fa
Feedback
የኛ ሊቨርፑል™

የኛ ሊቨርፑል™

رفتن به کانال در Telegram

እንኳን ወደ የኛ ሊቨርፑል ቻናል በደና መጡ። 👉 በዚህ ቻናል ስለ ሊቨርፑል 🔴:- ✓ፈጣን የዝውውር ዜናዎች ✓የቀጥታ ስርጭት ከየስታዲየሙ ✓የአሰልጣኞች አስተያየት ✓የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ Creator :- @Bh_leader For more information contact us :- @Bh_leader

نمایش بیشتر
6 461
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '240
در 0 کانال‌ها
نوامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+638
در 7 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+1 477
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+2 499
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+1 783
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+1 232
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '210
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+3 156
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر0
20 دسامبر0
19 دسامبر0
18 دسامبر0
پست‌های کانال
Eree guys subscribers eyekenese nw ena share arigulign ena kene ga mehonachiwn asayugn esit be reaction

2
🚨አሁን እየተደረገ ባለው የወዳጅነት ጨዋታ ሮበርትሰን ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ወጥቷል ቀላሉን ያርግልህ ሮቦ❤️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverp
🚨አሁን እየተደረገ ባለው የወዳጅነት ጨዋታ ሮበርትሰን ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ወጥቷል      ቀላሉን ያርግልህ ሮቦ❤️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
621
3
የክለባችን ተጫዋቾች ሮበርትሰንና ኮኖር ብራድሊ ዛሬ በተቃራኒ ሆነው የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
የክለባችን ተጫዋቾች ሮበርትሰንና ኮኖር ብራድሊ ዛሬ በተቃራኒ ሆነው የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
561
4
🔴 FSG ከሊቨርፑል ሌላ ቡድን ለመግዛት እያፈላለገ መሆኑን ከዚህ በፊት ዘግበን ነበር እናም በማይክል ኤድዋርድ አማካኝነት የፈረንሳዩ ቱሉስን እንዲገዙት አሳምኗቸዋል.... አሁን ላይ በFsg እና
🔴 FSG ከሊቨርፑል ሌላ ቡድን ለመግዛት እያፈላለገ መሆኑን ከዚህ በፊት ዘግበን ነበር እናም በማይክል ኤድዋርድ አማካኝነት የፈረንሳዩ ቱሉስን እንዲገዙት አሳምኗቸዋል.... አሁን ላይ በFsg እና በቱሉስ መካከል ንግግር እየተደረገ ይገኛል። 👉 ቱሉስ ቀድሞውንም በFSG አጋር በሆነው Redbird የተያዘ ቡድን ነው። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
502
5
🔻 I ዬርገን ክሎፕ በጭንቅት የሚሰቃይ ለአንድ ታዳጊ ደጋፈ የፃፈዉ ደብዳቤ 👇 "ንግግሬን በሚስጥር ልጀምር? እኔ ፈሪ ነኝ። እዉነቱን ለመናገር ፈሪ ባልሆን ኖሮ ይጨንቀኝ ነበረ ምክንያቱም ይህን
🔻 I ዬርገን ክሎፕ በጭንቅት የሚሰቃይ ለአንድ ታዳጊ ደጋፈ የፃፈዉ ደብዳቤ 👇 "ንግግሬን በሚስጥር ልጀምር? እኔ ፈሪ ነኝ። እዉነቱን ለመናገር ፈሪ ባልሆን ኖሮ ይጨንቀኝ ነበረ ምክንያቱም ይህን ፍርሀት እና ጭንቀት ወደ ጥሩ እና አዎንታዊ ነገር መለወጥ እችላለሁኝ። በአንተ እድሜ ላይ ያለ ልጅ የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ እንደዚህ ይሰማዋል ብሎ ማሰብ እንግዳ ሊሆንብክ እንደሚችል አዉቃለሁ። በላክልኝ ደብዳቤ ላይ በጣም ሀሳቢ ፣ ሩህሩህ እንደሆንክ እና እነዚህን ፀባይ አቅፈክ ከጭንቀት ወይንም ፍርሀት መዉጣት ከባድ እንደሆነ እረዳለሁ። ተጫዋቾቼ እንደዚህ ሲሰማቸዉ ምን እንደማድረግ ጠይቀከኝ ነበረ እና ይህን ለመመለስ ቀላል ነዉ ፣ እነሱ ለእኔ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆኑ እና በእነሱ ላይ ምን ያህል እምነት እንዳለኝ እነግራቸዋለሁ ፣ በአንተ በኩል ቤተሰቦችክ ይህን እንደሚያደርጉልክ ምንም ጥርጥር የለኝም። መጥፎ ነገር ይፈጠራል ብለክ እንዳትጨነቅ። እንደምታዉቀዉ ከአንድ በላይ የፍፃሜ ጨዋታዎችን ተሸንፊያለሁ እናም ጥሩ ስሜት አይደለም ነገር ግን በቤተሰብ እና በጓደኞቼ እገዛ ምክንያት ጉዞዬን መቀጠል ጀመርኩኝ እና አንዳንድ ጥሩ ጊዜያቶችን ማሳለፍ ችለናል። ከመጥፎ ሁኔታዎች ጋር ብጋተት ኖሮ እኚህ ነገሮች መቼም እንደማይፈጠሩ አዉቃለሁ ፣ ስለዚህ እባክህን እራስክን በአዉንታዊ መንገድ ማየት አለብክ እና ወደፊት እያደግ ስትሄድ ጥሩ ነገሮች ስለሚያጋጥምክ እነሱን እያሰብክ ጉዞክን ቀጥል። የሊቨርፑል ቤተሰብ መሆንክን እንዳትረሳ እናም ብዙ ሰዎች እንዳንተ ደስተኛ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። ድጋፍክ ለእኔ እና በክለቡ ዉስጥ ለሚገኙ ሰዎች በሙሉ ትልቅ ጥቅም አለዉ። ይህ ደብዳቤ እኛ አንተን እንደምንደግፍ እንደሆነ እወቅ።" 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
402
6
በመጪው እሁድ ከብራይተን ጋር የምናደርገውን ጨዋታ እነማን በዳኝነት እንደሚመሩት ተረጋግጧል። ✅ዋና ዳኛ :- ዴቪድ ኩት ✅የመስመር ዳኞች :- ቲም ዉድ ፣ ማርክ ስኮልስ ✅አራተኛ ዳኛ :- ክሬይግ ፓ
በመጪው እሁድ ከብራይተን ጋር የምናደርገውን ጨዋታ እነማን በዳኝነት እንደሚመሩት ተረጋግጧል። ✅ዋና ዳኛ :- ዴቪድ ኩት ✅የመስመር ዳኞች :- ቲም ዉድ ፣ ማርክ ስኮልስ ✅አራተኛ ዳኛ :- ክሬይግ ፓውሰን ✅የቫር ዳኛ :- ፖል ቴርኒ ✅ረዳት የቫር ዳኛ :- ዳን ኩክ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
274
7
ኢብራሂማ ኮናቴ ዛሬ ሀገሩ ፈረንሳይ ከቺሊ ጋር በምታደርገው ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል ፣ ዊሊያም ሳሊባ ወይም ዳዮት ኦፓሚካኖ የእሱ አጣማሪ ይሆናሉ። [L' Equipe] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_
ኢብራሂማ ኮናቴ ዛሬ ሀገሩ ፈረንሳይ ከቺሊ ጋር በምታደርገው ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል ፣ ዊሊያም ሳሊባ ወይም ዳዮት ኦፓሚካኖ የእሱ አጣማሪ ይሆናሉ። [L' Equipe] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
273
8
🚨EXCLUSIVE NEWS🚨 ክለባችን ሊቨርፑል የቦርንማውዙን የተጨዋቾች መልማይ ክሬይግ ማክኪን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል። ማክኪ በቦርንማውዝ ቤት የሪቻርድ ሂዩዝ የልብ ምት ነበር። 🥇| BBC Sp
🚨EXCLUSIVE NEWS🚨 ክለባችን ሊቨርፑል የቦርንማውዙን የተጨዋቾች መልማይ ክሬይግ ማክኪን ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል። ማክኪ በቦርንማውዝ ቤት የሪቻርድ ሂዩዝ የልብ ምት ነበር። 🥇| BBC Sport 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
273
9
+ሊቨርፑል ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል ! ክለባችን ሊቨርፑል ኔዘርላንዳዊውን የአታላንታ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቴውን ኩፕሜነርስ ለማስፈረም ከጁቬንትስ ጋር ከባድ የሆነ ፉክክር እንደሚጠብቀው እየተገለፀ
+ሊቨርፑል ተጨዋች ማስፈረም ይፈልጋል ! ክለባችን ሊቨርፑል ኔዘርላንዳዊውን የአታላንታ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቴውን ኩፕሜነርስ ለማስፈረም ከጁቬንትስ ጋር ከባድ የሆነ ፉክክር እንደሚጠብቀው እየተገለፀ ይገኛል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
341
10
ሰዎች ያወራሉ እሱ ግን🔥🔥🔥🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
ሰዎች ያወራሉ እሱ ግን🔥🔥🔥🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
336
11
+ሞሀመድ ሳላህ ታላቅ ተጫዋች አይደለም የቀድሞ የናይጄርያ እና የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የፊት መስመር አጥቂ ያኩቡ አይግቤኒ " ሳላህ ታላቅ ተጫዋች አይደለም " ሲል ተደምጧል። እንደ ያኩቡ አስተ
+ሞሀመድ ሳላህ ታላቅ ተጫዋች አይደለም የቀድሞ የናይጄርያ እና የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የፊት መስመር አጥቂ ያኩቡ አይግቤኒ " ሳላህ ታላቅ ተጫዋች አይደለም "  ሲል ተደምጧል። እንደ ያኩቡ አስተያየት "ሳላህ በትላልቅ ደረጃ የሚነሳ ተጫዋች አይደለም ፣ አብዛኞቹ የሚያስቆጥራቸው ጎሎች በእድል ነው " ሲል ተናግሯል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
298
12
+ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ በትንሽ ደቂቃ ብዙ ጎል የሚያስቆጥሩ ተጫዋቾች ላይ ጆታ ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል በእየ 117 ደቂቃ 1 ጎል ያገባል 👊 🥇 ሀላንድ 106 ደቂቃ 🥈 ጆታ 11
+ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ በትንሽ ደቂቃ ብዙ ጎል የሚያስቆጥሩ ተጫዋቾች ላይ ጆታ ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል በእየ 117 ደቂቃ 1 ጎል ያገባል 👊 🥇 ሀላንድ 106 ደቂቃ 🥈 ጆታ 117 ደቂቃ 🥈 ኢሳቅ 117 ደቂቃ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpool
269
13
ማድሪድ ትሬንት ላይ ፍላጎት እንዳለው ፋብሪዚዮ ሮማኖም ተናግሯል!!! የማይሆነውን 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpoo
ማድሪድ  ትሬንት ላይ ፍላጎት እንዳለው ፋብሪዚዮ ሮማኖም ተናግሯል!!! የማይሆነውን 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpoo
269
14
🎙አርኖልድ በ2018 የተናገረው “ከሊቨርፑል ሌላ መጫወት የምፈልግበት ክለብ ያለ አይመስለኝም ! የሊቨርፑል ሌጀንድ መሆን ነው የምፈልገው ! " 🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool �
🎙አርኖልድ በ2018 የተናገረው “ከሊቨርፑል ሌላ መጫወት የምፈልግበት ክለብ ያለ አይመስለኝም ! የሊቨርፑል ሌጀንድ መሆን ነው የምፈልገው ! " 🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpoo
306
15
🎙አርኖልድ በ2018 የተናገረው “ከሊቨርፑል ሌላ መጫወት የምፈልግበት ክለብ ያለ አይመስለኝም ! የሊቨርፑል ሌጀንድ መሆን ነው የምፈልገው ! " 🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Et_Liverpool 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @et_Liverpoo
1
16
ሀርቪ ኤሊዮት ድንቅ ስራ... የኢንግሊዝ ከ21 አመት በታች ቡድን ከአዘርባጃን ከ21 አመት በታች ጨዋታ ማድረጋቸው ይታወቃል። ኢንግሊዝ ብ/ቡድን በአዲሱ ማልያቸው ላይ ኮሌታው ሲታጠፍ ግብረሰዶማውያን
ሀርቪ ኤሊዮት ድንቅ ስራ... የኢንግሊዝ ከ21 አመት በታች ቡድን ከአዘርባጃን ከ21 አመት በታች ጨዋታ ማድረጋቸው ይታወቃል። ኢንግሊዝ ብ/ቡድን በአዲሱ ማልያቸው ላይ ኮሌታው ሲታጠፍ ግብረሰዶማውያንን የሚወክል ምልክት ጎልቶ ይታያል። በጨዋታው ሀርቪ ኤልዮት በአዲሱ የኢንግሊዝ ማልያ ላይ ያለውን ግብረሰዶማውያንን የሚወክል ምልክት  ኮሌታውን ባለማጠፍ ምልክቱን በመሸፈን ጨዋታውን አድርጓል።ይህም በብዙዎች እንዲደነቅ አድርጎታል። 💎✨
332
17
Post mareg enjemr esit reaction asayugn
496
18
GUYS yihen channel lishetew nw ena megizat yemifelig yanagiregn @Bh_leader
647
19
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ 👇👇
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ 👇👇
307
20
👻ኤልያኖች የሚኖሩበት አለም እንዳለ ታውቃላቹ ? 🧧የገሀነቡ አለም እና የውሃው አለም እንደተገኙስ ታውቃላቹ ✨🌹በርግጠኝነት ደግሞ ከመሬት እስከ ፀሐይ ያለው እርቀት እንዴት ተለካ ብላቹ ይሆናል
👻ኤልያኖች የሚኖሩበት አለም እንዳለ ታውቃላቹ ? 🧧የገሀነቡ አለም እና የውሃው አለም እንደተገኙስ ታውቃላቹ ✨🌹በርግጠኝነት ደግሞ ከመሬት እስከ ፀሐይ ያለው እርቀት እንዴት ተለካ ብላቹ ይሆናል ✨❇️ግድ የለም ተቀላቀሉን ሙሉ መረጃ ይኖራቹዋል👇👇👇
286