TheDeepThingsOfGod
Open in Telegram
Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!
Show more1 810
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 810
ማደግ መለወጥ እና እግዚአብሔር የሚፈልገውን አይነት ሰው መሆን ይቻላል! ብቻ መራራውን መንገድ ለመሄድ ቁርጠኛ መሆን ነዉ። መለወጥ አትችሉም ያላችሁ ሰውም ሆነ ሰይጣን ውሸቱን ነዉ! በነጻ ፈቃዳችሁ ተለወጠ እና በለውጣችሁ ዓላማችሁን አስደንቁ!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
ወደ ፍጹም ለውጥ የሚመሯችሁ ሁለት መሰረታዊ የእግዚአብሔር እውነቶች!
1-የኢየሱስ ክርስቶስን ሞትና ትንሳኤ መረዳት!
2-መንፈስ ቅዱስን ማወቅ እና መረዳት!
➤የእግዚአብሔርን የተገለጠ እውነት ማወቅ እና በጥልቀት መረዳት በብርሃን እንድትመላለሱ እና እምነታችሁም በእውቀት ለይ የተመሰረተ እንድሆን ያደርጋል። በዚህኛው ሆነ በሚመጣው ዓለም እውነትን የማውቅ እና በጥልቀት የመረዳት ያህል ትልቅ ዋጋ ያለው ነገር እንደሌለ ደግሞ እርግጠኛ ሁኑ። ፍጹም ለውጥን ለመለማመድ ቁርጠኛ አቋም ካላችሁ የእግዚአብሔርን እውነት በተለይም ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን የማነሳቱን እና እግዚአብሔር የሆነው መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ውስጥ የማደሩን እውነት ማወቅ እና በጥልቀት መረዳት የግዴታ አስፈላጊ ነዉ!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ ሰላሙንም ይስጣችሁ! እግዚአብሔር ጥልቅ መረዳቱን ይስጣችሁ የቃሉን ደጅ ይክፈትላችሁ! በመንፈስ ቅዱስ ይሙላችሁ ምስጢሩን ይግለጥላችሁ በቃሉ ብርሃን መሄድ ይሁንላችሁ! አሜን!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
“ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኀጢአትን አያደርግም፤ የእርሱ ዘር በውስጡ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደም ኀጢአትን ሊያደርግ አይችልም።”
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥9 (አዲሱ መ.ት)
ስንቶቻችን የእግዚአብሔር ዘር በውስጣችን እንዳለ እናውቃለን? የእግዚአብሔር ዘር በውስጣችሁ ነዉ። እንዲያድግ እንዲያፈራ እና እንዲበዛ ትክክለኛ ቦታ ብቻ ሁኑ! የትኛው አይነት ዘር በትክክለኛው ቦታ ለይ ካላኖራችሁት አይበቅልም። ነገር ግን ትክክለኛው ቦታ ለይ ካኖራችሁት የማደግ የማፍራት እና የመብዛት የመለወጥ አቅም ውስጡ አለ። በክርስቶስ ኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ የምታምኑ የቤተክርስቲያን አካል ከሆናችሁ ውስጣችሁ የአሸናፊነት የመብዛት ፍጹም ለውጥ የማድረግ እና እግዚአብሔርን የመምሰል አቅም አለ። ዘሩ በውስጣችሁ ነዉ።
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
ዓለም ስትንጫጫ ወከባ ሲበዛ
ለእኔ ግን አንተው ነህ የዘለዓለም ቤዛ
መሸሸጊያየ ነህ ይሄው አስከዛሬ
አሁንም አደራ አድርሰኝ አገሬ
(መደምደሚያየ ነህ የመጨረሻዬ
ኢየሱሴ ለእኔ ለእኔ እየሱሴ ለኔ) (፪x)
ሰው ሁሉ ይሄዳል ወደየ አምላኩ
ስዓቱ ሲያበቃ የዚች ዓለም ልኩ
ለእኔ ግን አንተው ነህ ለነፍሴ ውስኔ
ከኃጢአት ያዳንከኝ ኢየሱስ መድህኔ
አዝ
መደምደሚያየ ነህ
በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ንብረቴ
ለሰው የማሳይህ ትምህክቴ ኩራቴ
እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለውጥህ
አነሰብኝ እኔስ እድሜዬን ብሰጥህ
አዝ
መደምደሚያየ ነህ
እየመሸ ሄደ ፀሐይ ዘቀዘቀች
ነፍሴ ግን አሁንም አንተን አለወጠች
የዚህ ዓለም ክብር ሃብት ብልጽግና
ከአንተ ዓይነጥሏትም ትኖራለች ገና
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
የ Transfiguration(የ ፍጹም ለውጥ መልእክት)
➤በኃጢአት ለይ የሚገኝ ፍጹም ድል
➤በስጋ ለይ የሚገኝ ፍጹም ድል
➤በዓለም ለይ የሚገኝ ፍጹም ድል
➤በሰውነት ለይ እንኳ የሚገለጥ ለውጥን የሚያጠቃልል መልእክት ነዉ።
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
“በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።”
— ሮሜ 1፥16
1 810
No matter who you are and where you are in life. There is still hope you can transfigure, the power of resurrection can work for you!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
አስደናቂ መልዕክት: 🦋🦋🦋የብራብሮ የለውጥ መንፈስ! ከ Caterpillars እስከ butterfly🦋🦋🦋
እናንተምፍጹም ለውጥ ማድረግ እና በለውጣችሁ ዓለምን ሁሉ ማስገረም ትችላላችሁ!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
...just before the rapture of the church we must transfigure! so expect a greater move of the spirit and the power of God, that will even transfigure our form and appearance into a glorious spiritual state! get serious with God and Christianity! let spirituality be your business! The time of waiting is over, the whole world must know that we are strangers!
...ቤተክርስቲያን ከመነጠቋ በፊት ፍጹም ለውጥን መለማመድ ይኖርብናል። ስለዚህ እጅግ በጣም በክብር የላቀ የእግዚአብሔርን መንፈስ እና ሃይል እንቅስቃሴ ተጠበባቁ! ይህ እንቅስቃሴ ሰውነታችንን እንኳ እጅግ ወደከበረ መንፈሳዊ ቅርጽና ቦታ የሚለውጥ ነዉ።
ከእግዚአብሔር እና ከክርስትና ጋር ያላችሁ መንገድ የእውነት እንድሆን ይገባል። መንፈሳዊነት ተግባራችሁ ስራችሁ የትርፋችሁ ምንጭ እንደሆነ በማሰብ ተንቀሳቀሱ። የመጠበቅ ጊዜው አብቅቷል ዓለም ሁሉ እኛ ክዚህ ያልሆንን የተለየን ሰዎች መሆናችንን ማወቅ አለበት!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
እዚህ ያለነው ወንጌልን ለመስበክ እና የተገባቸውን ሁሉ ወደ እግዚአብሔር መንግስት ለመጥራት ነዉ። እያንዳንዱ ክርስቲያን ወንጌልን መስበክ ይኖርበታል! ጌታችን የሞተው በከንቱ አይደለም ሁሉ ይድኑ ዘንድ ነዉ። ምንም መሆን አይጠበቅባችሁም ክርስቲያን ብቻ ከሆናችሁ ወንጌልን በሃይል መስበክ ጀምሩ!!!
1 810
😍😍😍😍😍
Christ is coming
The king of Glory
No more sorrow
No more weeping
Tell the story
among the nations
Christ is coming
bye and bye!😍
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
የተባረከው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል። ይህም ልሆን ጊዜው ተቃርቧል! ነገር ግን ይህ ከመሆኑ በፊት አካሉ የሆነች ቤተክርስቲያን ፍጹም ለውጥን(Transfiguration) የሕይወት ስርዓቷ ማድረግ ይኖርባታል። ምክንያቱም ጌታችን ተመልሶ የሚመጣው በዓለም እና በኃጢአት ሃይል ለደከመች እንቅልፍ እንቅልፍ ለሚላት ቤተክርስቲያን ሰይሆን በዓለም እና በኃጢአት ለይ ፍጹም ድል ለተቀዳጀች እድፈት ወይም የፊት መጨማደድ የሌለበት ቅድስትና ያለ ነውር የሆነች ክብርት ቤተክርስቲያንን ለራሱ ለመውሰድ ነዉ። ፍጹም ለውጥ የምንለው ይሄንን ነዉ! የቤተክርስቲያን አንድ ክፍል እንደሆንን እራሳችንን የምንቆጥር ከሆነ በዚህ ደረጃ ፍጹም ለሆነዉ ጌታችን እራሳችንን እናዘጋጃለን!
ኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከው ንጉሥ ተመልሶ ይመጣል። ይህም በቶሎ ይሆናል!
🔥Transfiguration🔥ፍጹም ለውጥ🔥
-Voice
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
“But be ye doers of the word, and not hearers only, deceiving your own selves.”
— James 1:22 (KJV)
How to be a practitioner of the Word of God?
We have Four principals:
1- Read the Word!
2-Consume the word until it consumes you!
3-speak it out boldly!
4-act upon it!
“ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።”
— ያዕቆብ 1፥22
እንዴት የእግዚአብሔር ቃል አድራጊ መሆን ይቻላል?
አራት መርሆች አሉን
1-ቃሉን ማንበብ!
2-ቃሉ እስክበላችሁ ድረስ ቃሉን ከራሳችሁ ጋር ማዋሀድ!(ማሰላሰል)
3-ድምጽን አሰምቶ ማወጅ!
4-በመጨራሻ በቃሉ ብርሃን መመላለስ!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
Transfiguration is a possibility! you can transfigure in this life don't wait until you go to heaven!
-Voice
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
🔥የመጥምቁ ህይወት
✍የዚህ ነብይ የመቀጣጠል ሀይል ስለነበረውና የእንስቃሴው መሪ ራሱ መንፈስ ቅዱስ ስለሆነ የባለ ስልጣናትን፣የቀራጮችን፣የፈሪሳዊያንንና የሰዱቃዊያንን ተቃውሞ ሳይፈራ አይሁድን የመሰለ ትምክህተኛ ህዝብ "እናንተ የእፉኝት ልጆች"እያለና የትምክህታቸውን ቀስት እየሰበረ በድፍረት ይናገር ነበር።
ድፍረት ከመሬት ተነስቶ አይመጣም በመታጠቅ እንጂ።
💪ዮሐንስ ወገቡን የታጠቀው በጠፍር ብቻ ሳይሆን በበረሃ በቆየበት ጊዜ በታጠቀው ትጥቅም ጭምር ነው።
ይህም ትጥቅ ምንም እንኳን ለሞቱ ምክንያት ቢሆንም ፖለቲካን (Challenge) እስኪያደርግ ድረስ የሚያስችል አቅምና ድፍረት ሰጥቶታል።አንድ የህዝብ መሪ ለህዝቡ ክፉ ተምሳሌት መሆን የለበትም የሚልም አቋም ነበረው ለዚህም ይመስላል ንጉስ ሄሮድስ የወንድሙን ሚስት ስያገባ ለተቃውሞ የተነሳው።
ይቀጥላል,,,,,,,,,,,,,,,,
🔥 Transfiguration🔥ፍፁም ለውጥ
@Via#Josi
#spiritstyle
@ThedeepThingsofThespirit
@ThedeepThingsofThespirit
