cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

sᴇᴍʜᴀʟ ғᴇᴇʟɪɴɢs 🤌🧸

hey guys it's me semhal this channel is for you #life challenge 💜 #voice music💜 #music #quite poem 🍂💜 Man may have discover fire , but women discover how to play with it💜💜 , Ma tiktok account @semhal1221 💜💡 💜 cross: @hanun67

Больше
Рекламные посты
600
Подписчики
+224 часа
-17 дней
-1830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

"where do you want to go"?? -far, far away
Показать все...
በህይወት ዘመናችን ሶስት ሰዋች ይገጥሙና…🚶🧍🧎 @semhalyaa በህይወት ዘመናችን ሶስት ሰዋች ይገጥሙና። እና እነዛ ሰዋች በህይወታችን ትልቅ ነገር አስቀምጠው ያልፋሉ። የመጀመሪያዋቹ ሰዋች አንተ የምትወዳቸው የምታስብላቸው እነሱ ግን ላንተ ቦታ የሌላቸው ሰዋች ናቸው።ፈጣሪ እነዚህን ሰዋች ወደ ሂወትህ ሲያመጣ አንተን ጠንካሪ ለማድረግ እና አቅምህን እንድታውቅ ነው። ሁለተኛው ወደ ህይወታችን የሚመጣው ሰው እሱ የሚወደን እኛ የማንወደው ግዜ የማንሰጠው ሰው ነው ያ ሰው ለኛ ሲል ብዙ እርቀትን ይጓዛል። ያንን ሰው ፈጣሪ ወደ ህይወታችን የሚያመጣው ፍቅርን መቀበል እንድንችል እድል በኛ ላይ ስትሆን በአግባቡ እንድንጠቀም ነው። ሶስተኛው በህይወታችን የሚገባው ሰው እኩል መዋደድ እኩል መተሳሰብ ያለበት ነው እንደዚህ አይነት ሰው ወደ ህይወታችን ሲገባ የፀሎታችን ምላሽ የተገኘበት ግዜ ነው። እግዚያብሄር መልስ ሲሰጥ የሚጠቅመንን የዘላለም ህይወትን በመስጠት ነው።
Показать все...
መለወጥ ስትጀምር ብዙ ጓደኞችህን ታጣለህ ፤ that's why Bus 50 ወንበር ኖሮት Lamborghini 2 ወንበር ብቻ የኖረው ። @semhalyaa
Показать все...
👍 1
እንደ ባሪያ ሰርተህ እንደ ንጉስ ኑር 👍😊
Показать все...
👍 2
I just can't handle this የካርድ ወጪ 😭🤧
Показать все...
🔥 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
Say it 🥀
Показать все...
Watch this movie 🥺❤️‍🩹
Показать все...
Me ቢሊሌ የሚለውን music ቢልቢሌ እያልኩ እየዘፈንኩ እንደነበር አሁን ሲገባኝ በቃ 🤭🫣
Показать все...
🥀
Показать все...