en
Feedback
ቴዲ አፍሮ teddy afro fans😘😘😘

ቴዲ አፍሮ teddy afro fans😘😘😘

Open in Telegram

->የቴዲ አድናቂዋች መናሀሪያ -> እዚህ ከኛጋ ለመሆን የሚያስ ፈልጋው መስፈርት ቴዲዬን መውዳድ ብቻ ->Hey everyone this channel gets the fans of tediy afro(king of 🎶🎶 )together one love

Show more
7 370
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+17330 days
Posts Archive
#የተረጋገጠ https://t.me/Exodusmarket_bot?start=MDlhZ አዲስ ሰዎችን በመጋበዝ ብር የምናገኝበት #Bot ተገኝቷል💯 ከሌሎቹ የሚለየው ክፍያ የሚፈፀመው በቴሌብር መሆኑ ነው!
#የተረጋገጠ https://t.me/Exodusmarket_bot?start=MDlhZ አዲስ ሰዎችን በመጋበዝ ብር የምናገኝበት #Bot ተገኝቷል💯 ከሌሎቹ የሚለየው ክፍያ የሚፈፀመው በቴሌብር መሆኑ ነው! ከዚህ ቦት ለሙከራ 20 ብር ሰርቼ ተቀብያለው 🙌 እናንተም Start ብላችሁ አሁኑኑ መስራት ደምሩ። ❎ ጓደኞችን ይጋብዙ እና ለእያንዳንዱ ጓደኛ 1 ETB ይቀበሉ ! 📲ክፍያ Maximum በ24 ሰአት ውስጥ ይፈፀማል 🔰መጋበዣ ሊንክ https://t.me/Exodusmarket_bot?start=MDlhZ ቶሎ ተጠቀሙበት ✌️

Tadiye with tlahun

ከ "ወደ ፍቅር" የተሰጠ ማብራሪያ ☝ሰብዓዊ ተቋማት ከፖለቲከኞች ተፅዕኖ መላቀቅ አለባቸው❗️ "ሺ ሆነን የሺዎችን ሕይወት እንታደግ" በሚል መርህ ለወገኖቻችን ለ መድረስ ጥሪ ያቀረብንላቹ የክቡር ዶ/
ከ "ወደ ፍቅር" የተሰጠ ማብራሪያ ☝ሰብዓዊ ተቋማት ከፖለቲከኞች ተፅዕኖ መላቀቅ አለባቸው❗️ "ሺ ሆነን የሺዎችን ሕይወት እንታደግ" በሚል መርህ ለወገኖቻችን ለ መድረስ ጥሪ ያቀረብንላቹ የክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) ወዳጅ እና አድናቂ ቤተሰቦች የበጎ ስራዎቻችን ደጋፊዎች በቅድሚያ በያላችሁበት እጅግ የከበረ ሰላምታ እና አክብሮታችንን እየገለፅን በዛሬው ዕለት ከፍተኛ ልፋት እና ዝግጅት ያደረግንበት ታላቅ የደም ልገሳ ፕሮግራም በከፍተኛ ዝግጅት ከጫፍ ደርሰን ማለዳ 12 ሰዓት ጀምሮ ሁሉም የማህበሩ አስተባባሪዎች በቦታው ቢገኙም በደረሰብን ከአቅማችን በላይ በሆነ ከበላይ አካል መጣ በተባለ ጫና እና አላስፈላጊ ክልከላዎች በጣም ወደን እና እጅግ ውድ ዋጋ ከፍለን በምንሰራው በደም እጥረት ተቸግረው ለሚገኙ ወገኖች መድረስ ተቀዳሚ ሃላፊነታችን ነው ብለን እንደ ማህበር ጠንካራ አቋም ይዘን የምንቀሳቀስበትን አላማ መፈፀም ባለመቻለችን በእጅጉ አዝነናል ። ✔️ከየትኛውም ነገድ እና የፖለቲካ እስቤ ነፃ መሆን ከሚጠበቅባቸው የሰብዓዊነት ስራ ብቻ ይሰራባቸዋል ተብለው ከሚታሰቡት አንዱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ደም ባንክ ሆኖ ሳለ እንዲህ አይነት ግዙፍ ተቋም ላይ ይህን አይነት የፖለቲከኞች ፍላጎት ማስፈፀሚያ ሆኖ መገኘቱ ቅር የሚያሰኝ እና የሰብዓዊ ስራዎች ላይ ለተሰማሩትም እንቅፋት መሆን እጅግ ያሳዘነን እና ለማን ብለን እንደምንሰራም ጥያቄ ውስጥየከተተን ተግባር መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን ለወደፊትም እንዲህ አይነት ተግባሮች ተቋሙ ከተቋቋመበትም ከቆመለትም አላማ እና እሳቤ ውጪ ያፈነገጠ በመሆኑ በቶሎ ሊታረም እና ሊደገምም የማይገባው ነው ብለን በፅኑ እናምናለን። ፍቅር ያሸንፋል!!! ቀን-03-11-2014 ዓ.ም

🩸🩸🩸ከምንም በላይ ደስ የምንሰኘው መንፈሳችን ስትረካ ነው።  መልካምነት ለደስታ በር ከፋች ነው ። የመንፈስ እርካታን በምንም ማግኘት አይቻልም በመልካምነት ካልሆነ በስተቀር። ደም መለገስ ደግሞ ከመልካምነት አንዱ  ነው።🩸 🩸🩸ስለዚህ 🩸🩸 ኑ አብረን ደስ እንሰኝ❗️🩸 🩸አብረን እንችላለን🩸 🩸ወደ ፍቅር. . .🩸 https://youtu.be/KvnnrDGdOy4

🩸🩸🩸1 ቀን ብቻ ቀረው🩸🩸🩸 🩸🩸 ወደ ፍቅር . . ሺ ሆነን የሺዎችን ሕይወት እንታደግ🩸🩸 🩸ደም ለመለገስ ምን ያስፈልጋል❓️🩸 🩸በየ አመቱ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ደም ያስፈል
🩸🩸🩸1 ቀን ብቻ ቀረው🩸🩸🩸 🩸🩸 ወደ ፍቅር . . ሺ ሆነን የሺዎችን ሕይወት እንታደግ🩸🩸 🩸ደም ለመለገስ ምን ያስፈልጋል❓️🩸 🩸በየ አመቱ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ደም ያስፈልጋቸዋል። አንዳንዶቹ በቀዶ ጥገና ጊዜ ሲሆን ሌሎቹ ደሞ በአደጋ ምከንያት ወይም በውስጥ ደዌ ምክንያት ሊሆን ይችላል ።🩸 🩸ስለዚህ ደም ለመለገስ በዋነኝነት ሚያስፈልገው ፍላጎት እና ፍቃደኝነት ነው።🩸 🩸ሌላው ለመለገስ ከወሰኑበት አንድ ቀን በፊት ሰላማዊና በቂ እንቅልፍ መተኛት። ጠዋቱን የተመጣጠነ እና ጤናማ ምግብ መመገብ።🩸🩸 🩸🩸ደሞን ሲለግሱ የሚከሰተው ጉዳት ምንድነው❓️🩸🩸 🩸ደም መለገስ የሚያመጣው ምንም አይነት ጉዳት የለም። ለእያንዳንዱ ለጋሽ አዲስ እና ጤንነቱ  የተጠበቁ እቃዎች ስለሚጠቀሙ ደም በመለገስዎ በደም እና በደም ንኪኪ ሊተላለፉ የሚችሉ ኢንፌክሽኖች አይዞትም።🩸 🩸እርሶ ጤናማ ከሆኑ የለገሱትን ደም በጥቂት ጊዜያት መተካት ይችላሉ።🩸 🩸🩸ደም ለመለገስ በምን አይነት አይነት የእድሜ ክልል እና ምን አይነት የሰውነት ቅርፅ ሊኖረን ይገባል❓️🩸🩸 🩸ቢያንስ  በሀገራችን ህግ መሰረት 18 አመት  ሊሞላቸው ይገባል። 45 kg  ክብደት መሆን  አለበት።🩸 🩸🩸 የሰውነት ቀጭን ወይም ወፍራም መሆን ደም ለመገስም ሆነ ላለመለገስ እንደ ቅድመ ሁኔታ አይታይም።🩸🩸 🩸ደም መለገስ ምን ጥቅም አለው❓️🩸

ወደ ፍቅር. . . ታላቅ የደም ልገሳ ጥሪ 2 ቀን ብቻ ቀረው🔥 ሺ ሆነን የሺዎችን ሕይወት እንታደግ 🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸 #አዲስአበባ :- እስታዲየም የሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ቅ
ወደ ፍቅር. . . ታላቅ የደም ልገሳ ጥሪ 2 ቀን ብቻ ቀረው🔥 ሺ ሆነን የሺዎችን ሕይወት እንታደግ 🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸 #አዲስአበባ :- እስታዲየም የሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ቅጥር ግቢ ውስጥ #እሁድ #ሐምሌ3 ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ አይቀርም እንጠብቃቹሃለን በዕለቱ ከደም ልገሳው ጎን ለጎን የመዝናኛ ፕሮግራሞች ይኖሩናል በተጨማሪም ልዩ ልዩ እጣዎች ይኖሩናል እጣው ለሚደርሳቸው  አጎጊ ሽልማቶች አዘጋጅተናል። #ባህርዳር :- ቴዎድሮስ ስታዲየም ፊት ለፊት ካለዉ የባስኬት ኳስ ሜዳ ዉስጥ ላይ #እሁድ #ሐምሌ3 #ከሰዓት 8:00 ሰዓት ጀምሮ አይቀርም አስተባባሪዎች ከደም ልገሳው ጎን ለጎን የተለያዩ የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅተው ይጠብቁቹሃል። አዘጋጅ:- ወደ ፍቅር ማህበር ከ ኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባበር https://youtu.be/KvnnrDGdOy4

#አዲስ_አበባ ለእሁድ ሐምሌ 3 የደም ልገሳ ዝግጁ ናችሁ🙏 #Share #Share #Share #ሜክሲኮ #ልደታ #ቄራ #መርካቶ #ኮስ_ሜዳ #አውቶቢስ_ተራ #ቀጨኔ #ሽሮሜዳ #አራዳ #ፒያሳ #አዲሱ_ገበ
+9
#አዲስ_አበባ ለእሁድ ሐምሌ 3 የደም ልገሳ ዝግጁ ናችሁ🙏 #Share #Share #Share #ሜክሲኮ #ልደታ #ቄራ #መርካቶ #ኮስ_ሜዳ #አውቶቢስ_ተራ #ቀጨኔ #ሽሮሜዳ #አራዳ #ፒያሳ #አዲሱ_ገበያ #ጉለሌ #አስኮ #ኮልፊ #አጣና_ተራ #ዊንጌት #አማኑኤል #አብነት #ጦር_ኃይሎች #ለገሃር #ዘነበ_ወርቅ #ቀራኒዮ #ብሥራተ_ገብርኤል #ሳሪስ #ጎፋ #አየር_ጤና #መነን #6ኪሎ #4ኪሎ #ፈረንሳይ #ጃንሜዳ #ምኒሊክ #የካ #ጉርድሾላ #ካሳንችስ #ሃያሁለት #መገናኛ #አለምባንክ #ካራ #ቦሌ #ደምበል #ጎተራ #ኮተቤ #ቃሊቲ #ጨርቆስ #ገርጂ ዝግጁ ናችሁ ወይ ⁉️ እሁድ ሺዎች ሆነን ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስታዲየም በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገናኝተን ለሺዎች እንደርሳለን ወደ ፍቅር. . . Teddy Afro Teddy Afro Fans

#ወደፍቅር በ ባህርዳር 🔥 ታላቅ የደም ልገሳ ጥሪ ቀን:- እሁድ ሀምሌ 3-2014 ሰአት:-ከ8:00 ጀምሮ አድራሻ፡- ቴዎድሮስ ስታዲየም ፊት ለፊት ካለዉ የባስኬት ኳስ ሜዳ ዉስጥ ላይ አዘጋጅ:- ወ
#ወደፍቅር በ ባህርዳር 🔥 ታላቅ የደም ልገሳ ጥሪ ቀን:- እሁድ ሀምሌ 3-2014 ሰአት:-ከ8:00 ጀምሮ አድራሻ፡- ቴዎድሮስ ስታዲየም ፊት ለፊት ካለዉ የባስኬት ኳስ ሜዳ ዉስጥ ላይ አዘጋጅ:- ወደ ፍቅር ማህበር ከባህር ዳር ደም ባንክ ጋር በመተባበር

ደም በመለገስ ህይወትን መታደግ ስልጡንነትም ዘመናዊነትም ነው። 🩸 🩸 🩸 🩸 🩸 ኑ ሺ ሆነን በሚተካው ደም የማይተካውን የሺዎችን ህይወት እንታደግ ❗️ ሐምሌ 3 የፊታችን እሁድ ከጠዋት 2:00
ደም በመለገስ ህይወትን መታደግ ስልጡንነትም ዘመናዊነትም ነው። 🩸      🩸      🩸     🩸     🩸 ኑ ሺ ሆነን በሚተካው ደም የማይተካውን የሺዎችን ህይወት እንታደግ ❗️ ሐምሌ 3 የፊታችን እሁድ ከጠዋት 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስታዲየም የሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ አይቀርም። አዘጋጅ:- ወደ ፍቅር ማህበር ከ ኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባበር

ቤተሰቦች ይህን መረጃ 👆ሁላችንም በምንጠቀምበት የሶሻል ሚዲያ አማራጮች ሁሉ ፖስት ካደረግን በኋላ ፕሮፋይላችንን በዚህ ምስል እንቀይር እናመሰግናለን 🙏

ታላቅ የደም ልገሳ ጥሪ🔥 7ቀን ብቻ ቀረው❗️ የክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ልደት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ❗️ ሺ ሆነን የሺዎችን ህይወት እንታደግ❗️ የደም ልገሳ ቀን እሁድ ሐምሌ
ታላቅ የደም ልገሳ ጥሪ🔥 7ቀን ብቻ ቀረው❗️ የክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ልደት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ❗️ ሺ ሆነን የሺዎችን ህይወት እንታደግ❗️ የደም ልገሳ ቀን እሁድ ሐምሌ 3-11-2014 ዓ.ም የደም ልገሳው ቦታ:- እስታዲየም የሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ አዘጋጅ:- ወደ ፍቅር ማህበር እና የ ኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት በመተባበር

ሺ ሆነን . . . እሁድ ሐምሌ 3 / 2014 ዓ.ም 15 ቀን ብቻ ቀረው🔔 Only 15 days left🔔 #ወደፍቅር. . . Teddy Afro Teddy Afro Fans የዩቲዩብ ቻናላችንን በዚህ ሊንክ Subscribe በማድረግ ይጎብኙ 👇 https://www.youtube.com/channel/UCISYkr0UnpT0XEHkjtvyOFA ፈጣን ወቅታዊ የማህበራችንን እንቅስቃሴ እና ታማኝ መረጃ ለማግኘት የ Facebook ፔጃችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ 👇 https://www.facebook.com/TeddyAfroFans/ ፈጣን ወቅታዊ የማህበራችንን እንቅስቃሴ እና ታማኝ መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/wada_feker

Teddy afro😘😘😘😘 ናዕት @tediafrofans @tediafrofans

🎙• 𝗧𝗲𝗱𝗱𝘆 𝗔𝗳𝗿𝗼 🔊• ናዕት @Nahom_Records

👤• 𝗧𝗲𝗱𝗱𝘆 𝗔𝗳𝗿𝗼 🎶• ናዕት 🇪🇹• 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐧𝐞𝐰 𝐦𝐮𝐬𝐢𝐜 2022

ንጉሰ ነገስት #ዘሙዚቃ 😍 ቴዲ አፍሮ 1ሚሊዮን እይታ ፣ 90ሺ መወደዶች በ 17 ሰዓታት ውስጥ #ገና_ከፍ_ብሎ_ይደመጣል
ንጉሰ ነገስት #ዘሙዚቃ 😍 ቴዲ አፍሮ 1ሚሊዮን እይታ ፣ 90ሺ መወደዶች በ 17 ሰዓታት ውስጥ #ገና_ከፍ_ብሎ_ይደመጣል

የክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ ) አዲሱ ናዕት የተሰኘው ነጠላ ዜማ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ 1M ( one million ) View በላይ አግኝቷል😍 እንኳን ደስ አ
የክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ ) አዲሱ ናዕት የተሰኘው ነጠላ ዜማ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ 1M ( one million ) View በላይ አግኝቷል😍 እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን ❤️ #ገና_ይቀጥላል

ብታገስ ባሰ ባንተ የልቤ እሳት እያመመው.... እያመመው መጣ ያዳፈነው እሳት ከሆዱ ሳይወጣ ልቤ እንደ ካቻምናው እያመመው መጣ የሚያዜም ይመስላል ሲያጣጥር ተጨንቆ ውስጡን ሲሰብቅለት ኡ..እያለ ማሲንቆ ኡ .... ኡ.... ኡ....ኡ.... እያመመው መጣ ... እያመመው መጣ የተረገጠ ዕለት በጊዜው ውስጥ እግር ... ታፍኖ የቆየ በሆታ ግርግር.... ትንሽ ጋብ እያለ የጭብጨባው ጩኸት... እረጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት... እያመመው መጣ...እያመመው መጣ ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድ ሰው ከሀገርም ይሰፋል ያ የፍቅር ገዳም መጠሪያው ሰው እንጂ ዘር አይደለም አዳም ዶፍ .... ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት ሀገሬን ላልረሳት ቃል አልኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት ዳር አለው እንዴ ድንበር... ዳር አለው እንዴ ዳር አለው እንዴ ፍቅር ... >> >> የዘር ሃይማኖት ድንበር >> >> ዳር አለው እንዴ ፍቅር >> >> በዚህ ለፀና እውነት >> >> የፍቅር ሀገር ከጥንት >> >> ዘብ ያጥራል ሁሉም እስከሞት >> >> ዶፍ ቢዘንብ እቶን እሳት >> >> ዶፍ .... ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት ሀገሬን ላልረሳት ቃል አልኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት። https://youtu.be/1hMVeENjVew #Teddyafro

#ናዕት #እያመመው ቁ.፪ ዶፍ ....... ዶፍ ግርም ያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱ በዳንኪራው ደምቆ በምቱ ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ ቦግ እልም እያለ መብራቱ ኡ .. ኡ ሬጌ ናዕት... ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ ... ሬጌ ናዕት ማን ሊታደም ከድግሱ ... >> >> ብልጭልጭ ቢሆን ድንኳን ...>> >> አይለወጥ ጎግ የእውነት መልኳን >> >> ቢጋርድ ሐሳብ አርጎ ሜዳን ገደል እም አእላፍ ስቃይ ጭንቀት ቢደረደር የነፍስ ሕላዊ መሻት ዋዌ ሳይገባቸው ስንቶች በዘር ተዘፍቀው ታዘብናቸው ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አዕላፍ ረሳ እያረረ ሆዴ ብስቅ በማሽላ ዘዴ ና ታደም ይለኛል ደግሞ በነ ኡኡ ሬጌ ኡኡ ... ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ ... ሬጌ ናዕት ማን ሊታደም ከድግሱ ... >> >> ተላላ ዝንጉ ሰብ የሙታን ሸማ ደዋሪ ምን አለ አይል ከፊት ሆኖ ቅርብ አዳሪ ተናገር አፌ ደፍረህ ሳትናወጥ ከቶ ዝም አይሆንም ሜዳ ተራራ ሞት መጥቶ ከበሮ ግም ሲል በእምቢ ነጎድጓድ ምቱ ይናዳል የዘር ድንዛዜ ድውይ ቤቱ ገለል በል ኤሳው ነፍሴን አንቀህ አትሳሳት