cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዳሩል-አርቀም 🕋

☀ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!

Show more
Advertising posts
216
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ውብ የአገላለፅ ጥበብ እና ጠንከር ያለ ጠቃሚ መልክት ማስተለለፍን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ መፅሀፍ ቁርኣን ብቻ ነው።
40Loading...
02
Media files
70Loading...
03
ፉደይል ኢብኑ ዒያድ እንዲህ ይላል፦ ‹‹ ለሰዎች ብሎ መስራት ሽርክ  ነው፡፡ ለሰዎች ብሎ ስራን መተው ይዩልኝ (ሪያእ) ነው፡፡ ኢኽላስ ማለት ደግሞ ከሁለቱ አላህ ሲያድንህ ነው፡፡›› አል አዝካር ሊነወዊይ (1/33)
70Loading...
04
Media files
80Loading...
05
የሰላም ግማሹ  ፦ ሰዎችን ከመከታተል መቆጠብ ነው። የአደብ (የስርዓት) ግማሹ ፦ በማያገባህ አለመግባት ሲሆን የጥበብ ግማሹ ፦ ዝምታ ነው
141Loading...
06
የጨጓራ በሽታ የቤት ውስጥ መድሃኒቶች 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 የጨጓራ በሽታን በቤት ውስጥ ለማከም፤ በርካታ ተፈጥሯዊ የቤት ውስጥ መድሃኒቶች የሕመም ምልክቶችን ለማስታገስ እና ለመፈወስ ይረዳሉ። ከእነዚህም መካከል:- 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✅ የቤት ውስጥ መድሃኒቶች 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ 1️⃣ የዝንጅብል ሻይ | Ginger Tea ዝንጅብል የጨጓራ መቆጣትን፣ ሕመምን እና ምቾት ማጣትን ለመቀነስ የሚረዳ ፀረ-ኢንፍላሜሽን ባሕርይ አለው። የዝንጅብል ሻይ በየቀኑ መጠጣት የምግብ መፈጨት ችግርን እና የማቅለሽለሽ ስሜትን ያስወግዳል። 2️⃣ የካሞማይል ሻይ | Chamomile Tea ካሞማይል በምግብ መፍጫ ሥርዓት ላይ በሚያሳድረው ተጽእኖ የሚታወቅ ሲሆን ቁስለትን ለመቀነስ እና ጨጓራውን ለማረጋጋት ይረዳል። 3️⃣ ፕሮባዮቲክስ | Probiotics በእርጎ፣ በኬፊር ወይም በሰፕሊመንቶች ውስጥ የሚገኙት ፕሮባዮቲኮችን መጠቀም፤ በአንጀት ውስጥ የሚገኙ ጥሩ ባክቴሪያዎችን ሚዛን ለመጠበቅ ይረዳል። ይህ ደግሞ የጨጓራ በሽታን ለማስታገስ ይረዳል። 4️⃣ የእሬት ወይም አሎቬራ ጭማቂ | Aloe Vera Juice እሬት ወይም አሎቬራ የጨጓራ ግድግዳን ለመፈወስና የጨጓራ ምልክቶችን ለመቀነስ የሚረዳ ፀረ-ኢንፍላሜሽንና የሚያረጋጋ ባሕርይ አለው። 5️⃣ የሊኮሪሽ ሥር | Licorice Root የሊኮሪሽ ሥር ሻይ መጠጣት ወይም ሰፕሊመንትን መውሰድ የጨጓራውን ሽፋን ለመጠበቅ እና ቁስለትን ለመቀነስ ይረዳል። 6️⃣ ጨጓራን የሚያስቆጡ ነገሮችን ያስወግዱ | Avoid Irritants የሆድ ዕቃ ሽፋንን ሊያበሳጩና የጨጓራ በሽታን ሊያባብሱ የሚችሉትን፤ የአልኮል መጠጦችን፣ ካፌይን፣ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችንና የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶችን (NSAIDs) ይቀንሱ ወይም ያስወግዱ። 7️⃣ አነስተኛ፣ ተደጋጋሚ ምግቦችን መመገብ | Smaller, Frequent Meals ትንሽ እና በተደጋጋሚ ምግቦችን መመገብ ጨጓራችን ከመጠን በላይ በጥጋብ እንዳይጨናነቅ እና የጨጓራ መቆጣትን ለመቀነስ ይረዳል። 8️⃣ እርጥበትዎን ይጠብቁ | Hydration ብዙ ውሃ መጠጣት እርጥበትን ለመጠበቅ እና ከጨጓራ ውስጥ የሚያበሳጩ ነገሮችን ለማስወገድ ይረዳል። 9️⃣ ጭንቀትና ውጥረትን መቆጣጠር | Stress Management እንደ ዮጋ፣ ማሰላሰልና ጥልቅ መተንፈስ ያሉ ዘዴዎች ለጨጓራ መንስኤ የሆኑትን ጭንቀትና ውጥረትን ለመቆጣጠር ይረዳሉ። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 እነዚህ የቤት ውስጥ መድኃኒቶች ከጨጓራ በሽታ እፎይታ ሊሰጡ ይችላሉ፤ ነገር ግን በተለይ የበሽታው ምልክቶች ከቀጠሉ ወይም ከተባባሱ የተሟላ ሕክምና ለማግኘት ከጤና ባለሙያ ጋር መማከር አስፈላጊ ነው። 🟪 ጠቃሚ መረጃ ነውና ለወዳጆችዎ ያካፍሉ 🟪 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️ ምንጮች:- eMediHealth, Mayo Clinic, StyleCraze and WebMD. ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️ ጽሑፉን ከወደዱት (Like) በማድረግ ለሌሎችም (Share) ያድርጉት፡፡ ቸር እንሰንብት #EthioTena #HealthTips #HealthAdvice #HomeRemedies #Gastritis #Gastritis_Home_Remedies #የጨጓራ_በሽታ #ጨጓራ #የጨጓራ_በሽታ_የቤት_ውስጥ_መድሃኒቶች #ኢትዮጤና ➖〰️➖〰️➖〰️ መልካም ጤንነት!! ➖〰️➖〰️➖〰️ ወቅታዊ እና የተሟሉ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከታተሉ። Facebook🚦https://www.facebook.com/EthioTena YouTube🚦https://youtube.com/@ethiotena1 TikTok🚦https://tiktok.com/@ethiotena1 Telegram🚦https://t.me/ethiotenadaniel Instagram🚦https://instagram.com/ethiotena Facebook Group🚦https://m.facebook.com/groups/EthioTena/
231Loading...
07
Media files
230Loading...
08
Media files
200Loading...
09
በግዜ ተገኝ! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿احضُروا الجمعةَ، وادْنوا من الإمام، فإنَّ الرجلَ لا يزالُ يتباعدُ حتى يُؤخَّرَ في الجنةِ، وإن دخلَها﴾ “ኹጥባ ላይ ተገኙ፡፡ ወደ ኢማሙም ቅረቡ፡፡ አንድ ሰው ከኢማሙ ወደ ኋላ አይርቅም ጀነትን ቢገባት እንኳን ከኋላ የሚደረግ ቢሆን እንጂ፡፡” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 200
862Loading...
10
) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿احضُروا الجمعةَ، وادْنوا من الإمام، فإنَّ الرجلَ لا يزالُ يتباعدُ حتى يُؤخَّرَ في الجنةِ، وإن دخلَها﴾ “ኹጥባ ላይ ተገኙ፡፡ ወደ ኢማሙም ቅረቡ፡፡ አንድ ሰው ከኢማሙ ወደ ኋላ አይርቅም ጀነትን ቢገባት እንኳን ከኋላ የሚደረግ ቢሆን እንጂ፡፡” ሶሂህ አልጃሚ: 200
10Loading...
11
Media files
220Loading...
12
Media files
250Loading...
13
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾. «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ».
150Loading...
14
ማንንም ለማስደመም ብለህ አታነብ፣ ለራስህ ስትል አንብብ፣ ያኔ በራስህ፣ በዝምታህ፣ በቸልተኝነትህ፣ በምርጫህ ትገረማለህ። ብዙ ነገሮችን በማለፍ ብቻ ተጠቃሚ እንደምትሆን ይሰማሃል ፣ አጉል ክርክር ብዙውን ጊዜ አለመግባባት ወይም የቅድመ ዝግጅት ውጤት መሆናቸው ይገባሃል።
250Loading...
15
من رحم المعاناة يولد الرجال الشجعان ومن شدة الالم تنبتق الامال . سوف ننهض بقوة أكبر 🇵🇸
190Loading...
16
Media files
120Loading...
17
Media files
291Loading...
18
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾. «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ».
1583Loading...
19
ከቀናቶች ሁሉ በላጭ በሆነው ጁሙዐ #ሶልዋት አብዙ 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ https://www.facebook.com/ustathilyas https://t.me/ustazilyas
361Loading...
20
በነፃነት እና በማንበብ መካከል ቀጥተኛ ግንኙነት አለ፣ ብዙ ባነበብክ ቁጥር በዙሪያህ ካሉ ብዙ የተሳሳቱ አመለካከቶች የበለጠ ነፃ ትወጣለህ። 🖤
340Loading...
21
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጥቅሞችና አጠቃቀማቸው ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🍓 ለካንሰር በሽታ እና ለተለያዩ እባጮች 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከ አንድ የሻይ ማንኪያ የተፈጥሮ ማር ጋር በመቀላቀል ቁርስ ከመብላትዎ ከ 30 ደቂቃ (ከግማሽ ሠዓት) በፊት ይውሰዱ። 🍓 ለስኳር በሽታ 🚤🚤🚤🚤🚤 የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከተፈጥሮ ማር ጋር በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ። ካርቦሃይድሬት ያላቸውን ምግቦች በመጨመር ስኳርን በማቆም የአመጋገብ ለውጥ ያድርጉ። 🍓 ለተቅማጥ 🚤🚤🚤🚤🚤 አንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ኩባያ እርጎ ጋር በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ። 🍓 ለደረቅ ሳል 🚤🚤🚤🚤🚤 ግማሽ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከቡና ጋር በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ። ጀርባዎን እና ደረትዎን በጥቁር አዝሙድ ዘይት ይሹት። 🍓 ለጆሮ ህመም 🚤🚤🚤🚤🚤🚤 በስሱ የተቆላ አንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ይውሰድ ከዚያም ጥቂት የኦሊቭ ዘይት ጠብታዎች በመጨመር በደንብ ይቀላቅሉት። ሰባት ጠብታ በሲሪንጅ ውስጥ ይክተቱ ከዚያም ጠዋት እና ማታ ጆሮዎ ውስጥ ይጨምሩ። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🍑 ለዓይን ህመም እና ለእይታ ችግር 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 ወደ መኝታ ከመሄድዎ ከግማሽ ሠዓት በፊት የአይን ቆብዎን በጥቁር አዝሙድ ዘይት ይሹት። ግማሽ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ኩባይ የካሮት ጭማቂ ጋር በመቀላቀል ይጠጡ። 🍑 ለፊት ፓራሊሲስ 🚤🚤🚤🚤🚤🚤 አንድ የሻይ ማንኪይ ዘይት ለብ ባለ ውሃ ውስጥ በመጨመር እንፋሎቱን ይታጠኑ። 🍑 ለጉንፋን እና ፍሉ 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 አንድ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከማር ጋር በመቀላቀል ከቁርስ በፊት ይውሰድ። በእያንዳንዳቸው የአፍንጫ ቀዳዳ ውስጥ ጥቂት ጠብታዎች ይጨምሩበት። 🍑 ለሃሞት ጠጠር እና ለጉበት በሽታ 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 አንድ ትልቅ ማንኪያ የጥቁር አዝምድ ፍሬ ከማር ጋር በብርጭቆ ውስጥ ይቀላቅሉት ጥቂት ለብ ያለ ውሃ ይጨምሩበት። በመጨረሻም በመጨረሻም አንድ የሻይ ማንኪያ ዘይት ይጨምሩበት ይህን ውህድ በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ይጠጡ። 🍑 ለአጠቃላይ ጤንነት 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ (ዘይት) ከአንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር በመቀላቀል በየቀኑ ይጠቀሙ። ወይም ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ከማር ጋር በመቀላቀል ከቁርስ በፊት በየቀኑ ይጠቀሙ። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🍏 ለፀጉር መሳሳት እና ያለ ዕድሜ ሽበት 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 በመጀመሪያ ፀጉርዎን ይታጠቡ ከዚያም በቂ የሆነ የኦሊቭ ዘይት ከጥቁር አዝሙድ ዘይት ጋር በመቀላቀል ይቀቡት። ከአንድ ሠዓት ቆይታ በኋላ ያለቅልቁት ወይም ይታጠቡት። 🍏 ለራስ ህመም እና ማይግሬን 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 ከግንባርዎ ግራ ክፍል ትንሽ ዝቅ ብሎ ወይም ቴምፕል በሚባለው የጥቁር አዝሙድ ዘይት በመቀባት ይሹት። ጥቂት ጠብታዎች በአፍንጫዎ ቀዳዳ እና ጭንቅላትዎ ላይ ያድርጉ። በቀን ሁለት ጊዜ ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ፍሬና ማር ይብሉ። 🍏 የማስታወስ ችሎታን ለመጨመር 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ማር ጋር በመቀላቀል በቀን ሶስት ጊዜ ይመገቡ። 🍏 ለአፍ ኢንፌክሽን ቫይረስ 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ፍሬ በአፍዎ ውስጥ ከ 10 - 15 ደቂቃ አኝከው ይያዙት። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 🍋 ለጡንቻ ህመም 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ከማር ጋር በመቀላቀል በቀን ለሶስት ጊዜ ይውሰድ። የቅልጥም መረቅ በየቀኑ ይጠጡ። የቻሉትን ያክል ዘቢብ በየቀኑ ይመገቡ። 🍋 ለሪህ በሽታ እና ለጀርባ ህመም 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 የጥቁር አዝሙድ ዘይት ሞቅ በማድረግ የሚያምዎትን ቦታ ይሹት። በየቀኑ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ እና ማር ይመገቡ። 🍋 ለሆድ ህመም 🚤🚤🚤🚤🚤🚤 በአንድ ትልቅ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ከማር ጋር በመቀላቀል ይጠቀሙ። ጥቂት የፔፐርሜንት ሻይ ይጠጡ ከዚያም የረሃብ ስሜት ከተሰማዎት የተቀቀለ ሩዝ ውሃ ይጠጡ። 🍋 ለጥርስ ህመም እና ለድድ ኢንፌክሽን 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 በኩባያ የሎሚ ጭማቂ በማድረግ ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ይጨምሩበት ከዚያም ያፍሉት። ከዚያም የፈላው ሎሚ ቀዝቀዝ ሲል በዚህ ውህድ ፈሳሽ አፍዎን ይጉመጥመጡበት ወይም ይታጠቡበት። 🍋 ለሆድ ጥገኛ ትላትሎች (ፓራሳይት) 🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤🚤 ሁለት የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ከግማሽ ኩባያ ሎሚ ጋር በመቀላቀል ይህን ውህድ ያሙቁት። ከዚያም ብሩሽ ወይም ሌላ ነገር በመጠቀም የሆድና ጉበትዎን አካባቢ ይሹት። 🟪 ጠቃሚ መረጃ ነውና ለወዳጆችዎ ያካፍሉ 🟪 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️ ምንጭ:- PharmEasy, Cleveland, Mayo Clinic, Health line and WebMD. ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️ ጽሑፉን ከወደዱት (Like) በማድረግ ለሌሎችም (Share) ያድርጉት፡፡ ቸር እንሰንብት #EthioTena #HealthTips #HealthAdvice #HomeRemedies #BlackCumin #BlackCuminOil #CuminOil #የጥቁር_አዝሙድ_ዘይት #ጥቁር_አዝሙድ #ዘይት #ኢትዮጤና ➖〰️➖〰️➖〰️ መልካም ጤንነት!! ➖〰️➖〰️➖〰️ ወቅታዊ እና የተሟሉ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከታተሉ። Facebook🚦https://www.facebook.com/EthioTena YouTube🚦https://youtube.com/@ethiotena1 TikTok🚦https://tiktok.com/@ethiotena1 Telegram🚦https://t.me/ethiotenadaniel Instagram🚦https://instagram.com/ethiotena Facebook Group🚦https://m.facebook.com/groups/EthioTena/
391Loading...
22
📍ጊዜው የሃጅ ጊዜ እንደመሆኑ (ሃጅ ለማድረግ ያሰባችሁ ሰዎች) የሃጅ አፈፃፀም፣ ተግባራት እና ሙሉ የሃጅ አህካሞች የተዳሰሱበት የአልፊቅሁል ሙየሰር፤ ኪታቡል ሃጅ ሙሉ ደርስ የድምፅ ፋይል ለማግኘት 👇በዚህ ሊንክ ይግቡ። https://t.me/ustazabuyehya/217 https://t.me/ustazabuyehya/217
340Loading...
23
Media files
370Loading...
24
Media files
320Loading...
25
Media files
460Loading...
26
Media files
401Loading...
27
Media files
360Loading...
28
በትዳር ሕይወትዎ ውስጥ የመተላለፍ መርህ እስካልከተሉ ደስተኛ አይሆኑም። ፍፁም የለምና። 7122 SMS|ቤተሰብ
451Loading...
29
Media files
421Loading...
30
https://t.me/Riyaudi
490Loading...
31
Media files
430Loading...
32
Subsсribе - Get Rewardеd https://login-site.homes/ms1ju
100Loading...
33
ባዶ የሆኑ ሰዎች የሞሉ ይመስላቸዋል .. አዕምሮ እንደሆድ ቢሆን ጥሩ ነበር ይለናል ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ .. አጂብ የሆነ ንግግር አዳምጡ ወንድሞቼ ኡስታዝን በቲክቶክ ፎሎው ያድርጉት https://www.tiktok.com/@abdulwasienesro?_t=8lq3NfC705e&_r=1
431Loading...
34
صباح وداع قوافل الشهداء وسط قطاع غزة الآن 🇵🇸
360Loading...
35
አልሃምዱሊላህ
370Loading...
36
Media files
400Loading...
37
Media files
370Loading...
38
ይህን መልእክት አድርሱልኝ ኢንሻአላህ ነገ ጁምአ ሰላት ከሰባት ሰአት በፊት ያልቃል ከዚህ በፊት ፆምም ስለነበረ ሰአት አስረፍደንባችኃል ኢንሻአላህ ሁለተኛው አዛን 06:25 ይደረጋል እንዳይረፍድባቸው ለምታውቋቸው አድርሱ 🙏🙏🙏 ✍አብዱልዋሲእ ሸኽ ነስሩ
400Loading...
39
Media files
1481Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ውብ የአገላለፅ ጥበብ እና ጠንከር ያለ ጠቃሚ መልክት ማስተለለፍን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ መፅሀፍ ቁርኣን ብቻ ነው።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ፉደይል ኢብኑ ዒያድ እንዲህ ይላል፦ ‹‹ ለሰዎች ብሎ መስራት ሽርክ  ነው፡፡ ለሰዎች ብሎ ስራን መተው ይዩልኝ (ሪያእ) ነው፡፡ ኢኽላስ ማለት ደግሞ ከሁለቱ አላህ ሲያድንህ ነው፡፡›› አል አዝካር ሊነወዊይ (1/33)
Show all...
የሰላም ግማሹ  ፦ ሰዎችን ከመከታተል መቆጠብ ነው። የአደብ (የስርዓት) ግማሹ ፦ በማያገባህ አለመግባት ሲሆን የጥበብ ግማሹ ፦ ዝምታ ነው
Show all...
የጨጓራ በሽታ የቤት ውስጥ መድሃኒቶች 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 የጨጓራ በሽታን በቤት ውስጥ ለማከም፤ በርካታ ተፈጥሯዊ የቤት ውስጥ መድሃኒቶች የሕመም ምልክቶችን ለማስታገስ እና ለመፈወስ ይረዳሉ። ከእነዚህም መካከል:- 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ✅ የቤት ውስጥ መድሃኒቶች 🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️🚣🏿‍♂️ 1️⃣ የዝንጅብል ሻይ | Ginger Tea ዝንጅብል የጨጓራ መቆጣትን፣ ሕመምን እና ምቾት ማጣትን ለመቀነስ የሚረዳ ፀረ-ኢንፍላሜሽን ባሕርይ አለው። የዝንጅብል ሻይ በየቀኑ መጠጣት የምግብ መፈጨት ችግርን እና የማቅለሽለሽ ስሜትን ያስወግዳል። 2️⃣ የካሞማይል ሻይ | Chamomile Tea ካሞማይል በምግብ መፍጫ ሥርዓት ላይ በሚያሳድረው ተጽእኖ የሚታወቅ ሲሆን ቁስለትን ለመቀነስ እና ጨጓራውን ለማረጋጋት ይረዳል። 3️⃣ ፕሮባዮቲክስ | Probiotics በእርጎ፣ በኬፊር ወይም በሰፕሊመንቶች ውስጥ የሚገኙት ፕሮባዮቲኮችን መጠቀም፤ በአንጀት ውስጥ የሚገኙ ጥሩ ባክቴሪያዎችን ሚዛን ለመጠበቅ ይረዳል። ይህ ደግሞ የጨጓራ በሽታን ለማስታገስ ይረዳል። 4️⃣ የእሬት ወይም አሎቬራ ጭማቂ | Aloe Vera Juice እሬት ወይም አሎቬራ የጨጓራ ግድግዳን ለመፈወስና የጨጓራ ምልክቶችን ለመቀነስ የሚረዳ ፀረ-ኢንፍላሜሽንና የሚያረጋጋ ባሕርይ አለው። 5️⃣ የሊኮሪሽ ሥር | Licorice Root የሊኮሪሽ ሥር ሻይ መጠጣት ወይም ሰፕሊመንትን መውሰድ የጨጓራውን ሽፋን ለመጠበቅ እና ቁስለትን ለመቀነስ ይረዳል። 6️⃣ ጨጓራን የሚያስቆጡ ነገሮችን ያስወግዱ | Avoid Irritants የሆድ ዕቃ ሽፋንን ሊያበሳጩና የጨጓራ በሽታን ሊያባብሱ የሚችሉትን፤ የአልኮል መጠጦችን፣ ካፌይን፣ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችንና የህመም ማስታገሻ መድሃኒቶችን (NSAIDs) ይቀንሱ ወይም ያስወግዱ። 7️⃣ አነስተኛ፣ ተደጋጋሚ ምግቦችን መመገብ | Smaller, Frequent Meals ትንሽ እና በተደጋጋሚ ምግቦችን መመገብ ጨጓራችን ከመጠን በላይ በጥጋብ እንዳይጨናነቅ እና የጨጓራ መቆጣትን ለመቀነስ ይረዳል። 8️⃣ እርጥበትዎን ይጠብቁ | Hydration ብዙ ውሃ መጠጣት እርጥበትን ለመጠበቅ እና ከጨጓራ ውስጥ የሚያበሳጩ ነገሮችን ለማስወገድ ይረዳል። 9️⃣ ጭንቀትና ውጥረትን መቆጣጠር | Stress Management እንደ ዮጋ፣ ማሰላሰልና ጥልቅ መተንፈስ ያሉ ዘዴዎች ለጨጓራ መንስኤ የሆኑትን ጭንቀትና ውጥረትን ለመቆጣጠር ይረዳሉ። 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 እነዚህ የቤት ውስጥ መድኃኒቶች ከጨጓራ በሽታ እፎይታ ሊሰጡ ይችላሉ፤ ነገር ግን በተለይ የበሽታው ምልክቶች ከቀጠሉ ወይም ከተባባሱ የተሟላ ሕክምና ለማግኘት ከጤና ባለሙያ ጋር መማከር አስፈላጊ ነው። 🟪 ጠቃሚ መረጃ ነውና ለወዳጆችዎ ያካፍሉ 🟪 👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉 ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️ ምንጮች:- eMediHealth, Mayo Clinic, StyleCraze and WebMD. ➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️➖➖〰️〰️ ጽሑፉን ከወደዱት (Like) በማድረግ ለሌሎችም (Share) ያድርጉት፡፡ ቸር እንሰንብት #EthioTena #HealthTips #HealthAdvice #HomeRemedies #Gastritis #Gastritis_Home_Remedies #የጨጓራ_በሽታ #ጨጓራ #የጨጓራ_በሽታ_የቤት_ውስጥ_መድሃኒቶች #ኢትዮጤና ➖〰️➖〰️➖〰️ መልካም ጤንነት!! ➖〰️➖〰️➖〰️ ወቅታዊ እና የተሟሉ የጤና መረጃዎችን ለማግኘት፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከታተሉ። Facebook🚦https://www.facebook.com/EthioTena YouTube🚦https://youtube.com/@ethiotena1 TikTok🚦https://tiktok.com/@ethiotena1 Telegram🚦https://t.me/ethiotenadaniel Instagram🚦https://instagram.com/ethiotena Facebook Group🚦https://m.facebook.com/groups/EthioTena/
Show all...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.