cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

sᴇᴍʜᴀʟ ғᴇᴇʟɪɴɢs 🤌🧸

hey guys it's me semhal this channel is for you #life challenge 💜 #voice music💜 #music #quite poem 🍂💜 Man may have discover fire , but women discover how to play with it💜💜 , Ma tiktok account @semhal1221 💜💡 💜 cross: @hanun67

Show more
Advertising posts
605
Subscribers
-224 hours
-77 days
-1130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Ofc she is me🌚
Show all...
Ahunse dekemgn 😒😔
Show all...
#ተነስቷል! ህያውን ከሙታን መሃል ለምን ፈለጋችሁ ተነስቷል ጌታ ተነስቷል ይብዛ ሰላማችሁ!                                                         እንኳን   ለብርሃነ  ትንሳኤው አደረሳችሁ አደረሰን! መልካም የትንሳኤ በዓል !
Show all...
Enkuan ለ ብርሀነትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ 🫶🫶🫶🫶🫶🫶
Show all...
የኔ ውድ ሁሉም አሉኝ አንተ ብቻ ቀረህ እኮ ናፈከኝ 😣😣😣 daniye
Show all...
እመቤቴ ታውቃለች @semhalyaa
Show all...
2😍 1
Everytime you try to forget who I am I'll be right there to remind you again. #weeknd @semhayaa
Show all...
we can't be friends 👏🙅‍♀
Show all...
የተፃፈልኝ ስንተኛ ፅሁፌ እንደሆነ ባላቅም 🥀 ቤት ስገባ ክፍሌ ምስቅልቅሉ ወቷል ማስተካከል አስጠልቶኝ ዝም ብዬ ቁጭ አልኩ እናም ዝም ብዬ የክፍሉን መዝረክረክ ሳይ አንተ ትዝ አልከኝ ድክመት ላይ ድክመት ጨመርክብኝ እንዳልነሳ አርገህ ጣልከኝ መሄደህ ታወሰኝ አሁን ላለሁበት ነገር ሁሉ አንድ እና አንድ መክንያቱ አንተ ነህ ሳስበው ራሱ ሚከብደኝኝ ነገር እያረኩት ነው እንዴት ነው ሚሆነው ግን ምለውን እንዴት እንደሚሆን በራሴ ላይ አየው በጣም ብዙ ምሎ በሱ እጥፍ ልክ የዋሸ አንተን አየው መሀላ ቀልድ ማረግህን በጣም ገረመኝ አደለም ሰውን ራሴን እንዳላምን አረከኝ አሁን ላይ በጣም ድብቅ ሆኛለው ክፍሌ እንደተዘበራረቀው የኔም ህይወት ያቺ ቀን አብቅቶላታል አምናቸዋለው ምለውን ሁሉ እየጎዳው ነው ሚወዱኝንም እየዋሸሁ ነው አንዳንዴ ለምንን እላለው ግን ሁሉም አለፈ መመለስ አልችልም አንተን ማየትም አይታሰብም መውጣት ማልችልበት ጨለማ ውስጥ ከተኸኝ ሄድክ መፍራቴና አለመፍራቴ እንኳን ግድ አልሰጠህም 🍂 አርብ 20/12/2014 @semhalyaa
Show all...
😢 1
🎨🎫 Those days 🤌 @semhalyaa
Show all...
4