TheDeepThingsOfGod
Open in Telegram
Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!
Show more1 810
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 810
መዝሙር 139
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ?
⁸ ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ።
⁹ እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥
¹⁰ በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች።
¹¹ በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤
¹² ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው።
☝️ ይህንን ቃል አሰላስሉ የእግዚአብሔር መንፈስ ሕልውና በሃይል ይቆጣጠራችኋል! አስተውሉ የእግዚአብሔር ቃል መንፈስ እና ሕይወት ነዉ።
1 810
ወደ ኢየሱስ ኑና ጠጡ!
በምድር ላይ ፈጽሞ የሚያረካ አንድ ብቻ ነዉ መንፈስ ቅዱስ ይባላል ከሌላው ምንጭ የሚጠጣ ሁሉ በድጋሚ ይጠማል። መንፈስ ቅዱስን የሚጠጣ ግን ለዘላለም ሌላ ነገር መጠማት አይችልም፤ አብሮት እንኳን ቢሆንም የሚጠማው መንፈስ ቅዱስን ነዉ ይህ ኢየሱስ የሚሰጠው ውሃ በሚቀበለው ሁሉ ውስጥ ለዘላለም የሚፈልቅ የሕይወት ውሃ ወንዝ ይሆናል።
የእግዚአብሔር ልጆች ይህንን የሕይወት ውሃ እንድትጠሙ እና ከኢየሱስ እየተቀበላችሁ እንድትጠጡ እጸልያለሁ። እመኑኝ ይሄ ውሃ ነው በሕይወታችሁ እርካታን እና ሙሉነትን ማምጣት የሚችለው።
መንፈስ ቅዱስ በሃይል በሕይወታችሁ ላይ ይፍሰስ። አሜን!
1 810
ክብርህ ናፈቀኝ!😥
ለእግዚአብሔር ለአባታችን ህጻናት እንደሆንን እንቆይ: በእሱ ፊት የበቃን ለመምሰል እንሞክር! ማንስ በፊቱ በራሱ ብቁ ልሆን ይችላል!? ሁሌም ክብሩ መሪነቱ ሃይሉ ብርሃኑ ያስፈልገናል: !😥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
Lord, I thirst for You
There is no one else
Who satisfies😭
My soul it longs for you
Like the deer
Panting for the water😭
Oh, but now I wait for You
Take me to Your courts
Of Glory 😭
And fall upon me, Lord
Give me strength to help
Me Stand in this
dry and weary land😭
How we need the river
How we need the rain
Living water flow to us
Again we pray😭
Shower down Your Glory
Shower down Your Grace
Let Your holy presence
Fill this place (2X)
Deep calls unto deep
Lord we seek to know
Your Glory
For there is only You
And our hearts cry,
"Abba, Father"😭
Now, Lord Jesus come
May Your love and grace
Restore us
Breathe upon us, Lord
Let your mercies
be brand new
Let the whole earth
Worship you😭
How we need the river
How we need the rain
Living water flow to us
again we pray😭
Shower down your Glory
Shower down your Grace
Let your holy presence
Fill this place(2X)😭
Jesus, Come and free us to
Worship in Spirit & Truth
Heal us and reveal to us
Your power😭
How we need the river
How we need the rain
Living water flow to us
again we pray
Shower down your Glory
Shower down your Grace
Let your holy presence
Fill this place(2X)😭
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
How we need the river!😭😭😭
How we need the rain!😭😭😭
-Just flow in the presence
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
#Prophetic #insight to #recapture #Vision!
በለሊት ራዕይ አንድ ነገር ተመለከትኩኝ:- ራዕዩን አልነግራችሁም ግን የራሳችሁን ራዕይ ማየት እንድትችሉ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ: 'ለመጀመሪያ ጊዜ እግዚአብሔር የተናገራችሁ እናንተም የሰማችሁት ድምጽ ምን የምል ነበር? ለመጀመሪያ ጊዜ እግዚአብሔር ያሳያችሁ ሕልም ምን ነበር?
ቀድሞ የነበራችሁን የሆነ ነገር አጥታችኋል? ወደዛ ወደቀደመው መመለስ ትፈልጋላችሁ? ከላይ ያለውን ጥያቄ መልሱ "በምንም አይነት መንገድ ልሆን ይችላል እግዚአብሔር ለመጀመሪያ ጊዜ የተናገራችሁ እናንተም የሰማችሁት ምን ነበር? ማንነታችሁ ያለው እርሱ ድምፅ ውስጥ ነዉ። ያንን ከባድ ድምፅ አሰላስሉ ከእንደገና አስቡ፤ በወረቀት ላይ ጻፉት ደጋግማችሁ አንብቡት፣ በእርሱ ላይ ጸልዩ ከእግዚአብሔር ጸጋን ለምኑ፣ በራዕዩ መሰረት ሩጡ: ሰይዘገይ እግዚአብሔር ለእናንተ ያሰበውን መሆን ትጀምራላችሁ።
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
በጣም ጠቃሚ ምክር በሉት ወይም ትምህርት በሉት...🥰 ብቻ አድምጡ....ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያላችሁ ሕብረት....
✅TheDeepThingsOfGod✅
🥰መንፈስ ቅዱስ 🥰 @TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
የእግዚአብሔር ሰው በእውነት በቃ ዛሬ የሚያስደንቅ ክብር ነዉ ያገኘኝ በዚህ መልኩ ተነክቼ አላውቅም🔥🔥🔥 በቃ ሙሉ ነገሬ በክብር ተሞልቶ ይሰማኝ ነበር🔥🔥 ከመንፈስ ቅዱስ ጠጥቻለሁ🔥🔥 ሁላ ይሄው አሁን ገና ልተኛ ነዉ የላከውን ጸሎት ሁለት ጊዜ ነው የጸለይኩት🔥 በቃ ብቻ ልዩ ነዉ🔥🔥 አመሰግናለሁ በጣም🙏
ከዛ ባለፈ ደግሞ ትምህርቱ በጣም የሚገርም ቁልፍ ነዉ የሰጠኝ🔥 በጣም ነው የተማርኩት ሕይወቴን ለውጦታል🔥 አመሰግናለሁ
☝️ማታ የተላከልኝ ነዉ።
ትእዛዝ ነዉ! ☝️ማታ አብራችሁኝ የዘመራችሁ፣ ቃል የተካፈላችሁ እና የጸለያችሁ ሁሉ የማታውን ፕሮግራም ለብዙ ሰው እና ግሩፖች ሼር እንድታደርጉ እፈልጋለሁ! እወዳችኋለሁ🥰
1 810
የእኔ ምስክርነት ይህ ነዉ😭 :- መንፈስ ቅዱስ ያለመጠን ውስጤና እላዬ ላይ ሲፈስ እራሴን ፈልጌ አጣዋለሁ፤ ደካማውን፣ የማይችለውን፣ የሚጠራጠረውን ቪክተርን ለማግኘት እቸገራለሁ።
1 810
አሁን በእምነት በላችሁ አቅም ሁሉ ጸልዩ፤ መንፈስ ቅዱስ እንደ ወንዝ ከሆዳችሁ ይፈልቃል😭
ለምስክርነት @GFI777
እኛ ፕሮግራማችንን ጨረስን እንጂ መንፈስ ቅዱስ በእኛ ላይ መዝነቡን አልጨረሰም! ጸሎቱን መስማትና መጸለይ አታቁሙ!🔥
1 810
መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ!
✅TheDeepThingsOfGod✅
🔥የበዓለ ኀምሳ ቀን🔥
🔥የመንፈስ ቅዱስ ምሽት🔥
የቃል እና የጸሎት ጊዜ @TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ጸሎት እለቃለሁ፣ መንፈስ ቅዱስን መቀበል የምትፈልጉ ብቻ አብራችሁኝ ትጸልያላችሁ። ጸሎቱን ከመጀመራችሁ በፊት ግን እንደገና ከላይ ያለውን መዝሙር ስሙት፤ ከዛ በእምነት አብራችሁኝ ጸልዩ! አጥማቂው ኢየሱስ አሁን ያጠምቃችኋል!
1 810
የተጠማ፤ ይምጣና ይጠጣ....
መንፈስ ቅዱስን እንዴት መቀበል ይቻላል?
✅TheDeepThingsOfGod✅
🔥የበዓለ ኀምሳ ቀን🔥
🔥የመንፈስ ቅዱስ ምሽት🔥
የቃል እና የጸሎት ጊዜ
Share ♻️ Join ♻️ Share
〽️ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 〽️ @TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
በዚህ መዝሙር መንፈስ ቅዱስን እንደገና በሃይል እንደምንፈልገው እንንገረው😭
መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ!
✅TheDeepThingsOfGod✅
🔥የበዓለ ኀምሳ ቀን🔥
🔥የመንፈስ ቅዱስ ምሽት🔥
የቃል እና የጸሎት ጊዜ @TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
