TheDeepThingsOfGod
Open in Telegram
Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!
Show more1 810
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 810
Friends prophecy to yourself by singing this powerful song!!!
"There's an overflow" -sinach😍
Declare by faith you are going to be on fire few minutes from now! I am doing it now!!!!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
I declare By fire by force, it shall come to pass!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
🦋አድስ ፍጥረት🦋
“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”
— 2ኛ ቆሮ 5፥17
አድስ ፍጥረት ማለት:ከዚህ በፊት የነበረ ነገር ግን አሁን በተወሰነ ደረጃ የተሻሻለ ፍጥረት ማለት አይደለም። አድስ ፍጥረት ማለት ታይቶ የማይታወቅ በፍጹም ከዚህ ቀድሞ ምድር ለይ ያልነበረ ፍጥረት ማለት ነዉ! በክርስቶስ የሆነ ሰው በክርስቶስ ከመሆኑ በፊት የነበረው ነገር ሁሉ ያልፋል: ይህ ማለት በክርስቶስ ከሆነ በኃላ ትላንት (Past) የለውም ማለት ነዉ! "አሮጌው ነገር ሁሉ አልፏል(passed away) ፥ ሁሉም አድስ ሆኖል"!
በትላንቱ መያዝ አይችልም! ምክንያቱም ትላንት የለውም! በትላንቱ መወቀስ አይችልም ምክንያቱም በክርስቶስ በመሆኑ ትላንት የለውም! #አድስ_ፍጥረት_ነዉ!!!
ተወዳጆች ሆይ ሰይጣን ትላንትን(በክርስቶስ ከመሆናችሁ በፊት የነበረን ጊዜ) እያሳሰበ እንዲከሳችሁ አትፈቀዱለት: ምክንያቱም የትላንቱ ሰው የአሁኑ ሰው አይደለም! የአሁኑ ሰው በክርስቶስ የሆነ #አድስ_ፍጥረት ነዉ!!!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
ጌታ ይመጣል የሚል ንግግር ስትሰሙ ልባችሁ በሐሴት መሞላት ነዉ ያለበት! ምክንያቱም እሩቅ ሃገር ያለን በአካል አግኝታችሁ የማታውቁትን: ነገር ግን የምያፈቅራችሁንና የምታፈቅሩትን ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ እንደማግኘት ነዉ! ከኢየሱስ በላይ የልብ አፍቃሪ የለም! ደስ ይበላችሁ!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
1ኛ ተሰሎንቄ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም #መለከት ከሰማይ #ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና #እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የእግዚአብሔር ልጆች ንቁ የተባረከው ጌታችን በደጅ ነዉ። ይህንን የመለከት ድምጽ ከሰማያት ስወጣ በቅርቡ የምንሰማው ይሆናል! የሰማነውም ሁሉ በአየር ለይ ጌታን ለመቀበል እንነጠቃለን! #ከመብራታችሁ ጋር #ዘይት መያዛችሁን እርግጠኞች ሁኑ! እንደ አምስቱ ሰነፍ ቆነጃጅት ከሃላ መቅረት እንደማትፈልጉ አምናለሁ!
#የእውነት_ለእውነት_መኖር_ጀምሩ!!!!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
“ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።”
— ማቴዎስ 26፥41
"ትጉና ጸልዩ!!!"
1 810
Simple poems but, this songs touch my heart deeply! and make me cry the whole night!😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Holy Spirit
Holy Spirit
Holy Spirit ......Flow through me!!!
1 810
Holy Spirit flow through me- Melt me, mold me, change me, use me😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
የምትፈልጉትን ሁሉ ለተወሰነ ጊዜ እርሱት እና በእግዚአብሔር ተደሰቱ! በማንነቱ በቅድስናው ደስ ይበላችሁ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሰጣችኋል!
1 810
ተኝታችሁ ያያችሁት ነገር ተነስታችሁ ከልሮጣችሁለት ሕልም አይደለም ማለት ነዉ!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
የእግዚአብሔር መንፈስ ለህልመኛው የሚለው ይህንን ነዉ: እስከመጨረሻው ስሙት: በመጨረሻም አብራችሁን ጸልዩ። ከተኛችሁበት ጥልቅ እንቅልፍ ብንን ብላችሁ ነዉ የምትነቁት!
Join our channel
👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
“ዘመኑን በማስተዋል ይህን አድርጉ፤ ከእንቅልፋችሁ የምትነቁበት ጊዜ አሁን ነው፤ መዳናችን መጀመሪያ ካመንበት ጊዜ ይልቅ አሁን ወደ እኛ ቀርቦአልና።”
— ሮሜ 13፥11 (አዲሱ መ.ት)
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ በማመን ወደ እግዚአብሔር ሕይወት የተጠራችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ሁሉ የይሳኮር ልጆች በእስራኤላውያን መካካል ዘመኑን የሚያስተውሉ እና እስራኤል በትክክለኛው ጊዜ ትክክለኛውን ነገር ማድረግ ይችል ዘንድ የሚመሩ እንደሆኑት ሁሉ እኛም አሁን ዘመንን በማስተዋል እና በመንቃት ሌሎችንም የምናነቃበት ትክክለኛው ጊዜ ለይ ነን! ተወዳጆች ሆይ መዳናችን ከምታስቡት በለይ ቀርቧል የተባረከው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ከመምጣቱ በፊት ቤተክርስቲያን መነጠቅ አለባት። ጌታ የምነጥቃት ቤተክርስቲያን “...ጒድፍ ወይም የፊት መጨማደድ ወይም አንዳች እንከን ሳይገኝባት ቅድስትና ነውር አልባ የሆነች ክብርት ... " ቤተክርስቲያን ናት። አሁን ባለንበት ሁኔታ በጣም የሚያስፈራ ነዉ። ተወዳጆች ሆይ እንንቃ ስለቤተክርስቲያን ሁሉን ወደምችል አምላክ እንጩህ!!! እግዚአብሔር እንደልቡ የሆኑ መጋቢዎች እንድያስነሳ እና ቤተክርስቲያንን በዓለም አቀፍ ደረጃ ሪቫይቪ እንድያደርጋት እናልቅስ። እንባ ለአይኖቻችሁ ቅርብ ይሁን ስለ ቤተክርስቲያን አልቅሱ!!!! እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ለክርስቶስ የሚያዘጋጃትን የመጨረሻውን ዘመን እንቅስቃሴ በዚህ ትውልድ መካከል ይጀምረዋል!!!
“በስሜ የተጠራው ሕዝቤ ራሱን አዋርዶ ቢጸልይ፣ ፊቴን ቢፈልግና ከክፉ መንገዱ ቢመለስ፣ ከሰማይ እሰማዋለሁ፤ ኀጢአቱን ይቅር እላለሁ፤ ምድሩንም እፈውሳለሁ።”
— 2 ዜና 7፥14 (አዲሱ መ.ት)
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
ከተወለዳችሁበት ጊዜ ጀምሮ መኖር የጀመራችሁ ብሆንም ህይወት ግን የጀመራችሁት ዳግም ከተወለዳችሁበት ጊዜ አንስቶ ነዉ። ደግም ያልተወለደ ሰው እየኖርኩ ነዉ ማለት ይችላል ሕይወት አለኝ ማለት ግን አይችልም!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
ጥልቅ የሆኑ መንፈሳዊ እውነቶችን ለማወቅ እና ለመለማመድ ከመፈለጋችሁ በፊት መሰራታዊ የሆኑ የክርስትና እውነቶችን በጥልቀት በማወቅ እና ከራሳችሁ ጋር በእምነት በማዋሃድ ጀምሩ። ለእውነተኛ መንፈሳዊ እድገት ቁልፍ ነዉ: አንድም የፎረፋችሁት ክፍለጊዜ እንደሌለ እርግጠኞች ሁኑ: ካለ ግን ወደ ኃላ ተመልሳችሁ የፎረፋችሁትን ኮርስ ውሰዱ! መንፈሳዊ እድገት ቢዝነሳችሁ ይሁን! የትርፋችሁ ምንጭ ይሁን! እግዚአብሔርን እስክትመስሉ ጉዞው ይቀጥላል!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
ደግም መወለድ ማለት "ከላይ መወለድ" ማለት ነዉ! የእግዚአብሔር ልጆች ከላይ ከተወለዳችሁ እንግዲህ ከታች አይደላችሁም። የሚገዛችሁም ህግ ከላይ ነዉ ምንጫችሁ ከላይ ነዉ የምታስቡት የምትናገሩትና የምታደርጉት ከላይ ነዉ!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
Holy Spirit thou art welcome
In this place......😭
tell him now that you need him more😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
