en
Feedback
K2teenagers channel

K2teenagers channel

Open in Telegram

" እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።" (የዮሐንስ ወንጌል 13:35) በዚ channel ላይ የሕብረቱን ሁሉንም ፕሮግራሞች ማግኘት ይቻላል #እንዋደዳለን #እንረዳዳለን #አብረን_እናድጋለን ketana 2 full gospel teenagers channel @K2FGTC

Show more
210
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+1
in 0 channels
November '24
+7
in 0 channels
Get PRO
October '24
+7
in 0 channels
Get PRO
September '24
+28
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '24
+12
in 0 channels
Get PRO
January '24
+208
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 December0
08 December0
07 December0
06 December0
05 December0
04 December0
03 December0
02 December0
01 December+1
Channel Posts
Yenegew conference ye teenage new hulachum endatkeru mulu ken new mesa🍔 erasachun new metchelut

2
Don't miss it Tomorrow
Don't miss it Tomorrow
492
3
No text...
201
4
🎉🎉🎉🚨🚨🚨🚨4 ቀን ብቻ ቀረው🚨🚨🚨🎉🎉🎉 ሰላም የተወደዳችሁ🙋‍♂ በጉጉት ለምንጠብቀው ምሽጋችን እየተዘጋጃችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን ⏰#መነሻ_ሰዓት: እሁድ 8ሰዐት 📍#መነሻ_ቦታ: ቸርች 🎺ላልሰሙ ጓደኞቻችሁ አሳውቁ 💰የትራንስፖርት 200ብር ይዘን እንምጣ #መጵሀፍቅዱስ_እና_ማስታወሻ_እንዳይረሳ #በክርስቶስ_የእግዚአብሔር_ቤተሰቦች_ነን #እንዋደዳለን #እንረዳዳለን #አብረንእናድጋለን #k2teenage
314
5
ሰላም ቅዱሳን ሁላችሁም አዳጊ ወጣቶች መጥታችሁ እንድትማሩ እና እንድትጸልዩ እንጋብዛለን ፀሎት ህብረት
ሰላም ቅዱሳን ሁላችሁም አዳጊ ወጣቶች መጥታችሁ እንድትማሩ እና እንድትጸልዩ እንጋብዛለን ፀሎት ህብረት
2
6
No text...
18
7
#ከጥር_29_እስከ_የካቲት_1_የሚደረግ_ልዩ_conference #በኢትዮጵያ_ሙሉ_ወንጌል_ቤተክርስቲያን_ደቡብ_ምዕራብ_ክልል_ከ_40_ሙሉ_ወንጌል_አጥቢያ_ቤተክርስቲያን_ከቀጠና_ሁለት_ሙሉ_ወንጌል_ቤ/ክ+2
#ከጥር_29_እስከ_የካቲት_1_የሚደረግ_ልዩ_conference #በኢትዮጵያ_ሙሉ_ወንጌል_ቤተክርስቲያን_ደቡብ_ምዕራብ_ክልል_ከ_40_ሙሉ_ወንጌል_አጥቢያ_ቤተክርስቲያን_ከቀጠና_ሁለት_ሙሉ_ወንጌል_ቤ/ክ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ #አርብ_ምሽት_በመገኘት_የጌታን_ፀጋ_እንድትካፈሉ_እንጋብዛለን
412
8
ሰላም ቅዱሳን ሁላችሁም አዳጊ ወጣቶች መጥታችሁ እንድትማሩ እና እንድትጸልዩ እንጋብዛለን ፀሎት ህብረት
ሰላም ቅዱሳን ሁላችሁም አዳጊ ወጣቶች መጥታችሁ እንድትማሩ እና እንድትጸልዩ እንጋብዛለን ፀሎት ህብረት
9
9
#ልዩ_የመንፈስ_ቅዱስ_ሙላት_እና_የሀይል_መታጠቅ_ኮንፍራንስ 🎉🎉🎉🎊 ለልጆች , ለአዳጊ ወጣቶች እና ለወጣቶች የተዘጋጀ ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና ለሀይል የሚፀለይበት #ታላቅ_ኮንፍራንስ 🔥🔥
#ልዩ_የመንፈስ_ቅዱስ_ሙላት_እና_የሀይል_መታጠቅ_ኮንፍራንስ 🎉🎉🎉🎊      ለልጆች , ለአዳጊ ወጣቶች እና ለወጣቶች የተዘጋጀ ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና ለሀይል የሚፀለይበት #ታላቅ_ኮንፍራንስ 🔥🔥       #እግዚአብሔር_በሀይሉ_ከፍ_ያለውን_ነገር_ያደርጋል 🙏 #ከተጋባዥ_ዘማሪዎች_እና_ከቤተክርስቲያናችን_የአምልኮ_ቡድኖች_ጋር_ጌታን_በታላቅ_ክብር_እናመልካለን 🎸🎤🎹🥁🎷 #ሐሙስ_ቀኑን_ሙሉ_በመገኘት_የጌታን_ፀጋ_እንድትካፈሉ_እንጋብዛለን 🙏
336
10
No text...
367
11
No text...
331
12
No text...
222
13
No text...
204
14
selam lenante yihun. befitachn balew tr 5 ehud gubaye lay ye zmare agelglot endalen yitawekal ena yezan ken magelgel yemtfelgu hulu kedmachu melemamed slalebachu nege(hamus) 10 seat lay church endtmetu yihun. Tebareku🙌
261
15
No text...
213
16
No text...
174
17
#ጌታ_ቢፈቅድ_ቅዳሜ_ልዩ_የበአል_ ዋዜማ_ምሽት....በቤተክርስቲያናችን ተዘጋጅቷል...ሁላችንም ከቤተሰቦቻችን ጋር አዳዲስ ሰዎችንም በመጋበዝ እንምጣ.....ተባረኩ🙌🙌+1
#ጌታ_ቢፈቅድ_ቅዳሜ_ልዩ_የበአል_ ዋዜማ_ምሽት....በቤተክርስቲያናችን ተዘጋጅቷል...ሁላችንም ከቤተሰቦቻችን ጋር አዳዲስ ሰዎችንም በመጋበዝ እንምጣ.....ተባረኩ🙌🙌
230
18
ከሌብነት ወደ አገልጋይነት አናሲሞስ ከጌታው ገንዘብን በመስረቅ ኮብልሎ የነበረና አይጠቅምም የተባለ ባሪያ ነበር። ነገር ግን ከጳውሎስ ከሰማውና ሊቀበል ከቻለው የእግዚአብሔር ወንጌል የተነሳ ከመለወጥ
ከሌብነት ወደ አገልጋይነት አናሲሞስ ከጌታው ገንዘብን በመስረቅ ኮብልሎ የነበረና አይጠቅምም የተባለ ባሪያ ነበር። ነገር ግን ከጳውሎስ ከሰማውና ሊቀበል ከቻለው የእግዚአብሔር ወንጌል የተነሳ ከመለወጥ አልፎ ታላቅ የእምነት አባት የሆኑትን ጳውሎስንና ፊሊሞናን ሊጠቅም የሚችል ክርስቲያን ለመሆን በቃ። የአናሲሞስ ታሪክ ወንጌል አስፈላጊ የሆነውን ተሐድሶ በማምጣት ለሌሎች የሚቆረስ ህይወት እንዲኖረን ሊያደርግ የሚችል ትልቅ ሀይል እንደሆነ ማሳያ ነው።
324
19
ከ3 ሰው ወደ 3000 ሰው ለከበረ አገልግሎት በኢየሱስ ተመርጦ ለ3 አመት ተኩል ብዙ ድንቅና ተአምራት በማየት በእየሱስ እግር ስር ቁጭ ብሎ ከተማረ በኋላ እየሱስን በገረድ ፊት በመክዳት ትልቅ ውድቀ
ከ3 ሰው ወደ 3000 ሰው ለከበረ አገልግሎት በኢየሱስ ተመርጦ ለ3 አመት ተኩል ብዙ ድንቅና ተአምራት በማየት በእየሱስ እግር ስር ቁጭ ብሎ ከተማረ በኋላ እየሱስን በገረድ ፊት በመክዳት ትልቅ ውድቀትን ወደቀ። ከዚህም ውድቀት በኋላ ንስሃ በመግባት ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ ከነበረው ቁርጠኝነት የተነሳ በአንድ ጊዜ ለ3000 ሰው መዳን ምክንያት ለመሆን በቃ። የጴጥሮስ ታሪክ ማንም ሰው ምንም አይነት ውድቀትን ቢወድቅ፤ ወደ እግዚያብሔር ለመመለስ ቁርጠኝነት ካለው፤ ለተሀድሶና ከቀድሞ በተሻለ ጉልበት ዳግም ለመቆም ተስፋ እንዳለው ማሳያ ነው።
308
20
ከሳውል ወደ ጳውሎስ በአንድ ወቅት ክርስቲያኖችን ያሳድድ የነበረ ሰው በህይወቱ ከመጣው ትልቅ ለውጥ የተነሳ ታላቅ የእምነት አባት ሆኖ ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር የሚጠራ ሐዋርያ ለመሆን በቃ። የጳውሎ
ከሳውል ወደ ጳውሎስ በአንድ ወቅት ክርስቲያኖችን ያሳድድ የነበረ ሰው በህይወቱ ከመጣው ትልቅ ለውጥ የተነሳ ታላቅ የእምነት አባት ሆኖ ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር የሚጠራ ሐዋርያ ለመሆን በቃ። የጳውሎስ ታሪክ ማንም ሰው ምንም አይነት ውድቀት/ኃጢአተ ውስጥ ቢሆን በንስሀ ከተመለሰ ለተሀድሶ እና እግዚአብሔርን ለሚያከብር ህይወት ተስፋ እንዳለው ማሳያ ነው።
311