en
Feedback
KG Lendon Wood Academy Koye

KG Lendon Wood Academy Koye

Open in Telegram

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 395
Subscribers
+124 hours
+17 days
+2730 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+25
in 0 channels
August '26
+68
in 0 channels
Get PRO
July '26
+75
in 0 channels
Get PRO
June '26
+42
in 0 channels
Get PRO
May '26
+1 293
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
10 September+3
09 September+2
08 September+8
07 September+1
06 September+2
05 September+1
04 September0
03 September+2
02 September+2
01 September+4
Channel Posts
የ2019_ዓ_ም_የትምህርት_አጀማመር_መልእክት.docx0.33 KB

2
ውድ ወላጆች ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል ድረስ የተማሪዎች ቱታና ዩኒፎርም ስለመጣ ከዛሬ ጳጉሜ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በመምጣት እንድትወስዱ እናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ!
532
3
ውድ ወላጆች የ 2019 የት/ት ዘመን የተማሪ መታወቂያ እና የመግቢያ ባጅ ያልወሰዳችሁ የት/ት መጀመሪያ ቀን ማስተናገድ ስለማይቻል ነገ ጷጉሜ 3 ለመጨረሻ ጊዜ መምህራን ገብተው የሚጠብቋችሁ መሆኑን እየገለፅን ያልዐሰዳችሁ ወላጆች እንድትወስዱ እናሳስባለን!!
744
4
ውድ ወላጆች ለ2019 ዓ.ም የት/ት አጀማመር ውይይት ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ነገ ቅዳሜ እና እሁድ የማይኖር መሆኑን ከትልቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ
1 301
5
ውድ ወላጆች የተማሪዎችን መታወቂያ እና ባጅ ያልወሰዳችሁ በዚህ ሳምንት ካልወሰዳችሁ በት/ት መጀመሪያ ቀን በጣም ስለምንቸገር እንድትወስዱ እናሳስባለን
1 829
6
ውድ ወላጆች የት/ቤት የደንብ ልብስ የከፈላችሁ ወላጆች የኬጂ ተማሪዎች ቱታ እና ዮኒፎርም ሰለተዘጋጀ ሐሙስ ነሀሴ 21/2018 እና አርብ ነሀሴ 22/2018 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ መውሰድ የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን ት/ቤቱ
2 415
7
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ሊንደን ውድ ት/ቤት
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ሊንደን ውድ ት/ቤት
2 428
8
No text...
1
9
ውድ ወላጆች ከሰኞ ጀምሮ የ2019 ዓ.ም የተማሪዎችን ቁሳቁስ ለመምህራን በማስረከብ መታወቂያ እና ባጅ እየወሰዳችሁ ያላችሁትን ወላጆች ከልብ አያመሰገንን ያልመጣችሁ ወላጆች መምህራን ወደ ስልጠና ከመግባታቸው በፊት እስከ ነሀሴ 20 ድረስ እንድታጠናቅቁ በትህትና እንጠይቃለን ት/ቤቱ
2 772
10
ውድ ወላጆች የ2019 ዓ.ም የት/ት ዘመን የተማሪዎች መርጃ መሳሪያ ለመምህራን ማስረከቢያ ጊዜ ከሰኞ ነሐሴ 11/2018 እስከ ነሐሴ20/2018 ከጠዋቱ 2:00 እስከ 10:00 መሆኑን እየገለፅን ቁሳቆሶችን በማስረከብ የተማሪዎች መታወቂያ እና የመግቢያ ባጅ እንድትወስዱ እናሳስባለን
3 282
11
በተለያየ ምክንያት ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ነገ ቅዳሜ ምዝገባ መኖሩን እናሳውቃለን
3 414
12
No text...
2 870
13
No text...
659
14
ለነባር ተማሪ ወላጆች ለ 2019 ምዝገባ ባንክ ከፍላችሁ ት/ቤት ያላስመዘገባችሁ ወላጆች የተማሪዎች የክፍል ምደባ እየሰራን ስለሆነ እስከ ነገ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ የተማሪ 1 ፎቶ እና የሰርተፍኬት ኮፒ ከክላሰር ጋር በመያዝ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን::
2 981
15
No text...
797
16
https://vt.tiktok.com/ZSXbtmkHD
5 990
17
+2
No text...
3 309
18
+2
No text...
1
19
No text...
2 748
20
ውድ ወላጆች የ2019 የተማሪዎች ምዝገባ እስከ ሀምሌ 15/2018 መሆኑን እናሳውቃለን::
2 293