en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Semhal page 🦋

Semhal page 🦋

Open in Telegram

ሰው ማንን ይመስላል ?!

Show more
514
Subscribers
-224 hours
-27 days
+2130 days
Posts Archive
semhal dicor 🎀 እንደዚ አይነት ለ ሰርግ,ልደት, ምርቃት ,ሽምግልና እና ሌሎች ሌሎች አሪፍ አሪፍ የሆኑ ዲኮሮች ማሰራት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ቁጥራችን ይደውሉ ይዘዙ አሪፍ እና ተመጣጣ
+4
semhal dicor 🎀 እንደዚ አይነት ለ ሰርግ,ልደት, ምርቃት ,ሽምግልና እና ሌሎች ሌሎች አሪፍ አሪፍ የሆኑ ዲኮሮች ማሰራት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ቁጥራችን ይደውሉ ይዘዙ አሪፍ እና ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ እንሰራለን ።👌 📞0954694603 ወይም በ inbox አናግሩኝ @semhalyaa

"የድሀ ፍቅር" በእውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ,:: ክፍል 1 ቢኒያም እባላለው ተወልጄ ያደግሁት ስም የለውም ማለቴ አዲስ አበባ ሆኖ አስፓልት ዳር ትንሽዬ የሸራ ዳስ ውስጥ ነው አባቴን አላውቀውም እናቴ ነች ያሳደገችኝ ሌላም እንድ ወንድም አለኝ ናቲ ይባላል,ብቻ እናታችን እኛ እንዳንራብ የምትችለውን ሁሉ ታደርግልናለች ከሰው እኩል እንጂ ከሰው በታች ስትሆኑ ማየት አልፈልግም ትላለች , እናቴ ያገኝችውን ትሰራለች የፓላስቲክ ቤት ብትኖረንም እናቴ ተመላላሽ ሆቴል አንሶላ ማጠብና አልጋ ማንጠፍ ከዛ መልስ ደግሞ ተመላላሽ የሰው ቤት እንጅራ መጋገር ልብስ ማጠብ ትሰራለች ብቻ እረፍት የላትም እኔም ትንሽ ጠንከር ሰላልኩ ጫማ መጥረግ ማስቲካ ከረሚላ የሞባይል ካርድ እሽጣለው ብቻ ትንሽም ቢሆን አግዛታለው እናቴ ትምህርቴን በደንብ እንድማር ትፈልጋለች , በቃ ከሀብታም ልጅ እኩል አድርጋ ትልቅ ትምህርት ቤት አስገባችኝ እሷ እየለፋች ለኔ ለወር ለትምህርት ቤት ትከፍላለች የ 10ኛ ክፍል ጎበዝ ተማሪ ነኝ ጎበዝ ስለሆንኩ ተማሪዎቹም አሰተማሪዎቹም ይወዱኛል ድህነቴ ትዝ አይላቸውም እኔም የእናቴን ምኞት ለማሳካት በርትቼ አጠናለው እማራለው በትርፍ ጊዜዬ እናቴን አግዛታለው ከትምህርት ቤት እምደተመለስክ የተቀዳደደ ሱሪዬን ለብሼ ወደ ስራ እሄዳለው እናቴን ማገዝ ግዴታዬ ስለሆነ,. በትምህርት ቤታችን ውስጥ በጣም የዋህና ምስኪን ሜላት ናት አንዳንዴ ምሳ ስለማልቋጥር የሷን ምሳ አብረን እንበላለን ብቻ ጥሩ ልጅ ነች በጣም ተቀራርበናል የኔ ማንነትና እሷ ግን በፍፀም አይገናኝም ሰማይና ምድር ነበር ነገር ግን በሁለታችን ልብ ውስጥ ፍቅር ተፈጠረ, እኔና ሜላት የፍቅር ግንኝነት ጀመርን እኔ የድሀ ልጅ ነኝ እሷ ግን የሀብታም ልጅ ነች በፍቅር ግን ሁለታችንም እኩል ነን ሀብታሞች,የሚገርመው ድህነቴን እያወቀች ለደቂቃ ተከፍታብኝ አታውቅም ሁሌም አብራኝ ነች የምንኖርበት የሸራ ቤት እንኳን ደብሯት አያውቅም ብቻ ሁለታችንም በፍቅር ክንፍ ብለናል, የትምህርት ክፍላችን አንድ ስለሆነ በትምህርት በደረጃና በእውቀት ትንሽ በለጥ ስለምላት እረዳታለው እኔም የእናቴን አላማና ፍላጎት ለማሳካት በደንብ እየተማርኩ ነው አስረኛ ክፍልን ማትሪክ ተፈተንን,ሁለት ወር ክረምትን ሜላት ከቤት ብዙም መውጣት ስለማይፈቀድላት በሳምንት አንዴ እየተገናኝን ቀጠልን ተነፋፍቀን ስንገናኝ ደስ ይለኛል ሁለት ወር ክረምትን እኔ የቀን ስራ እየሰራሁ እናቴን ያንኑ ስራዋን እየሰራች ቤት ተከራየን ከዝናብ ብቻ የምታድን ትንሽዬ ቤት በ100 ብር አገኝንና እዛች ውስጥ መኖር ጀመርን አሁን ጎርፍ መጣ አልመጣ ሀሳብ የለም ብቻ ተመስገን ነው . ሜላት ቤተሰቦቿ ሳያዬ ልብስም እቃም ታመጣለች የማይፈልጉትንም ታመጣልናለች ደስተኛ ባልሆንም እምቢ ማለት ግን አልፈልግም እምቢ ስል አንዳንዴ ሲከፋት ሰለማይ ነበር ዝም የምላት መድረስ አይቀር መስከረም ደረሰ የማትሪክ ውጤት መጣ,....... ይቀጥላል...

ታሪክ መልቀቅ አስቤ ነበር እና ይለቀቅ ምን ትላላችሁ?😃

ስብዕና ፍቅር ከሌለ ይታመማል። ስብዕና ፍቅር ከሌለ ይሞታል። ፍቅር ሌሎችን መርዳት ሌሎችንም መረዳት ነው። ሁሉም ሰው እውነተኛ አፍቃሪ ይፈልጋል፤ ነገር ግን በእውነት ማፍቀር ይፈራል። ሁሉም ሰው ትክክለኛውን ሰው ይፈልጋል፤ ራሱ ግን ምንም ትክክለኛ የመሆን ሙከራ አያረግም። አንተ መፈቀርና መደነቅ እንደምትፈልግ ሁሉ ሌላውም መደነቅና መፈቅር ይፈልጋል። ማፍቀር እና ማድነቅ ሳትችል መፈቀርና መደነቅ የምትሻ ክሆነ እራስ ወዳድና አላዋቂ ሰው ትሆናለህ። ፍቅርን እንስበክ፤ ፍቅር ይለምልም፤ ፍቅር ይፋፋ፤ ፍቅር ይፍካ፤ ፍቅር ይግዛን፤ ከፍቅር ውጪ አንድ እርምጃ አናንሳ፤ በፍቅር ስም እንኑር

ሁሉም እነዚያ ከወደቁ ቡሀላ የተነሱት እግራቸውን ቀይረው አይደለም ነገር ግን አስተሳሰባቸውን ብቻ ነው የቀየሩት።

ithink ትዳር ላይ ተፍቅሮ መግባት ግዴታ ይመስለኛል ካልሆነ ተቻችሎ መኖር ነው ሚሆነው 😐

i miss my dog 😭😭😭 weyneee

ሰንበት like this 💙💚
ሰንበት like this 💙💚

Repost from Semhal page 🦋
የሚያምር ቀን ከሰፈሬ ለካ ናፍቆኛል ውቡ መንደሬ 🌤🎶 @semhalyaa

✍ ቁርጧ ታውቆላት ወይ አርፍ በተቀመጠች የምላት ነበርሴን ዝም ብዬ አስጨንቃታለው ዝም ብላ ትሮጣለች ትሮጣለች ግን መድረሻ ያጣ እሩጫ ሆኗል ብቻ ለሁሉም ተመስገን እያልን እየኖርን ነው ዛሬ የሆነ ዶክመት ፈልጌ የአባዬን እኛ ሳምሶናይይ ነው ምንላት 😁እና አስፈላጊ አስፈላጊ ዶክመንት ነው ሚቀመጥባት ብቻ እሱን ፈልጌ ስበረብር ድሮ እስላቸው የነበሩትን ስእሎቼን አገኘዋቸው በክብር ነበር የተቀመጡት ብቻ ደስ ብሎኝ ልጅ እያለሁ ኬጂ ስመረቅም የሳልኳቸው ሚያምሩ ስዕሎችም ነበሩ እና አሁን እኮ ስዕል እስል እንደነበር እራሱ እረስቼዋለው አልኩ ለራሴ ሂወትን ለመቀየር ወዲ ወዲያ ስል ምወዳቸውን ነገሮች ዘንግቻቸዋለው ግን ምን አለ ወደ ኋላ መመለስ ብችል ብዬ ተመኘው ድሮ ኤለመንተሪ ተማሪ እያየው ከእያንዳንዱ ደብተሬ ጀርባ አንድ ስዕል ነበር ለኃደኞቼ በዛን ሰአት ስጦታ መግዛት ስለማልችል ስዕል እና በእጅ የሚሰሩ ነገሮች ነበር ምሰጣለቸው ። ስጦታዎቼ ይውደዱት አይውደዱት ባላቅም እኔ ተጠብቤ ተጨንቄ ትልቅ ቦታ እና ጊዜ ሰጥቼም ነበር ምስለው እና የዲዛይን የማረጋቸውንም ልብሶች አየዋቸው ለካ ዲዛይኒንግም ተምሬ ነበር 🤧ግን አልሰራውበትም ተስፍዬን የሚወስዱ ነገሮች መተው ከምወዳቸው ነገሮች እልም አርገው አወጡኝ ፈጣሪ ይመስገን ግን ተስፍ ቆርጬ አላቅም ሁሌም ቢሆን ሌላ አማራጭ አለ ሌላ መንገድ አለ ብዬ የማስብ ሰው ነኝ አንዱ ባይሳካ አንዱን እሞክራለሁ እስኪያልፍ ያለፍልም አደል ነገሩ አሁን ባለውበት እድሜዬ ከፈጣሪ ጋር ያወራዋቸው ብዙ እቅዶች ህልሞች ነበሩኝ ያው እንዳለምነው ሳይሆን እሱ እንደፃፈልን ነው ምንኖረው እና የተፃፈልኝን እየኖርኩት ነው ። 14/2/2019 ✍s @semhalyaa

ደና አምሹልኝ ውዶቼ የነገ ሰው ይበለን 🫶

. . "ሁሉም ሰው የሌለው እናንተ ብቻ ያላቹህ ነገር እራሳቹህ ነው። ድምፃቹህ ፣ ጭንቅላታቹህ፣ ታሪካቹህ፣ ራዕያቹህ። ስለዚህ ፃፉ እና ሳሉ እና ገንቡ እና ተጫዎቱ እና ዳንሱ እናም እንደምትችሉት ሁናቹህ ኑሩ።

. . "ለአንዳንድ ሰዎች መለየታቸውን የፈቀድን ጊዜ እረፍታቸውን እየተመኘን ነው።" . ምናልባት አንድ ቀን...📚 ✍ ሄኖክ በቀለ ለማ @semhalyaa

የቅዳሜ vibe gn እንደድሮ አይደለም 😭

እና ከሁሉም ውደቀት ቡሃላ....... እጣ ፈንታችን ህልማችንን እንደማይመስል እንረዳለን

imagine ባህሪያቹ በጣም መጥፎ ከመሆኑ የተነሳ ስትሞቱ ሰው አላለቀሰም 🙁 ithink ይባባው አይገባው ባላቅም ..

Am not that girl የድሮዋ i don't know why 😕

ልጅ ወይም ወርቅ እንደጠፋበትና የጠፋበትን እንደሚፈልግ ሰው እግዚአብሔርን ልንፈልገው ይገባናል!

i If they paint you as villain POSE. @semhalyaa