Lendon Wood Academy ኮዬ ፈጬ
Open in Telegram
ይህ የሊንደን ዉድ አካዳሚ ኮዬ ፈጬ ቅርንጫፍ ዋናው ገጽ ነው https://@primarylendon2018
Show more1 194
Subscribers
No data24 hours
+87 days
+1430 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26Sep '26
September '26
+574
in 1 channels
August '260
in 1 channels
Get PRO
July '260
in 1 channels
Get PRO
June '260
in 1 channels
Get PRO
May '260
in 1 channels
Get PRO
April '260
in 1 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '260
in 1 channels
Get PRO
January '260
in 0 channels
Get PRO
December '250
in 1 channels
Get PRO
November '250
in 0 channels
Get PRO
October '250
in 1 channels
Get PRO
September '250
in 1 channels
Get PRO
August '250
in 0 channels
Get PRO
July '250
in 0 channels
Get PRO
June '250
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '250
in 0 channels
Get PRO
March '250
in 0 channels
Get PRO
February '250
in 0 channels
Get PRO
January '250
in 0 channels
Get PRO
December '240
in 0 channels
Get PRO
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '240
in 0 channels
Get PRO
September '24
+157
in 0 channels
Get PRO
August '24
+21
in 0 channels
Get PRO
July '24
+25
in 0 channels
Get PRO
June '24
+4
in 0 channels
Get PRO
May '24
+20
in 0 channels
Get PRO
April '24
+20
in 0 channels
Get PRO
March '24
+12
in 0 channels
Get PRO
February '24
+15
in 0 channels
Get PRO
January '24
+27
in 0 channels
Get PRO
December '23
+377
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 29 September | 0 | |||
| 28 September | +4 | |||
| 27 September | +3 | |||
| 26 September | +1 | |||
| 25 September | +1 | |||
| 24 September | +7 | |||
| 23 September | +3 | |||
| 22 September | +1 | |||
| 21 September | +1 | |||
| 20 September | +2 | |||
| 19 September | +2 | |||
| 18 September | +7 |
Channel Posts
ሰላም እንደምን ቆያችሁ?
ለኮዬ 16 ተማሪ ሰርቨስ ተጠቃሚዎች
ባለፈው አርብ ያነሳችሁትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ በቦታው ተገኝተን የተጠቃሚውን እና አከባቢውን ማየት ችለናል።
ስለሆነም ከነገ ጀምሮ የተስፈዬ መኪና በ1ኛ ዙር ከቃና ጀምሮ ወላይ ያሉትን
በ2ኛ ዙር ደግሞ ከ16 መግቢያ እንደታጠፈ ወደታች ላሉት መስጠት ይጀምራል።
| 2 | ሰላም እንደምን ቆያችሁ?
ለኮዬ 16 ተማሪ ሰርቨስ ተጠቃሚዎች
ባለፈው አርብ ያነሳችሁትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ በቦታው ተገኝተን የተጠቃሚውን እና አከባቢውን ማየት ችለናል።
ስለሆነም ከነገ ጀምሮ የተስፈዬ መኪና በ1ኛ ዙር ከቃና ጀምሮ ወላይ ያሉትን
በ2ኛ ዙር ደግሞ ከ16 መግቢያ እንደታጠፈ ወደታች ላሉት መስጠት ይጀምራል። | 1 |
| 3 | No text... | 913 |
| 4 | No text... | 606 |
| 5 | ውድ ወላጆች
አሁን ከባድ ዝናብ እየጣለ ስለሆነ የተማሪዎች መውጫ ሰዓት የተወሰነ መሸራረፍ ሊከሰት ስለሚችል እንድትታገሱን እናሳውቃለን። | 1 |
| 6 | ውድ ወላጆች
አሁን ከባድ ዝናብ እየጣለ ስለሆነ የተማሪዎች መውጫ ሰዓት የተወሰነ መሸራረፍ ሊከሰት ስለሚችል በየፌርማታው የምትቀበሉ ወላጆች እንድትታገሱን እናሳውቃለን። | 770 |
| 7 | ሰላም ጤና ይስጥልን
ውድ የት/ቤታችን ቤተሰቦች
1. ሰመሆኑን ፕሮጀክት 16 የሰርቪስ አገልግሎት ፍላት መጨመርን ተከትሎ የተነሳውን ጥያቄ መጸፍትሄ መስጠት እየተወያየን ስለምንገኝ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንድታገሱን በአክብሮት እንጠይቃለን።
2. አሁን ሰርቪስ አገልግሎት እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ጥዋት ስታሳፍሉ መታወቂያውን አሳዩአቸው። ነገር ግን መታወቂያ የማታሳዩ ከሆነ አስተባባሪ መምህራን የመጫን ግዴታ የለባቸውም።
3. የወርቅነህ እና የትንሳኤ መኪና 2 ዙር እንደጀመሩ ይታወቃል። የመጀመሪያ ዙር የምትሳፈሩ 12:45 ላይ ቀደም ብላችሁ እንድትወጡ ይሁን።
4. የኦቪድ መስመር ላይ ያላችሁና ከዚህ ቀደም ስትመዘገቡ የሰርቪስ አገልግሎት እንፈልጋለን በማለታችሁ መመደባችን ይታወቃል። ነገር ግን አሁን ከፍለው እየተጠቀሙ ያሉት ቁጥር ከቀድሞ ከነበረው የፍላጎት ቁጥር ጋር ሲነጻጸር በጣም ዝቅተኛ ነው።
ይህም ዘለቄታው ላይ ጫና እየፈጠረ ስለሆነ ያልከፈላችሁ በመክፈል ተጠቃሚ መሆናችሁን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።
መልካም ምሽት | 1 978 |
| 8 | ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች እንደምን አመሻችሁ?
👥👥👥👥👥👥👥👥👥
ዛሬ ተማሪዎች ወደ ቤት ሲመለሱ የተወሰነ ሰዓት ዘግይተዋል። በዚህም ይቅርታ እየጠየቅን
👥👥👥👥👥👥👥
ይህም የተከሰተው ሁሉንም ተማሪዎች ከክፍላቸው በየጉዞ መስመራቸው ለመመደብ ስናዘጋጅ አንድም የሰርቪስ ቀድመው ክፍያ ፈጽመው መታወቂያ ያልያዙ ተማሪዎች በመኖራቸው ነውና አዲስ የኬጂ ተማሪዎች እስኪላመዱ ነው።
ይህ እስኪቃለል ድረስ የተወሰነ ሰዓት መጓተት ሊከሰት እንደሚል ከወዲሁ እያሳወቅን በትግዕስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።
ከዚህ በተጨማሪ
1. መነሐሪያና ኔትወርክ አከባቢ ያላችሁ እንደአምናው የትንሳኤ/ወጋየሁ መኪና የሚመጣላችሁ ይሆናል።
2. የካሳንቺስ እና የኦቪድ መስመር የሰርቪስ ተጠቃሚዎች ከ1:30 በኋላ ፌርማታ ላይ ጠብቋቸው። | 2 199 |
| 9 | ውድ ወላጆች ሆይ
የወርቅነህ እና ትንሳኤ መኪና ከዛሬ ጀምሮ 2ኛ ዙር የሚያጓጉዙ ይሆናል።
ተጨማሪ
ጥዋት አንደኛ ዙር የሚሳፈሩ ከከሰዓት በአንደኛ ዙር የሚመለሱ ይሆናል። | 1 131 |
| 10 | No text... | 1 281 |
| 11 | ለገላን ጉራ/ካሳንቺስ/ጉሚስታ አከባቢ ወላጆች
የሰርቪስ ክፍያ 1900 መሆኑን እናሳውቃለን። | 2 877 |
| 12 | ለቅድመ አንደኛ(KG1-3)ተማሪ ወላጆች በሙሉ
በተለመደው አሰራር መሰረት የፊታችን ሐሙስ እና አርብ
የኬጂ ተማሪዎች የሰርቪስ አገልግሎት አይኖራቸውም። ስለዚህ በሁለቱ ቀናት ወላጆች ቀጥታ ወደ ት/ቤት በመምጣት ለመምህራንን እንድታስረክቡ ልናስተውስዎ እንወዳለን። | 1 984 |
| 13 | No text... | 2 966 |
| 14 | ሰላም ጤና ይስጥልን
ቀን 05/01/2019
የሰርቪስ አገልግሎት ስምሪት ከመስከረም 06/2018ዓም ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማሳሰቢያ
።አገልግሎት ሰጪ መኪናዎች አምና በነበረው መነሻ ይሆናሉ
።የሁሉም መነሻ ጥዋት 1:00 ላይ ይነሳሉ
።የአስተባባሪዎችይንና የአሽከርካሪዎችን መረጃ ከዚህ በታች ገጽ ይመልከቱ | 1 883 |
| 15 | ውድ ወላጆች እንዴት ናችሁ በካዛንቺስ እና በገላን ጉራ አካባቢ የምትኖሩና ልጆቻችሁን በትምህርት ቤታችን ያስመዘገባችሁ ወላጆች የተማሪዎች ሰርቢስ ለመመደብ እንድንችል ፍላጎታችሁን በአስቸኳይ እንድታሳውቁን እናሳስባለን | 1 688 |
| 16 | ውድ ወላጆች እንዴት ሰነበታችሁ ነገ መስከረም 5 የትምህርት የትውውቅና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን የምናከናውንበት በመሆኑ ተማሪዎች የሚቆዩት ለግማሽ ቀን እስከ ስድስት ሰአት መሆኑን በትህትና እየገለጽን ሰርቢስ የሚጀምረው በመጪው ሰኞ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን | 1 595 |
| 17 | No text... | 3 036 |
| 18 | No text... | 1 956 |
| 19 | No text... | 2 088 |
| 20 | የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች !! እንኳን ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም !በጤና አደረሳችሁ እያልን ነገ በ05/13/2019ዓ.ም በባዕል ምክንያት ትምህር ቤት ዝግ
መሆኑን እየገለፅን !! መደበኛ ስራችንን መስከረም4/01/2019ዓ.ም የምንጀምር መሆናችንን እንገልፃለን !! በድጋሚ መልካም ባዕል!! | 1 970 |
