es
Feedback
TheDeepThingsOfGod

TheDeepThingsOfGod

Ir al canal en Telegram

Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!

Mostrar más
1 810
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
መዝሙር 139 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ? ⁸ ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ። ⁹ እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥ ¹⁰ በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች። ¹¹ በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤ ¹² ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው። ☝️ ይህንን ቃል አሰላስሉ የእግዚአብሔር መንፈስ ሕልውና በሃይል ይቆጣጠራችኋል! አስተውሉ የእግዚአብሔር ቃል መንፈስ እና ሕይወት ነዉ።

ወደ ኢየሱስ ኑና ጠጡ! በምድር ላይ ፈጽሞ የሚያረካ አንድ ብቻ ነዉ መንፈስ ቅዱስ ይባላል ከሌላው ምንጭ የሚጠጣ ሁሉ በድጋሚ ይጠማል። መንፈስ ቅዱስን የሚጠጣ ግን ለዘላለም ሌላ ነገር መጠማት አይችልም፤ አብሮት እንኳን ቢሆንም የሚጠማው መንፈስ ቅዱስን ነዉ ይህ ኢየሱስ የሚሰጠው ውሃ በሚቀበለው ሁሉ ውስጥ ለዘላለም የሚፈልቅ የሕይወት ውሃ ወንዝ ይሆናል። የእግዚአብሔር ልጆች ይህንን የሕይወት ውሃ እንድትጠሙ እና ከኢየሱስ እየተቀበላችሁ እንድትጠጡ እጸልያለሁ። እመኑኝ ይሄ ውሃ ነው በሕይወታችሁ እርካታን እና ሙሉነትን ማምጣት የሚችለው። መንፈስ ቅዱስ በሃይል በሕይወታችሁ ላይ ይፍሰስ። አሜን!

ክብርህ ናፈቀኝ!😥 ለእግዚአብሔር ለአባታችን ህጻናት እንደሆንን እንቆይ: በእሱ ፊት የበቃን ለመምሰል እንሞክር! ማንስ በፊቱ በራሱ ብቁ ልሆን ይችላል!? ሁሌም ክብሩ መሪነቱ ሃይሉ ብርሃኑ ያስፈልገናል: !😥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

ክብር ክብር ክብር ናፈቀኝ😥

Lord, I thirst for You There is no one else Who satisfies😭 My soul it longs for you Like the deer Panting for the water😭 Oh, but now I wait for You Take me to Your courts Of Glory 😭 And fall upon me, Lord Give me strength to help Me Stand in this dry and weary land😭 How we need the river How we need the rain Living water flow to us Again we pray😭 Shower down Your Glory Shower down Your Grace Let Your holy presence Fill this place (2X) Deep calls unto deep Lord we seek to know Your Glory For there is only You And our hearts cry, "Abba, Father"😭 Now, Lord Jesus come May Your love and grace Restore us Breathe upon us, Lord Let your mercies be brand new Let the whole earth Worship you😭 How we need the river How we need the rain Living water flow to us again we pray😭 Shower down your Glory Shower down your Grace Let your holy presence Fill this place(2X)😭 Jesus, Come and free us to Worship in Spirit & Truth Heal us and reveal to us Your power😭 How we need the river How we need the rain Living water flow to us again we pray Shower down your Glory Shower down your Grace Let your holy presence Fill this place(2X)😭 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

How we need the river!😭😭😭 How we need the rain!😭😭😭 -Just flow in the presence @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

#Prophetic #insight to #recapture #Vision! በለሊት ራዕይ አንድ ነገር ተመለከትኩኝ:- ራዕዩን አልነግራችሁም ግን የራሳችሁን ራዕይ ማየት እንድትችሉ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ: 'ለመጀመሪያ ጊዜ እግዚአብሔር የተናገራችሁ እናንተም የሰማችሁት ድምጽ ምን የምል ነበር? ለመጀመሪያ ጊዜ እግዚአብሔር ያሳያችሁ ሕልም ምን ነበር? ቀድሞ የነበራችሁን የሆነ ነገር አጥታችኋል? ወደዛ ወደቀደመው መመለስ ትፈልጋላችሁ? ከላይ ያለውን ጥያቄ መልሱ "በምንም አይነት መንገድ ልሆን ይችላል እግዚአብሔር ለመጀመሪያ ጊዜ የተናገራችሁ እናንተም የሰማችሁት ምን ነበር? ማንነታችሁ ያለው እርሱ ድምፅ ውስጥ ነዉ። ያንን ከባድ ድምፅ አሰላስሉ ከእንደገና አስቡ፤ በወረቀት ላይ ጻፉት ደጋግማችሁ አንብቡት፣ በእርሱ ላይ ጸልዩ ከእግዚአብሔር ጸጋን ለምኑ፣ በራዕዩ መሰረት ሩጡ: ሰይዘገይ እግዚአብሔር ለእናንተ ያሰበውን መሆን ትጀምራላችሁ። @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

በጣም ጠቃሚ ምክር በሉት ወይም ትምህርት በሉት...🥰 ብቻ አድምጡ....ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያላችሁ ሕብረት.... ✅TheDeepThingsOfGod✅ 🥰መንፈስ ቅዱስ 🥰 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

☝️መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ሕይወት ኢየሱስን ይገልጠዋል፤ ፀጋ ይብዛልሽ🔥

1.80 KB

1.80 KB

መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ሕይወት ኢየሱስን ይገልጠዋል፤ ፀጋ ይብዛልሽ🔥

የእግዚአብሔር ሰው በእውነት በቃ ዛሬ የሚያስደንቅ ክብር ነዉ ያገኘኝ በዚህ መልኩ ተነክቼ አላውቅም🔥🔥🔥 በቃ ሙሉ ነገሬ በክብር ተሞልቶ ይሰማኝ ነበር🔥🔥 ከመንፈስ ቅዱስ ጠጥቻለሁ🔥🔥 ሁላ ይሄው አሁን ገና ልተኛ ነዉ የላከውን ጸሎት ሁለት ጊዜ ነው የጸለይኩት🔥 በቃ ብቻ ልዩ ነዉ🔥🔥 አመሰግናለሁ በጣም🙏 ከዛ ባለፈ ደግሞ ትምህርቱ በጣም የሚገርም ቁልፍ ነዉ የሰጠኝ🔥 በጣም ነው የተማርኩት ሕይወቴን ለውጦታል🔥 አመሰግናለሁ ☝️ማታ የተላከልኝ ነዉ። ትእዛዝ ነዉ! ☝️ማታ አብራችሁኝ የዘመራችሁ፣ ቃል የተካፈላችሁ እና የጸለያችሁ ሁሉ የማታውን ፕሮግራም ለብዙ ሰው እና ግሩፖች ሼር እንድታደርጉ እፈልጋለሁ! እወዳችኋለሁ🥰

የእኔ ምስክርነት ይህ ነዉ😭 :- መንፈስ ቅዱስ ያለመጠን ውስጤና እላዬ ላይ ሲፈስ እራሴን ፈልጌ አጣዋለሁ፤ ደካማውን፣ የማይችለውን፣ የሚጠራጠረውን ቪክተርን ለማግኘት እቸገራለሁ።

አሁን በእምነት በላችሁ አቅም ሁሉ ጸልዩ፤ መንፈስ ቅዱስ እንደ ወንዝ ከሆዳችሁ ይፈልቃል😭 ለምስክርነት @GFI777 እኛ ፕሮግራማችንን ጨረስን እንጂ መንፈስ ቅዱስ በእኛ ላይ መዝነቡን አልጨረሰም! ጸሎቱን መስማትና መጸለይ አታቁሙ!🔥

መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ! ✅TheDeepThingsOfGod✅ 🔥የበዓለ ኀምሳ ቀን🔥 🔥የመንፈስ ቅዱስ ምሽት🔥 የቃል እና የጸሎት ጊዜ @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ጸሎት እለቃለሁ፣ መንፈስ ቅዱስን መቀበል የምትፈልጉ ብቻ አብራችሁኝ ትጸልያላችሁ። ጸሎቱን ከመጀመራችሁ በፊት ግን እንደገና ከላይ ያለውን መዝሙር ስሙት፤ ከዛ በእምነት አብራችሁኝ ጸልዩ! አጥማቂው ኢየሱስ አሁን ያጠምቃችኋል!

የተጠማ፤ ይምጣና ይጠጣ.... መንፈስ ቅዱስን እንዴት መቀበል ይቻላል? ✅TheDeepThingsOfGod✅ 🔥የበዓለ ኀምሳ ቀን🔥 🔥የመንፈስ ቅዱስ ምሽት🔥 የቃል እና የጸሎት ጊዜ Share ♻️ Join ♻️ Share 〽️ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 〽️ @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

በዚህ መዝሙር መንፈስ ቅዱስን እንደገና በሃይል እንደምንፈልገው እንንገረው😭 መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ! ✅TheDeepThingsOfGod✅ 🔥የበዓለ ኀምሳ ቀን🔥 🔥የመንፈስ ቅዱስ ምሽት🔥 የቃል እና የጸሎት ጊዜ @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

በጸሎት እንጀምር!