en
Feedback
ቴዲ አፍሮ teddy afro fans😘😘😘

ቴዲ አፍሮ teddy afro fans😘😘😘

Open in Telegram

->የቴዲ አድናቂዋች መናሀሪያ -> እዚህ ከኛጋ ለመሆን የሚያስ ፈልጋው መስፈርት ቴዲዬን መውዳድ ብቻ ->Hey everyone this channel gets the fans of tediy afro(king of 🎶🎶 )together one love

Show more
7 370
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+17330 days
Posts Archive
ናዕት ናዕት: [ነገር ስም] ሳይቦካ ተለውሶ በቂጣነት የሚጋገር ማለት ሲሆን እስራኤላውያን በግብፅ ሳሉ በሚያዝያ ወር የፋሲካ በዐልን በቂጣ እንጀራ ስላከበሩ በዐለ ናዕት ተባለ። ዶፍ ዶፍ ግርም እያለ
ናዕት ናዕት: [ነገር ስም] ሳይቦካ ተለውሶ በቂጣነት የሚጋገር ማለት ሲሆን እስራኤላውያን በግብፅ ሳሉ በሚያዝያ ወር የፋሲካ በዐልን በቂጣ እንጀራ ስላከበሩ በዐለ ናዕት ተባለ። ዶፍ ዶፍ ግርም እያለ ጊዜ ሆነ ሰአቱ በዳንኪራው ደምቆ በምቱ ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ ቦግ እልም እያለ መብራቱ........ እያመመው መጣ ያዳፈነው እሳት ከሆዱ ሳይወጣ ልቤ እንደካቻምናው እያመመው መጣ የሚያዜም ይመስላል ሲያጣጥር ተጨቆ ውስጡን ሲሰብቀው ኡ...እያለ ማሲቆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የኔ ሙሉ ሰው ቴዶዬ

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እያመመው መጣ 2 አጣጥሙልኝ😍😍😍

ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ከደቂቃዎች በፊት የለቀቀውን 'ናዕት' የተሰኘውን ሃገራዊ ዜማ "መታሰቢያነቱ ላለፉት አራት አመታት በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች አላግባብ በግፍ ለተገደሉ ፣ አካ
+1
ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ከደቂቃዎች በፊት የለቀቀውን 'ናዕት' የተሰኘውን ሃገራዊ ዜማ "መታሰቢያነቱ ላለፉት አራት አመታት በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች አላግባብ በግፍ ለተገደሉ ፣ አካላቸው ለጎደለ እና ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ንፁሃን ዜጎች በሙሉ ይሁን"ሲል ገልፆል 💚💛❤️🙏 #ናዕት Teddy Afro https://youtu.be/1hMVeENjVew

ቴዲ አፍሮ ናዕት ( እያመመው ቁጥር ፪ ) የተሠኘ ነጠላ ዜማ ከደቂቃዎች በፊት ለቋል። 😍 ሙዚቃው የንጉሱ ዩትዩብ ቻናል ላይ በመግባት ያድምጡ። #ሌላ_ከፍታ #ቴዲያችን https://youtu.be/1hMVeENjVew

እያመመው መጣ አለፈ ገደፉን እያመመው መጣ ትግሥቴ ልክ አጣ እያመመው መጣ እንኩዋን ለጎረቤት እያመመው መጣ ከወንዜ ለጠጣ እያመመው መጣ ቋያ እሳት ነው ክንዴ እያመመው መጣ ከሩቅም ለመጣ እያመመው መጣ አስተምረዋለሁ እያመመው መጣ ታሪኬን ከጥንቱ እያመመው መጣ እስኪፈራኝ ድረስ እያመመው መጣ የሞተው አባቱ 💚💛❤️✊️ Teddy Afro Video Via :- Dereje Habtewold

"ብለህ ፃፍበት ታሪክ ተሰራ " ኢትዮጵያ ግብፅን 2-0 አሸነፈች እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ 💚💛❤️👏 Teddy Afro
+4
"ብለህ ፃፍበት ታሪክ ተሰራ " ኢትዮጵያ ግብፅን 2-0 አሸነፈች እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ 💚💛❤️👏 Teddy Afro

#ወኔ_ታጠቁ #ይታይ_ሰንደቁ #ይቅናሽ_ኢትዮጲያ ባራምባ ራስ ሳተናው ዋልያ ሆ ኮረብታው ብርቁ ከዳሸን ተራራ ጫፉ ያረገው ይታይ ሰንደቁ ❗ አርማ ማለት ዋልያ ዋልያ ማለት ዋልያ አንተን ማየት በአለም
#ወኔ_ታጠቁ #ይታይ_ሰንደቁ #ይቅናሽ_ኢትዮጲያ ባራምባ ራስ ሳተናው ዋልያ ሆ ኮረብታው ብርቁ ከዳሸን ተራራ ጫፉ ያረገው ይታይ ሰንደቁ ❗ አርማ ማለት ዋልያ ዋልያ ማለት ዋልያ አንተን ማየት በአለም ብርቅ ከኢትዮጵያ ❗ ዋልያው ተነስ ሳልና ቀንዱን ማን እንደሆነ አይተናል ወጉን ብታገኝ ይዘህ ብታጣም ናና ሁሌ አይለካም አንዴ ነው ጀግና ❗ #ኢትዮጵያዬ Teddy Afro

Alemayehu Eisheta @ Teddy Afro and Amleset Wedding Ceremony, September 27 / 2012 @ Addis Ababa Hilton Hotel May God Rest Your Soul Gashe🙏 Via:- SEMERE AJEBE VIDEOGRPHER & EDITOR #RESPECT 💚💛❤🙏

የሀገራችንን ኮሚዲያን ፕራንክ ተሰሩ 😂 በሳቅ ሜዳ የቲክቶክ ቻናል ላይ ፍልፍሉ ፣ ጃሉድ ፣ ጩባው እንዲሁም ሌሎች አርስቲስቶች ቀርበዋል 🙏 በሳቅ ሜዳ የቴሌግራም ቻናል ላይ በመግባት ሁሉንም አርቲ
የሀገራችንን ኮሚዲያን ፕራንክ ተሰሩ 😂 በሳቅ ሜዳ የቲክቶክ ቻናል ላይ ፍልፍሉ ፣ ጃሉድ ፣ ጩባው እንዲሁም ሌሎች አርስቲስቶች ቀርበዋል 🙏 በሳቅ ሜዳ የቴሌግራም ቻናል ላይ በመግባት ሁሉንም አርቲስቶች ይመልከቱ 😁 ይዝናኑ 😂 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+xO9wxlGl_KhjYzQ8

ፍቅር አጥተን እንጂ በረሀብ የተቀጣን ዐፈሩ ገራገር ምድሩ መች አሳጣን ኦሲሳ ኦሲሳ ኦሲሳ ማንዴላ ይቅር አባብሎ እንዳስጣለ ቢላ በተስፋዋ መሬት እዲፈፀም ቃሉ ሞፈሩን ያዙና ይቅር ተባባሉ👏 #ኢትዮጵ
ፍቅር አጥተን እንጂ በረሀብ የተቀጣን ዐፈሩ ገራገር ምድሩ መች አሳጣን ኦሲሳ ኦሲሳ ኦሲሳ ማንዴላ ይቅር አባብሎ እንዳስጣለ ቢላ በተስፋዋ መሬት እዲፈፀም ቃሉ ሞፈሩን ያዙና ይቅር ተባባሉ👏 #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ወደፍቅር 💚💛❤️ Teddy Afro

መልካም የአፍሪካ ቀን Happy Africa Day 22 May 2022 ዜግነቴን ሲያፈላልገው እግሬ ሲዞር በአቋራጩ ለካ ቤቴ እኔ አፍሪካ ነው ደሜ ከዓባይ ላይ ነው ኦ አፍሪካዬ ኦ አፍሪካ እማማ ኦ አፍ
መልካም የአፍሪካ ቀን Happy Africa Day 22 May 2022 ዜግነቴን ሲያፈላልገው እግሬ ሲዞር በአቋራጩ ለካ ቤቴ እኔ አፍሪካ ነው ደሜ ከዓባይ ላይ ነው ኦ አፍሪካዬ ኦ አፍሪካ እማማ ኦ አፍሪካዬ ኦ አፍሪካ እማማ ኦ አፍሪካዬ ኦ አፍሪካ እማማ 💚💛❤️ Teddy Afro

❤️❤️😘😘😍😍 @tediafrofans @tediafrofans

Gumma Awards 🏆 WINNER Best female actress of the year Amleset Muchie Congratulations The Iron Lady 👏
Gumma Awards 🏆 WINNER Best female actress of the year Amleset Muchie Congratulations The Iron Lady 👏

የ8ኛው Gumma Awards ሽልማት 🏆 የዓመቱ ምርጥ ሴት ተዋናይት አምለሰት ሙጬ "ምን አለሽ" ፊልም የዓመቱን ምርጥ ኤዲተር : ዳንኤል ግርማ " ምን አለሽ "ፊልም Amleset Muchie እንኳን
+1
የ8ኛው Gumma Awards ሽልማት 🏆 የዓመቱ ምርጥ ሴት ተዋናይት አምለሰት ሙጬ "ምን አለሽ" ፊልም የዓመቱን ምርጥ ኤዲተር : ዳንኤል ግርማ " ምን አለሽ "ፊልም Amleset Muchie እንኳን ደስ አለሽ/አላቹ🎉🎊🎉 💚💛❤️

ብዙ የዓለም ሀገሮች የነጻነት ቀን አላቸው። እኛ ግን የድል ቀን ነው ያለን። ዛሬ ሚያዚያ 27 የጀግኖች አርበኞች 81ኛው የድል ቀን እየተከበረ ነው። ወድቆ የነበረው የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ እንደገና ከፍ ብሎ የተውለበለበበት በዛሬዋ ቀን ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ. ም ነበር። ኢትዮጵያዊያኖች ፋሽስቶችን ድል አድርገው ስርአተ መንግስታቸውን እንደገና መልሰው ያቆሙበት ዕለት ነው። በውስጥ ችግራችን እየተፈተንን፣ ሰላም ርቆን ባለንበት በዚህ ሰዓት ከ81 ዓመት በፊት ጣልያንን ድል ያደረጉ አያቶቻችንን እያሰብን ለሃገራችን ሰላም፣አንድነት ብልፅግና እንትጋ🙏 ሰላምና ዕርቅ ለኢትዮጵያ እንላለን‼️ ክብር በህይወታቸው መስዋዕትነት ሀገራችን አስከብረው ላስረከቡን አባቶች‼ 🟩🟨🟥🙏 ሚያዚያ 27/08/2014ዓ.ም

‼️‼️ ይነበብ የምወዳትን እህቴን እውነቴን ነው። ወላሂ 😳 ይሄ ቻናል ሊኖራችሁ ይገባል 😱😱 ሁሌ ማታ ማታ የ 25 ብር ካርድ ይለቀቅበታል 😍 በሳምንቱ መጨረሻ ደግሞ ብዙ ካርድ ለሰበሰበ የ 50 ብር ካርድ ቦነስ አለው 👍 ወላሂ የእውነቴን ነው። ገብታችሁ እዩትና ውሸት ከሆነ እውነት Leave በሉት 🙌🙌

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ። በዓሉን የፍቅር ያድርግልን! Teddy Afro
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፥ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ። በዓሉን የፍቅር ያድርግልን! Teddy Afro

ቴዲ አፍሮ teddy afro fans😘😘😘 - Statistics & analytics of Telegram channel @tediafrofans