todo...
በመጪው እሁድ ከብራይተን ጋር የምናደርገውን ጨዋታ እነማን በዳኝነት እንደሚመሩት ተረጋግጧል። ✅ዋና ዳኛ :- ዴቪድ ኩት ✅የመስመር ዳኞች :- ቲም ዉድ ፣ ማርክ ስኮልስ ✅አራተኛ ዳኛ :- ክሬይግ ፓውሰን ✅የቫር ዳኛ :- ፖል ቴርኒ ✅ረዳት የቫር ዳኛ :- ዳን ኩክ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
Mostrar todo...
ኢብራሂማ ኮናቴ ዛሬ ሀገሩ ፈረንሳይ ከቺሊ ጋር በምታደርገው ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል ፣ ዊሊያም ሳሊባ ወይም ዳዮት ኦፓሚካኖ የእሱ አጣማሪ ይሆናሉ። [L' Equipe] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
Mostrar todo...
👍 2
🚨EXCLUSIVE NEWS🚨 ክለባችን ሊቨርፑል የቦርንማውዙን የተጨዋቾች መልማይ ክሬይግ ማክኪን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል። ማክኪ በቦርንማውዝ ቤት የሪቻርድ ሂዩዝ የልብ ምት ነበር። 🥇| BBC Sport 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
Mostrar todo...
+ሊቨርፑል ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል ! ክለባችን ሊቨርፑል ኔዘርላንዳዊውን የአታላንታ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቴውን ኩፕሜነርስ ለማስፈረም ከጁቬንትስ ጋር ከባድ የሆነ ፉክክር እንደሚጠብቀው እየተገለፀ ይገኛል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
Mostrar todo...
👍 3
ሰዎች ያወራሉ እሱ ግን🔥🔥🔥🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
Mostrar todo...
👍 6👎 1