en
Feedback
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Open in Telegram

* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores

Show more
2 921
Subscribers
-424 hours
-87 days
-5130 days
Posts Archive
ፊደል አስጠኚ መልካም ሰኞ ይሁንልን!
ፊደል አስጠኚ መልካም ሰኞ ይሁንልን!

ተፈታኝ ተማሪዎችን በጥሩ ሁኔታ ለፈተና እያዘጋጀን እንገኛለን! 📍ወላጆች ዛሬዉኑ እኛ ጋር በመደወል ልጆቻችሁን ለጥሩ ዉጤት ዝግጁ ያድርጓቸዉ! ፊደል አስጠኚ መልካም ዕለተ-ቅዳሜ ይሁንላችሁ! #Fid
ተፈታኝ ተማሪዎችን በጥሩ ሁኔታ ለፈተና እያዘጋጀን እንገኛለን!
📍ወላጆች ዛሬዉኑ እኛ ጋር በመደወል ልጆቻችሁን ለጥሩ ዉጤት ዝግጁ ያድርጓቸዉ! ፊደል አስጠኚ መልካም ዕለተ-ቅዳሜ ይሁንላችሁ! #FidelTutorial #አስጠኚ #Tutor #EducationForAll #Learning

ሰላም! የፊደል ቤተሰቦችና አስጠኚዎች በቀጣዮቹ ሶስት ሳምንታት ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ለሆኑ ለተማሪዎች ለምናደርገዉ የልብስ፣ ጫማ እና ቦርሳ ድጋፍ ላይ እናንተም የበኩላችሁን ድርሻ ለመወጣት በቤታችሁ
ሰላም! የፊደል ቤተሰቦችና አስጠኚዎች በቀጣዮቹ ሶስት ሳምንታት ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ለሆኑ ለተማሪዎች ለምናደርገዉ የልብስ፣ ጫማ እና ቦርሳ ድጋፍ ላይ እናንተም የበኩላችሁን ድርሻ ለመወጣት በቤታችሁ ዉስጥ የሚገኙ ትርፍ ልብስ፣ ጫማና ቦርሳ እንድታበረክቱ በአክብሮት እንጠይቅዎታለን! 🙏 ፊደል ቱቶርያል ለመደወል፡ 0979795154 ወይም 0979795468

Dear parents there is a call for Admission for students at Stanford international school. Read the call out and apply
+1
Dear parents there is a call for Admission for students at Stanford international school. Read the call out and apply

📣 Meet Our Founder & CEO – Selamawit Alemu! 🌟 From passion to purpose, from idea to impact — Selamawit Alemu’s journey is one of courage, vision, and relentless drive. In a recent exclusive interview with Fana TV, she opens up about the story behind Fidel Educational Consult, the challenges she’s overcome, and the dream that fuels her mission every day. ✨ Click the link to watch the full interview and be inspired by a bold young woman shaping the future of education in Ethiopia and beyond. 👉 [ https://youtu.be/JQL7QUVw6ls?si=b1tr9neAlgWYjZD0 ] #FidelEducationalConsult #SelamawitAlemu #WomenInLeadership #Entrepreneurship #Inspiration #YoungLeaders #FanaTVInterview #FemaleFounder #MadeInEthiopia #SuccessStory #EdTech #EmpowerHer #LeadershipJourney #StartupStories #SheLeads #AfricanExcellence #YouthEmpowerment

#ExitExam " ፈተናው የሚሰጠው ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን " - ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም በሰኔ ወር የሚሰጠው የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ግንቦት 14 ቀ
+1
#ExitExam " ፈተናው የሚሰጠው ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን " - ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም በሰኔ ወር የሚሰጠው የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ብቻ የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። እስከ አሁን ያልተመዘገቡ የድጋሚ ተፈታኞች (resitters) ከዚህ በፊት ለምዝገባ በተከፈተውና በተገለጸው መመዝገቢያ ፕላትፎረም https://exam.ethernet.edu.et በኩል ገብተው ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ብሏል። ለመጀመሪያ ጊዜ ለመውጫ ፈተና የሚቀመጡ ተፈታኞችም በተቋሞቻቸው በኩል መመዝገባቸውን እንዲያረጋግጡ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ፈተናው ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ገልጿል። ለመውጫ ፈተናው የሚያመለክቱ አመልካቾች ለመመዝገብ የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ (ፋይዳ) ሊኖራቸው እንደሚገባና ፤ ከግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት በኋላ ምዝገባ እንደማያስተናግድ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። #MoE @tikvahethiopia

መልካም የእናቶች ቀን!
መልካም የእናቶች ቀን!

🔤🔤🔤🔤🔤🔤 የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ
+1
🔤🔤🔤🔤🔤🔤 የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ

84ኛ የአርበኞች መታሰቢያ ቀን! በጀግኖች የደም መስዋዕትነት ላይ ፀንታ የቆመች ሀገር ~ ኢትዮጵያ
84ኛ የአርበኞች መታሰቢያ ቀን!
በጀግኖች የደም መስዋዕትነት ላይ ፀንታ የቆመች ሀገር
~ ኢትዮጵያ

ተማሪዎች የነገ ህልማቸዉ እዉን እንዲሆን፤ ለትምህርት ያላቸዉ ትኩረት ቀጥተኛ የሆነ ተዛማጅነት አለዉ ለስኬታቸዉ ከፊደል ቱቶሪያል ጋር አብረዉ ይስሩ! መልካም ዕለተ-ሰኞ ይሁንልን! ድህረ-ገጻችንን ይ
ተማሪዎች የነገ ህልማቸዉ እዉን እንዲሆን፤ ለትምህርት ያላቸዉ ትኩረት ቀጥተኛ የሆነ ተዛማጅነት አለዉ
ለስኬታቸዉ ከፊደል ቱቶሪያል ጋር አብረዉ ይስሩ! መልካም ዕለተ-ሰኞ ይሁንልን! ድህረ-ገጻችንን ይጎብኙ👇 www.fideltutorial.com 🌐 #FidelTutorial #Tutor #OnlineCourses #Learning #Education

What’s better than tutoring students? Equipping them with the skills to study smarter and take control of their own learning!
+6
What’s better than tutoring students? Equipping them with the skills to study smarter and take control of their own learning! This past month, our team has been actively training and engaging with 460 students across Hana Orphans Home and 7 other incredible organizations working with children. We’re beyond grateful for the warm welcomes and the powerful energy from every session. It’s been a joy to empower these young minds with practical study skills they can carry forward. Here’s to building confidence, focus, and brighter futures! #FidelTutorial #EmpoweringStudents #StudySkills #YouthDevelopment #CommunityImpact #EducationForAll

Good Morning! 🙌 የስራ መጀመሪያ ቀን፣ የትምህርት መጀመሪያ ቀን 🌅 ፊደል ቱቶሪያል ተማሪዎች በትምህርታቸዉ የላቀ ዉጤትን እንዲያስመዘግቡ ከመደበኛዉ ትምህርታቸዉ ጎን ለጎን የጥናት እገዛን እየሰጠ ይገኛል! ልጆችዎም የካበተ ልምድ ካላቸዉ አስተማሪዎቻችን ጋር ለፈተና እንዲዘጋጁ ዛሬዉኑ ወደእኛ ይደዉሉ! ☎️ 0979795154/ 0979795468 ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌐 www.fideltutorial.com #FidelTutorial #Tutor #OnlineCourses #Learning #Education

መልካም የዕረፍት ቀናት! Facebook|Instagram|Telegram LinkedIn|Tiktok|Website ይከታተሉን! #ፊደል #ጥናት ##tutorinaddis #fideltutorial #Educatio
መልካም የዕረፍት ቀናት! Facebook|Instagram|Telegram LinkedIn|Tiktok|Website ይከታተሉን! #ፊደል #ጥናት ##tutorinaddis #fideltutorial #EducationForAll

ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች 📚⁉️ 🎯 አዳዲስ ነገሮችን ይዞ እየመጣ ያለዉ Fidel LMS አሁን ደግሞ ተማሪዎች ለፈተና ቀድመዉ እንዲዘጋጁ ከ 2014 እስከ 2016 ያሉ ፈተናዎች ከነመልሱ ተጭነዉ ይገኛሉ! 🎯 ተማሪዎች ዛሬ ነገ ሳትሉ ከታች በተቀመጠዉ ሊንክ አሁን ያለ ምንም ክፍያ እየተመዘገባቹ ተማሩ! https://lnkd.in/eDuvnUKA መልካም የትምህርት ጊዜ! 📖 ፊደል ቱቶሪያል #OnlineLearning #LMS #DigitalEducation #EdTech #EducationForAll #EthiopiaEducation #RemoteLearning #SmartLearning #InteractiveLearning

ፊደል ቱቶሪያል ✅ የተማሪዎች ጠንክሮ መማር ነገ ላይ ለህልሞቻችዉ መሳካት ትልቅ ሚና አለዉ! 👉 ፊደል ቱቶሪያል ደግሞ ተማሪዎችን በሚከብዳቸዉ የትምህርት አይነት አቅልሎ፤ በጥናት ሊያግዝ ብሎም ለስ
ፊደል ቱቶሪያል ✅ የተማሪዎች ጠንክሮ መማር ነገ ላይ ለህልሞቻችዉ መሳካት ትልቅ ሚና አለዉ! 👉 ፊደል ቱቶሪያል ደግሞ ተማሪዎችን በሚከብዳቸዉ የትምህርት አይነት አቅልሎ፤ በጥናት ሊያግዝ ብሎም ለስኬት ሊያበቃ ከጎናቹ ነዉ! 📌 ረፈደ ሳትሉ አሁን ከላይ በተቀመጠዉ ስልክ በመደወል ያግኙን! መልካም የዕረፍት ቀናት! Facebook|Instagram|Telegram LinkedIn|Tiktok|Website ይከታተሉን! #ፊደል #ጥናት ##tutorinaddis #fideltutorial #EducationForAll