ch
Feedback
Lendon Wood Academy ኮዬ ፈጬ

Lendon Wood Academy ኮዬ ፈጬ

前往频道在 Telegram

ይህ የሊንደን ዉድ አካዳሚ ኮዬ ፈጬ ቅርንጫፍ ዋናው ገጽ ነው https://@primarylendon2018

显示更多
1 194
订阅者
无数据24 小时
+87 天
+1430 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
9月 '26
九月 '26
+574
在1个频道中
八月 '260
在1个频道中
Get PRO
七月 '260
在1个频道中
Get PRO
六月 '260
在1个频道中
Get PRO
五月 '260
在1个频道中
Get PRO
四月 '260
在1个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在1个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在1个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在1个频道中
Get PRO
九月 '250
在1个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '240
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+157
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+21
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+25
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+15
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+27
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+377
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
29 九月0
28 九月+4
27 九月+3
26 九月+1
25 九月+1
24 九月+7
23 九月+3
22 九月+1
21 九月+1
20 九月+2
19 九月+2
18 九月+7
频道帖子
ሰላም እንደምን ቆያችሁ? ለኮዬ 16 ተማሪ ሰርቨስ ተጠቃሚዎች ባለፈው አርብ ያነሳችሁትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ በቦታው ተገኝተን የተጠቃሚውን እና አከባቢውን ማየት ችለናል። ስለሆነም ከነገ ጀምሮ የተ
ሰላም እንደምን ቆያችሁ? ለኮዬ 16 ተማሪ ሰርቨስ ተጠቃሚዎች ባለፈው አርብ ያነሳችሁትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ በቦታው ተገኝተን የተጠቃሚውን እና አከባቢውን ማየት ችለናል። ስለሆነም ከነገ ጀምሮ የተስፈዬ መኪና በ1ኛ ዙር ከቃና ጀምሮ ወላይ ያሉትን በ2ኛ ዙር ደግሞ ከ16 መግቢያ እንደታጠፈ ወደታች ላሉት  መስጠት ይጀምራል።

2
ሰላም እንደምን ቆያችሁ? ለኮዬ 16 ተማሪ ሰርቨስ ተጠቃሚዎች ባለፈው አርብ ያነሳችሁትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ በቦታው ተገኝተን የተጠቃሚውን እና አከባቢውን ማየት ችለናል። ስለሆነም ከነገ ጀምሮ የተስፈዬ መኪና በ1ኛ ዙር ከቃና ጀምሮ ወላይ ያሉትን በ2ኛ ዙር ደግሞ ከ16 መግቢያ እንደታጠፈ ወደታች ላሉት መስጠት ይጀምራል።
1
3
没有文字...
913
4
没有文字...
606
5
ውድ ወላጆች አሁን ከባድ ዝናብ እየጣለ ስለሆነ የተማሪዎች መውጫ ሰዓት የተወሰነ መሸራረፍ ሊከሰት ስለሚችል እንድትታገሱን እናሳውቃለን።
1
6
ውድ ወላጆች አሁን ከባድ ዝናብ እየጣለ ስለሆነ የተማሪዎች መውጫ ሰዓት የተወሰነ መሸራረፍ ሊከሰት ስለሚችል በየፌርማታው የምትቀበሉ ወላጆች እንድትታገሱን እናሳውቃለን።
770
7
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የት/ቤታችን ቤተሰቦች 1. ሰመሆኑን ፕሮጀክት 16 የሰርቪስ አገልግሎት ፍላት መጨመርን ተከትሎ የተነሳውን ጥያቄ መጸፍትሄ መስጠት እየተወያየን ስለምንገኝ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንድታገሱን በአክብሮት እንጠይቃለን። 2. አሁን ሰርቪስ አገልግሎት እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ጥዋት ስታሳፍሉ መታወቂያውን አሳዩአቸው። ነገር ግን መታወቂያ የማታሳዩ ከሆነ አስተባባሪ መምህራን የመጫን ግዴታ የለባቸውም። 3. የወርቅነህ እና የትንሳኤ መኪና 2 ዙር እንደጀመሩ ይታወቃል። የመጀመሪያ ዙር የምትሳፈሩ 12:45 ላይ ቀደም ብላችሁ እንድትወጡ ይሁን። 4. የኦቪድ መስመር ላይ ያላችሁና ከዚህ ቀደም ስትመዘገቡ የሰርቪስ አገልግሎት እንፈልጋለን በማለታችሁ መመደባችን ይታወቃል። ነገር ግን አሁን ከፍለው እየተጠቀሙ ያሉት ቁጥር ከቀድሞ ከነበረው የፍላጎት ቁጥር ጋር ሲነጻጸር በጣም ዝቅተኛ ነው። ይህም ዘለቄታው ላይ ጫና እየፈጠረ ስለሆነ ያልከፈላችሁ በመክፈል ተጠቃሚ መሆናችሁን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን። መልካም ምሽት
1 978
8
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች እንደምን አመሻችሁ? 👥👥👥👥👥👥👥👥👥 ዛሬ ተማሪዎች ወደ ቤት ሲመለሱ የተወሰነ ሰዓት ዘግይተዋል። በዚህም ይቅርታ እየጠየቅን 👥👥👥👥👥👥👥 ይህም የተከሰተው ሁሉንም ተማሪዎች ከክፍላቸው በየጉዞ መስመራቸው ለመመደብ ስናዘጋጅ አንድም የሰርቪስ ቀድመው ክፍያ ፈጽመው መታወቂያ ያልያዙ ተማሪዎች በመኖራቸው ነውና አዲስ የኬጂ ተማሪዎች እስኪላመዱ ነው። ይህ እስኪቃለል ድረስ የተወሰነ ሰዓት መጓተት ሊከሰት እንደሚል ከወዲሁ እያሳወቅን በትግዕስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን። ከዚህ በተጨማሪ 1. መነሐሪያና ኔትወርክ አከባቢ ያላችሁ እንደአምናው የትንሳኤ/ወጋየሁ መኪና የሚመጣላችሁ ይሆናል። 2. የካሳንቺስ እና የኦቪድ መስመር የሰርቪስ ተጠቃሚዎች ከ1:30 በኋላ ፌርማታ ላይ ጠብቋቸው።
2 199
9
ውድ ወላጆች ሆይ የወርቅነህ እና ትንሳኤ መኪና ከዛሬ ጀምሮ 2ኛ ዙር የሚያጓጉዙ ይሆናል። ተጨማሪ ጥዋት አንደኛ ዙር የሚሳፈሩ ከከሰዓት በአንደኛ ዙር የሚመለሱ ይሆናል።
1 131
10
没有文字...
1 281
11
ለገላን ጉራ/ካሳንቺስ/ጉሚስታ አከባቢ ወላጆች የሰርቪስ ክፍያ 1900 መሆኑን እናሳውቃለን።
2 877
12
ለቅድመ አንደኛ(KG1-3)ተማሪ ወላጆች በሙሉ በተለመደው አሰራር መሰረት የፊታችን ሐሙስ እና አርብ የኬጂ ተማሪዎች የሰርቪስ አገልግሎት አይኖራቸውም። ስለዚህ በሁለቱ ቀናት ወላጆች ቀጥታ ወደ ት/ቤት በመምጣት ለመምህራንን እንድታስረክቡ ልናስተውስዎ እንወዳለን።
1 984
13
没有文字...
2 966
14
ሰላም ጤና ይስጥልን ቀን 05/01/2019 የሰርቪስ አገልግሎት ስምሪት ከመስከረም 06/2018ዓም ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ማሳሰቢያ ።አገልግሎት ሰጪ መኪናዎች አምና በነበረው መነሻ ይሆናሉ ።የሁሉም መነሻ ጥዋት 1:00 ላይ ይነሳሉ ።የአስተባባሪዎችይንና የአሽከርካሪዎችን መረጃ ከዚህ በታች ገጽ ይመልከቱ
1 883
15
ውድ ወላጆች እንዴት ናችሁ በካዛንቺስ እና በገላን ጉራ አካባቢ የምትኖሩና ልጆቻችሁን በትምህርት ቤታችን ያስመዘገባችሁ ወላጆች የተማሪዎች ሰርቢስ ለመመደብ እንድንችል ፍላጎታችሁን በአስቸኳይ እንድታሳውቁን እናሳስባለን
1 688
16
ውድ ወላጆች እንዴት ሰነበታችሁ ነገ መስከረም 5 የትምህርት የትውውቅና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን የምናከናውንበት በመሆኑ ተማሪዎች የሚቆዩት ለግማሽ ቀን እስከ ስድስት ሰአት መሆኑን በትህትና እየገለጽን ሰርቢስ የሚጀምረው በመጪው ሰኞ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን
1 595
17
没有文字...
3 036
18
没有文字...
1 956
19
没有文字...
2 088
20
የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች !! እንኳን ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም !በጤና አደረሳችሁ እያልን ነገ በ05/13/2019ዓ.ም በባዕል ምክንያት ትምህር ቤት ዝግ መሆኑን እየገለፅን !! መደበኛ ስራችንን መስከረም4/01/2019ዓ.ም የምንጀምር መሆናችንን እንገልፃለን !! በድጋሚ መልካም ባዕል!!
1 970