en
Feedback
TheDeepThingsOfGod

TheDeepThingsOfGod

Open in Telegram

Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!

Show more
1 810
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
WE NEED THE PROPHETIC IN THE BODY OF CHRIST❗️..... “... የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና” አለኝ።” — ራእይ 19፥10 (አዲሱ መ.ት) "for the testimony of Jesus is the spirit of prophecy.” — Revelation 19፥10 (KJV)

““ነገር ግን በእግዚአብሔር የሚታመን፣ መታመኛውም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።” — ኤርምያስ 17፥7 (አዲሱ መ.ት) እግዚአብሔር ጽኑ መታመኛ የማይሰበር ምርኩዝ የጸና ግንብ ነዉ!!! ወንድሞቼ እና እህቶቼ በፍጹም ልባችሁ በእግዚአብሔር ታመኑ አታፍሩም!!!!!! በምታልፉበት ጎዳና ሁሉ እግዚአብሔር ተማኝ ነዉ: ያተናገራችሁን ይፈጽማል!!!! አሜን!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

የእግዚአብሔር ልጆች በዚህ ዓለም ቢትሆኑም ከዚህ ዓለም አይደላችሁም! ይህንን እውነት ሁልጊዜ አስቡት: ከዚህ ዓለም በላይ የሆነ ሕይወት ነዉ ያለን!!! የእግዚአብሔር ሕይወት!!! @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

A character which is demonstrated in life is more powerful then a teaching delivered from the pulpit!!!! በሕይወት የምንገልጠው መልካም ባሕርይ መድረክ ለይ ከምንገልጠው ትምህርት እጅግ የበለጠ ሃይል አለው!!! #የእግዚአብሔር_ልጆች_ሕይወታችንን_እና_ስብከታችንን_እንድ_እናድርግ!!! @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

የኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነዉ!!!!!!!!!!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ “ከዚያም እንዲህ አለኝ፤ “ለዘሩባቤል የተላከው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፤ ‘በመንፈሴ እንጂ በኀይልና በብርታት አይደለም’ ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።” — ዘካርያስ 4፥6 (አዲሱ መ.ት) @TheDeepThingsOfTheSpirit

🦋🔥 Transfiguration🔥🦋 የፍጹም ለውጥ አንዱ ሚስጥር ይህ ነዉ! ማንም እና ምንም ልትሆኑ ትችላላችሁ ወደ ረጅም ተራራ ለመውጣት የበራ መንፈስ: አካላዊ አቅምን እንኳ ለመሰዋት የተዘጋጀች ነፍስ ካለቻችሁ ፍጹም ለውጥ የሕይወት ሥርዓታችሁ ይሆናል! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

Kathryn Kuhlman How sensitive she was to the Holy Spirit and how much she loves Him. From the book, written by Pastor Benny hinn "Good morning Holy Spirit" ደጋግማችሁ አንብቡት ካትሪን ኩልማን ምን ያህል ለመንፈስ ቅዱስ ፍቅር እንደነበራት ይገባችኋል! ሁላችንም ለመንፈስ ቅዱስ ልኖረን የሚገባው ቦታ እና ፍቅር ይሄው ነው!! "It was a moment of incredible dimension. Still sobbing, she looked out at the audience and said with such agony, "Please." She seemed to stretch out the word, "Pleeease, don't grieve the Holy Spirit." She was begging. If you can imagine a mother pleading with a killer not to shoot her baby, it was like that. She begged and pleaded. "Please," she sobbed, "don't grieve the Holy Spirit." Even now I can see her eyes. It was as if they were looking straight at me. And when she said it, you could have dropped a pin and heard it. I was afraid to breathe. I didn't move a muscle. I was holding on to the pew in front of me wondering what would happen next. Then she said, "Don't you understand? He's all I've got!" I thought, "What's she talking about?" Then she continued her impassioned plea saying, "Please! Don't wound Him. He's all I've got. Don't wound the One I love!" I'll never forget those words. I can still remember the intensity of her breathing when she said them." *********************************** friends let Us love the Holy Spirit with all our heart, mind, soul and strength! for He is Our LIFE!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

Amazing Grace! one of the most loved songs of every time! ይህንን መዝሙር በቃላችሁ እስክትሉት ድረስ ደጋግማችሁ ስሙት: የእግዚአብሔርን ፀጋ ትልቅነት በየቀኑ ዘምሩ! ደግሞም ለተሰጠን ፀጋ የሚመጥን ህይወት ይኑረን! ፀጋው ከነበርንበት የኃጢአት እና የሞት መንደር ነቅሎ አውጥቶን ኃጢአተኝነትን እና ዓለማዊ ምኞትን አስክዶናል! በዚህ ብርሃን የማይመላለስ ክርስትያን የክርስቶስ ህፃን ነዉ! ማደግ ይገባዋል! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

#አሮጌውን_ሰው_ግደሉት❗️❗️❗️❗️❗️❗️ አሮጌው ሰው ከቀመሩ ውስጥ እስካልወጣ ድረስ በክርስቲያን ጉዞ መጨረሻ ትክክለኛውን ውጤት ማግኘት አይቻልም! @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

Revival 👉በግል ሕይወታችን 👉በቤተክርስቲያናችን 👉በሃገራችን ....ደረጃ ይመጣል ነገር ግን ሪቫይቫሉ ምን ያህል አብሮን ይቆያል? ትውልድ የሚሸጋገር ይሆናል ወይ? ዓለማችን ለይ ብዙ ሪቫይቫሎች ተቀስቀሰዋል አብዛኛዎቹ 10 ዓመት እንኳ ሰይሞላቸዋ የተቀጩ ስሆን የተወሰኑት ረዘም ላለ ጊዜ የቆዩ ብሆኑም ትውልድ ተሻጋሪ አልነበሩም! ለምን? ተወዳጆች ሆይ አንድ ጊዜ ለእኛ ለተሰጠን ነገር ጠባቂዎች፣ ተንከባካቢዎች እኛ እንጅ እግዚአብሔር አይደለም! ከእግዚአብሔር የተሰጠንን ነገር ጠብቆ የማቆየት ጥበብ ልኖረን ያስፈልጋል! ይህ ደግሞ ልሆን የምችለው ጥልቅ የሆነ እውነተኛ የቃሉ ብርሃን ካለን ነዉ! #መንፈሱና_ቃሉ አብረው የሚሄዱ ናቸው ከነጣጠልናቸው ትልቅ ችግር እንፈጥራለን!! 👉እንጨት በሌለበት እሳት እንደሚጠፋ የእግዚአብሔር ቃል በሌለበት ሕይወት መንፈስ ቅዱስ በቀጣይነት መንደድ አይችልም!!!! 👉ሪቫይቫሎች የምሞቱት በሰዎች ሰዋዊነት ምክንያት ነዉ! ሰዎችን ከቀመሩ ውስጥ እስካለወጣናቸው ድረስ እውነተኛውን እና ትክክለኛውን ውጤት ማግኝት አንችልም!!! #ሰዎች_ከእግዚአብሔር_ቃል_ከተዋሃዱ_ሰዋዊነታቸውን_መጥፋት_ይቻላል!!! የዚህን ጊዜ ሰዎች ሰውነታቸውን በጸሎት እና በቅድስና መሰዊያ ለይ ራሳቸውን ህያው መስዋዕት አድርገው ያቀርባሉ! #መሰዊያው_ለይ_መስዋዕት_ካለ_ከሰማይ_እሳት_መውረዱን_ይቀጥላል!!!! “እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ ሰውነታችሁን ቅዱስና እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሕያው መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፤ ይህም እንደ ባለ አእምሮ የምታቀርቡት አምልኮአችሁ ነው።” — ሮሜ 12፥1 (አዲሱ መ.ት) @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

የዛሬ ማታ ጥቅስ:- “ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።” — ዮሐንስ 16:13 ከመንፈስ ቅዱስ ለመማር የተዘጋጀ እና ትሁት ልብ ከሌለን እውነትን ለማግኘት የምናደርገው ጥረት ከንቱ ድካም ብቻ ሆኖ ነዉ የሚቀረው! ተወዳጆች ሆይ ሰዎች የጻፏቸውን መጣጥፎች አገላብጦ እውነትን ለማግኘት መሞከር የማይጨበጥ ተስፋ ነዉ! መንፈስ ቅዱስ እንዲያስተምረን እድል እንስጠው!? ድምጼን አሰምቼ ይህንን አውጃለሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የእውነት መንፈስ የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ሊመራኝ በእኔ ውስጥ ነዉ! ጸሎት: 👉የእግዚአብሔር መንፈስ የሆንከው የእውነት መንፈስ ሆይ ለመማር የተዘጋጀ ልብን ስጠኝ: የክርስቶስ ልብ በእኔ ይሁን: ወደ እውነት ሁሉ ምራኝ: ማወቅ ያለብኝን ሁሉ አሳውቀኝ: ኢየሱስን እስከመስለው ድርስ በእውነትህና በሃይልህ ለውጠኝ! አሜን!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

ኢየሱስ አስቀድመህ ስለወደድከኝ እወድሃለሁ!!! 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

“በጌታ ቀን በመንፈስ ነበርሁ፥ በኋላዬም የመለከትን ድምፅ የሚመስል ታላቅ ድምፅ ሰማሁ፥” — ራእይ 1፥10 በጌታ ቀን በመንፈስ ነበርሁ: ማለት በሌሎች ቀኖች ከመንፈስ ውጭ ነን ማለት አይደለም! ክርስቲያን ሁልጊዜ በመንፈስ የሚኖር ሰው ነዉ! በዚህ አውድ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ እያለን ያለው በዚህ ቀን "በትንቢት መንፈስ ነበርሁ" ነዉ! በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ ናችሁ! ይህንን እውነት ያለማቋረጥ ስታሰላስሉ ወድያው በትንቢት መንፈስ ተጽእኖ ውስጥ ትሆናላችሁ! #TheSpiritOfProphecy @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

የዛሬ ማታ ጥቅስ 👇👇👇👇👇 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” — ዮሐንስ 1፥12 ማስታወሻ:-በኢየሱስ ስም እንዳመንን የእግዚአብሔር ልጆች "ተደርገናል" ነገር ግን የበሰሉ የእግዚአብሔር ልጆች(/Matured sons & daughters/ እንደ ኢየሱስ እንደ ራሱ) "ለመሆን" የጀመርነው ጉዞ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ አምነን የተቀበልነው ቀን የጀመርነው ነዉ! 1-በዳግም ልደት የእግዚአብሔር ልጆች(ሕጻናት) በእምነት #ተደርገናል! 2-በጊዜ ሕደት በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ከቃሉ ጋር በምናደርገው የማያቋርጥ ሕብረት "የእግዚአብሔር ልጆች" (የበሰሉ/ እንደ ኢየሱስ የሆኑ ልጆች) የመሆን ሃላፊነት አለብን: ይህንንም ለማድረግ "ስልጣን ተሰጥቶናል!!!! ድምጼን አሰምቼ ይህንን አውጃለሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 በኢየሱስ ክርስቶስ በማመኔ በዳግም ልደት የእግዚአብሔር ልጅ ሆኛለሁ!!! "የእግዚአብሔር ዘር በእኔ አለ" በተሰጠኝ ስልጣን ደግሞ ኢየሱስን እስክመስለው በመንፈስ ቅዱስ ሃይልና በቃሉ ብርሃን እለውጣለሁ!!!!! አሜን!!! @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

#የአምላክ_ልጆች_ነን!! የእግዚአብሔር ልጆች የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ ከሆነው ልዑል እግዚአብሔር የመወለዳችሁን እውነት ሁልጊዜ አሰቡ! ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ እጅግ ስለ ደነቀው እንደዚህ አለ: “የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ #እንዲሁም_ነን።" — 1ኛ ዮሐንስ 3፥1 #የእግዚአብሔር_ልጆች_ተብለን መጠራት ብቻ አይደለም: #እንደተጠራነው_እንድሁም_ነን!!!! "የአምላክ_ልጆች_ነን"!!! ይህንን እውነት በጥልቀት ስትረዱት እና በሚሰጣችሁ በርሃን ስትመላለሱ ሰይጣን ከግምት የሚገባም አይደለም! ከኃጢአት እና ከዓለም በላይ በሆነ የሕይወት ስርዓት መኖር አስቸጋሪ አይሆንም!! @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

I will praise my Jesus now and throughout all eternity! He is real and he will never fail! 😍😍😍😍 #RealSongs! @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

This is the worship setting of heaven! this is the true meaning of worship!! As you worship this way: it will be easy for you to be filled with the Holy Spirit! @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

ለውጥ ካሉበት ሁኔታና ቦታ ጋር ከመጣላት ይጀምራል! @TheDeepThingsOfTheSpirit

Prophecy is very important! If you do it by faith it can move you higher! that's how i do it, come on do it with me! #Only For the #Members of this channel! you are blessed! @TheDeepThingsOfTheSpirit