en
Feedback
ወጣቶች ገነት ቅ/አ እና 1ኛ ደረጃ ት/ት ቤት

ወጣቶች ገነት ቅ/አ እና 1ኛ ደረጃ ት/ት ቤት

Open in Telegram
234
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
መልካም አዲስ አመት።ዘመኑ መልካም እና ፍቅር የተሞላበት ሰላም የሰፈነበት ለሀገራችን እረፍት የተሞላበት የበረከት እና የፍቅር እንዲሆንልን እመኛለሁ🙏❤🙏❤🙏❤
መልካም አዲስ አመት።ዘመኑ መልካም እና ፍቅር የተሞላበት ሰላም የሰፈነበት ለሀገራችን እረፍት የተሞላበት የበረከት እና የፍቅር እንዲሆንልን እመኛለሁ🙏❤🙏❤🙏❤

እንኳን ደስ ያለን።

Repost from N/a
እንኳን ደስ አለን !! ሊገባደድ ቀናት የቀሩት 2015 ዓ.ም ለወጣቶች ገነት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ትልቅ ዉጤት የተመዘገበበት ዓመት ነዉ:: ትምህርት ቤቱ በአዲስ አበባ ከተማ  ከሚገኙ 6ኛ ክፍል ብቻ ከሚያስፈትኑ የመንግስት  አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል በቁልፍ ተግባራት አመላካች ዉጤቶች ምዘና  እና በ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ውጤት 3ኛ ደረጃ በመያዝ  በከተማ ደረጃ በ30ኛዉ የትምህርት ጉባኤ የምስጋና የምስክር ወረቀት እና የክርስቲያል ዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል:: . ጳጉሜ 5/13/2015 ዓ.ም በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ፅ/ቤት በተደረገዉ የትምህርት ጉባኤ በክፍለ ከተማ  ደረጃ ከሚገኙ አጠቃላይ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል በቁልፍ ተግባራት አመላካች ዉጤት ምዘና ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆኗል:: . በቀጣይ አሁን የተገኘዉን ዉጤት እንደመነሻ በመዉሰድ በ2016 ዓ.ም ት/ቤቱ የተሻለ ዉጤት እንዲያመጣ ሁሉም የት/ቤቱ ማህበረሰብ የበኩሉን ድርሻ መወጣት ይጠበቅበታል:: .ይህ ዉጤት እንዲመጣ ለሰራችሁ እና ተገቢዉን ክትትል እና ድጋፍ ላደረጋችሁ መምህራን: አመራሮች : ባለሙያዎች እና ቁልፍ ባለድርሻ አካላት ሁሉ ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን:: . መጭዉ አዲስ ዓመት በሁሉም መስክ ያቀድነዉን የምናሳካበት ዓመት እንዲሆንልን እመኛለሁ!!

+3
KG_3_SILEBELS.pdf2.03 MB

መረጃ!! ✅የመጽሀፍ ትውውቅ የአሰልጣኞች ስልጠናን በተመለከተ 👉የአዲሱ ስርአተ ትምህርት የኬጅ እና የግብረ ገብ የመጽሀፍ ትውውቅ ስልጠኒ የሚሰጠው ሐሙስ እና አርብ  ጳጉሜ 2 እና 3ሲሆን 👉ለግብረ ገብ  በወረዳ ደረጃ የተመለመሉ መምህራን ስልጠና የሚሰጠው ዳግማዊ ሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ሲሆን 👉ለቅድመ አንደኛ በወረዳ ደረጃ   የተመለመሉ መምህራን ስልጠና የሚሰጠው  ዳግማዊ ሚኒሊክ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ይሆናል:: 👉መምህራን  ለትውውቅ ስልጠና ሲመጡ ትውቅቅ ለሚያደርጉት የክፍል ደረጃ መጽሀፉን በሀርድ ኮፒ ፕሪንት በማድረግ ወይም በሶፍት ኮፒ  (በላፕቶፕ ወይም በታብሌት ወይም በስልክ)ይዘው  መገኘት አለባቸው :: በሰአቱ በመገኘት ሀላፊነታችንን እንወጣ!! የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት

Repost from N/a
25/12/2015 ለወጣቶች ገነት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጆች በሙሉ ከኬጂ 2 እስከ 6ኛ ክፍል ያላችሁ   ነባር ተማሪዎች ያላስመዘገባችሁ ነገ በ26/12/2015 የመጨረሻ ማጣሪያ ምዝገባ ስለሆነ እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ሰኞ በ29/12/2015 ዓ.ም በወቅቱ ያላስመዘገበ ቢኖር በምትኩ አድስ ተማሪዎች የምንመዘግብበት መሆኑን አውቃችሁ ሁላችሁም አስመዘግቡ። ያላወቁ ካሉ ሸር ሸር አድርጉላቸው  ቴሌግራም ለማይጠቀሙም አሳውቋቸው። ለሚጠቀሙ ሊንኩን ላኩላቸው።

በ2016 ዓ.ም የትምህርት ቤቶች ድጎማ በጀት አለመኖሩን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ።

ለአብዮት 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዲጊዋች በሙሉ ለተማሪዎች ምዝገባ ስትመጡ ለሚከተሉት መጠይቆች መልስ አዘጋጅታችሁ እድትመጡ እናሳስባለን በድጋሜ የወላጅ መረጃ የሚሞላ 1. parent_or guardian Information_first name - የወላጅ /የአሳዳጊ ስም 2. middle name - የአባት ስም 3. last name - የአያት ስም 4. gender - ፆታ 5. marital status ~ የአስመዝጋቢው የትዳር ሁኔታ ሁኔታ ( ይህ መጠይቅ አሳዳጊ ለሆኑ ወላጆች ነው) 6. date_of birth - የአስመዝጋቢው የትውልድ ዘመን (ቀን፣ወር፣አመተ ምህረት) 7, Nationality - ዜግነት 8. Work – ስራ 9. working_place – የስራው ቦታ 10. parent_email -የቤተሰቡ የኢሜል አድራሻ 11. Parent_phone_number -የቤተሰቡ ስልክ 12. mother first_name - የእናት ስም 13 mother middle mame ~ የእናት አባት ስም 14 mother last name - የእናት አያት ስም 15.city_or_region - እናቱ ሚኖሩበት ከተማ 16.sub-city_or_zone - እናቱ ሚኖሩበት ክ/ከተማ 17.woreda - እናቱ መኖሪያ ወረዳ

ቀን 22/12/2015 ዓ.ም ለአብዮት 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዲጊዋች በሙሉ ለተማሪዎች ምዝገባ ስትመጡ ለሚከተሉት መጠይቆች መልስ አዘጋጅታችሁ እድትመጡ እናሳስባለን በድጋሜ 1. applying class ~ አሁን የሚገባበት ክፍል 2. personal_data_first_name - የተማሪው ስም 3. middle_name - የአባት ስም 4. Last name - የአያት ስም 5. gender - ፆታ 6. date of birth - የትውልድ ዘመን(ቀን፣ወር፣አመተ ምህረት) 7. Age ~ እድሜ 8. Nationality - ዜግነት 9. date_of_commencement - 1ኛ ክፍል ትምህርት የጀመረበት አመተ ምህረት 10. language_used_for learning - የሚማርበት ቋንቋ አማርኛ ፣ አፋን ኦሮሞ፣ እንግሊዘኛ 11. student_with_special_need? - ልዩ ፍላጎት ስለመኖሩ 12.1f_student_with_special_need - ልዩ ፍላጎት ካለው የጉዳቱ ዓይነት መግለፅ 13.Country ~ ሀገር 14.State - ከተማ 15. city_or_region - የሚኖሩበት ከተማ 16. Sub-City_or_zone - የሚኖሩበት ክ/ከተማ 17. Woreda - ወረዳ 18.transfer_information - ሸኚ(ከሌላ ትምህርት ቤት ለቆ የመጣ) ከሆነ ማሳወቅ ነባር ከሆነ ነባር በማለት ይግለፁ 19.if_yes Previous_school - በፊት የነበረበት ትምህርት ቤት 20. old_student_id - የመታወቂያ ቁጥር (በት/ቤቱ የሚሰጥ) 21.current_address_city_or_region - አሁን የሚኖሩበት ከተማ 22. sub_city_or_zone - የሚኖሩበት ክ/ከተማ 23.woreda - ወረዳ 24. house_number - የቤት ቁጥር 25.phone_number - ስልክ ቁጥር 25.email -የኢሜል አድራሻ ማሳሰቢያ ተማሪው/ዋ በዝውውር ከመጡ መጀመሪያ በፊት የመጡበት ትምህርት ቤት ክልል፣ ዞን፣ወረዳ እንድሁም አሁን የሚኖሩበት ቦታ መረጃ ስለምትጠየቂ አጣርቶ መምጣት አለባችሁ።

በኛም ተመሳሳይ መረጃ ነዉ የሚያስፈልገው