cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝 🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝 ✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ ታምራለች። 🏝የምድር ኮከብም ነች🌹 🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱 🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝 🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋 🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷 🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች። 🌱

Show more
Advertising posts
893
Subscribers
-124 hours
-77 days
-2430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✍ወንድሜ ሆይ‼️እህቴ ሆይ ጌታችን አሏህ ቀን ላይ በወንጀል ካላመፅንው ለይል ላይ ተነስተን ለለይል ሷላት እንድንቆም ይወፍናል።      /ኢብራሂም ኢብኑ አድኸም/ 👉አሏህ በረህመቱ ከወንጀል ይጠብቀን‼️ እሱንም በአግባቡ ለመገዛት ይወፍቀን‼️ ✍አቡ ሙስሊም ቢን አህመድ-ጋቼኖ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/enkuwoch
Show all...
🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝 🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝 ✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ ታምራለች። 🏝የምድር ኮከብም ነች🌹 🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱 🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝 🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋 🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷 🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች። 🌱

በዝሙት ላይ ዘመቻ ነው አሰራጩት /////////////////// 📮የሴት (ልጅ) ፊትና ////////////////// በሚል ርዕስ⤵️ 🔖 መካሪና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሐደራ። ሙሐደራው ላይ ከተነሱ ነጥቦች⤵️ 👉የሸይጧን ጉትጎታ በሰው ልጆች ላይ፤ 👉የሸይጧን ሴራ በሴቶች ላይ ወንዶችን ለመፈተን፤ 👉በአሁን ዘመን ከሞባይል በተያያዘ የመጣ የዝሙትና የሴት ፊትና ስለ መብዛት፤ 👉በሴት ልጅ ፊትና ምክንያት ከቀጥተኛው መንገድ የተንሸራተቱ ሰዎች ታሪክ፤ 👉በተለይ ሙስሊም ሆነው የለበሱ ሆነው ያለበሱ ተራቁተው የሚሄዱ ሴቶች አኼራ እንዳለባቸውና ምን እንደሚጠብቃቸው⤵️ 👌ሌሎችም ተያያዥነት ያላቸው ነጥቦች የተወሳበት የሆነ⤵️ መካሪ፣ ገሳጭና ወሳኝ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሐደራ። 🎙️ በ ኡስታዝ አቡ ዒክሪማ ዓብዱረዛቅ አላህ ይጠብቀው። https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr
Show all...
ታላቅ ዘመቻ በዝሙት ላይ ኑ በሚድያ እንዋጋቸው ሰይፋችሁን ስጡኝ??? 📮 ዝሙትን አትቅረቡ! 📮 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ገሳጭ ትምህርት ተማሪዎች ግን ድንግልናን በሀራም መስጠት ሙድ መሰላችሁ እንዴ????? እኔማ በጣም ነው የሚበሽቀይ እርርርር ነው የምለው ወሏሂ። 🎙 ኡስታዝ ሀምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው። ይህን ማሳራጨት የጅሀድ አካል ነው https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr
Show all...
👍 1
ይህ መራር እውነታ ነው። አንዳንድ እህቶች ይህን እውነታ ቢያውቁትም ግን ተቀብለው አምነውበት መተግበር ይሳናቸዋል። የወንድ ልፍስፍስ አይረባም! አንዳንድ የተመረቁ ሚስቶች ደግሞ አንተ ብትዘናጋ እንኳ ለወላጆችህ የጎደላቸውን እንድታሟላ ይገፋፉሃል። ለእናቱና ለአባቱ ያልሆነ ሽልጥልጥ ላንቺም አያዋጣሽም። እናትና አባቱ ባይወልዱሽም የነርሱም ሐቅ አለብሽና እርሱ ዝንጉ ቢሆን እንኳ አንቺ አበረታቺው፤ ያኔ የበለጠ ይወድሻል።
Show all...
እናትና አባቱን ሐጅ ሳያስደርግ አንቺን ቀድሞ ካስደረገሽና ዑምራ ደጋግሞ ከወሰደሽ፤ በአንድኛው ጉዟችሁ ላይ ተጨማሪ ሚስት ማግባቱን ሊያበስርሽ መሆኑን ጠርጥሪ¡ (ነግሬሻለሁ፤ የኔ የወንድምሽ ምክር ነው። ልብ ላይ ጻፍ አድርገሽ ያዢውና የሆነ ዕለት አስታውሺኝ¡) እኔ አላልኩም¡
Show all...
💥ጣፍጭ አረብኛ ግጥም💥
Show all...
ذمُّ التعصب المذهبي! الشيخ محمد بن علي الإتيوبي رحمه الله 📌እስቲ አዳምጧቸው በአሁን ግዜ ሰዎች የተፈተኑበት ነገር ነው። ለማንም ሰው ወገንተኛ መሆን እንደሌለብን እየነገሩን ነው።
Show all...
የሰለፎች መንገድ /መንሐጅ/ መሆኑን እንዴት እናውቃለን? በኡስታዝ ሳሊህ አህመድ T.me/dawudyassin
Show all...
በኡስታዝ አህመድ ስለወላጅ ሀቅ   በጥሩ ገጠመኞች የተዋቀረ በእንባ የታጀበ… አቀራረብ    ይደመጥ
Show all...