en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ቤተ ያሬድ

ቤተ ያሬድ

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel ቤተ ያሬድ

Channel ቤተ ያሬድ (@beteyared21) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 598 subscribers, ranking 5 470 in the Religion & Spirituality category and 2 279 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 598 subscribers.

According to the latest data from 02 November, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 140 over the last 30 days and by 3 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 18.12%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.06% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 2 825 views. Within the first day, a publication typically gains 944 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 22.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“admin @lealem16”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 03 November, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 598
Subscribers
+324 hours
+357 days
+14030 days
Posts Archive
🌷አስደሳች ዜና🌹የቅዱስ ያሬድ ዜማን ማጥናት እና መማር ለምትፈልጉ ሁሉ! 🙏ለረጅም ጊዜ ምን ደረሰ እያላችሁ ስጠይቁኝ የነበረው እና እኔም ረጂም ጊዜ ወስጄ ሳዘጋጀው የነበረው የምዕራፍ እና ጾመ ድጓ ዜማ የድምፅ ቅጂ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቋል።ረጂም ጊዜም የወሰደው ከብዛቱ የተነሳ በጥራት እና በጥንቃቄ ለማዘጋጀት ጊዜ የግድ ስለሆነ ይቅርታ እያልኩ:- 👉1ኛ የጾመ ድጓ ዜማ ቅጅ ሙሉ በሙሉ ማለትም ከዘወረደ እስከ ቅዳም ስዑር ድረስ በሳምንት ፣በዕለት፣በሰዓት ተከፋፍሎ ለአገልግሎት እንዲሁም ለመማር፣ለጥናት፣ለቅጸላ በሚመች መልኩ ተዘጋጅቷል። 👉2ኛ የምዕራፍ ዜማ ቅጅ ሙሉ በሙሉ ከውዳሴ ማርያም ዜማ ጀምሮ እስከ ጾም ምዕራፍ መጨረሻው በተጨማሪም  አንዳንድ አስፈላጊ ባሕሎችን እና አስቸጋሪ የሚባሉ አጠላለፎቹን ጭምር ለአገልግሎት፣ ለጥናት፣ ለመማር በሚመች መልኩ ተዘጋጅቷል። 👉በምዕራፉ የኪዳን፣የመስተብቑዕ፣ የሊጦን፣የዘይነግሥ፣የተፈስሒ ማርያም፣ የመልክአ ሥእል፣የየሰአቱ ሰላምታ ዜማ በግእዝ በዓራራይ በዕዝል ተካተዋል።ስለዚህ ከታች ባለው የዌብሳይት ሊንክ እየገባችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።👇👇👇 🌷አስደሳች ዜና🌹የቅዱስ ያሬድ ዜማን ማጥናት እና መማር ለምትፈልጉ ሁሉ! 🙏ለረጅም ጊዜ ምን ደረሰ እያላችሁ ስጠይቁኝ የነበረው እና እኔም ረጂም ጊዜ ወስጄ ሳዘጋጀው የነበረው የምዕራፍ እና ጾመ ድጓ ዜማ የድምፅ ቅጂ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቋል።ረጂም ጊዜም የወሰደው ከብዛቱ የተነሳ በጥራት እና በጥንቃቄ ለማዘጋጀት ጊዜ የግድ ስለሆነ ይቅርታ እያልኩ:- 👉1ኛ የጾመ ድጓ ዜማ ቅጅ ሙሉ በሙሉ ማለትም ከዘወረደ እስከ ቅዳም ስዑር ድረስ በሳምንት ፣በዕለት፣በሰዓት ተከፋፍሎ ለአገልግሎት እንዲሁም ለመማር፣ለጥናት፣ለቅጸላ በሚመች መልኩ ተዘጋጅቷል። 👉2ኛ የምዕራፍ ዜማ ቅጅ ሙሉ በሙሉ ከውዳሴ ማርያም ዜማ ጀምሮ እስከ ጾም ምዕራፍ መጨረሻው በተጨማሪም  አንዳንድ አስፈላጊ ባሕሎችን እና አስቸጋሪ የሚባሉ አጠላለፎቹን ጭምር ለአገልግሎት፣ ለጥናት፣ ለመማር በሚመች መልኩ ተዘጋጅቷል። 👉በምዕራፉ የኪዳን፣የመስተብቑዕ፣ የሊጦን፣የዘይነግሥ፣የተፈስሒ ማርያም፣ የመልክአ ሥእል፣የየሰአቱ ሰላምታ ዜማ በግእዝ በዓራራይ በዕዝል ተካተዋል።ስለዚህ ከታች ባለው የዌብሳይት ሊንክ እየገባችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። 👇👇👇 https://t.me/memhirSirak27 https://t.me/memhirSirak27 https://t.me/memhirSirak27

Repost from ቤተ ያሬድ
📌📌📌በዚህ ቻናል የተለቀቁ📌📌📌 የንባብ የቅዳሴ የዜማ የአቋቋም እና የቅኔ ትምህርቶች ማውጫ📌📌📌 ጉባኤ ፩ ፦ ንባብ ቤት 🔻🔻🔻 ወደ ንባብ ቤት ማውጫ ጉባዔ ፪፦ ቅዳሴ ቤት 🔻🔻🔻 ወደ ቅዳሴ ቤት ማውጫ ጉባዔ ፫:- ዜማ ቤት 🔻🔻🔻 የምዕራፍ ማውጫ የጾመ ድጓ ማውጫ የድጓ ማውጫ ንካ/Click ሌሎች #ዜማ በሊ/ጠበብት ሲራክ ጌትነት ጉባዔ ፬:- አቋቋም ቤት 🔻🔻🔻 ወደ አቋቋም ቤት ጉባኤ ፭፦ ዝማሬ ቤት 🔻🔻🔻 ፩) ወደ ዝማሬ ቤት የመዝሙር ዝማሬ ፪) ዝማሬ ዘዕለት ወዘክብረ በዓል ፫) መዋሥእት ለጊዜው ነክተው ከGoogle ይጠቀሙ:: ጉባዔ ፮:- ቅኔ ቤት 🔻🔻🔻 ወደ ቅኔ ቤት ማውጫ ጠቅላላ:- ፩) የአብነት ትምህርት ምንነትና ይዘት ፪) ተከታታይ የልሳነ ግእዝ ትምህርት ፫) የተለያዩ መማሪያ መጻሕፍት ፬ ማሕሌተ ጽጌ በምልክት ወቅታዊ፦ ፩) ማስታወቂያ፦ ለአብነት ትምህርት ፈላጊዎች :- ቤተ መጻሕፍት 👇👇👇 ቅዱሳት መጻሕፍት

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ አመ አሚሩ ለጥቅምት ዘቀዳማይ ጽጌ በዓለ ልደታ ወራጉኤል ስርዓተ ማኅሌት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ለማንኛውም ወርኃዊ እና አመታዊ ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ ..................................................... ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። @EOTCmahlet መልክአ ሥላሴ ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕፆሁ ሰላም፤ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋሕዶ ገዳም፤መንገለ አሐዱ አምላክ ንዋየ መጻኢ ዓለም፤ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤እምአምልኮ ጣዖት ግሉፍ አሐዱ ድርህም። @EOTCmahlet ዚቅ፦ ለሥሉስ ቅዱስ ጥዑም ቃሎም፤ናርዶስ ጸገየ ዉስተ አፍሆሙ፤ @EOTCmahlet @EOTCmahlet በላይ ቤት የሚባል መልክአ ሥላሴ ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል፡፡ @EOTCmahlet ዚቅ መግቢያ ዘማኅሌተ ጽጌ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት፤ተሠርገወት ምድር   (🌹#በህብረት_ሁሉም🌹) በስነ ጽጌያት፤ለመርዓዊሃ ትብሎ መርዓት፤ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት። @EOTCmahlet ማኅሌተ ጽጌ፦ ጽጌ አስተርአየ ሠሪጾ  እምዓጽሙ፤ለዘአምኃኪ ጽጌ ለገብርኤል ምስለ ሰላሙ፤ወበእንተዝ ማርያም ሶበ  ሐወዘኒ ጣዕሙ፤ለተአምርኪ አኀሊ እሙ፤ማኅሌተ ጽጌ ዘይሰመይ ስሙ፡፡ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ወረብ መዓዛ ጣዕሙ ለተአምርኪ ሶበ ሶበ ሐወዘኒ/፪/ ወበእንተዝ ማርያም አኅሊ ለተዓምርኪ/፪/ @EOTCmahlet ዚቅ፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ናሁ አስተርአየ ጽጌ መርዓቱኒ ትቤ ወልድ እኁየ ይምዕዝ ከርቤ፤ ዕንባቆም ነቢይ ግብረ ምግባሩ ለወልድ አንከርኩ ይቤ፤ ንጉሠ ሰላም ክርስቶስ ዓቢይ ልዕልናከ ወመንክር ስብሐቲከ፤ለዕረፍት ሰንበት ሠራዕከ፤ @EOTCmahlet ማኅሌተ ጽጌ(በላይ ቤት)፦ ሚ ቡርክት ወቅድስት ይእቲ ሰዓተ ትፍሥሕት ሐና ዘጸገየተኪ ባቲ ወፈረየኪ ለሕይወት ኢያቄም መዋቲ እሴብሕ ተአምረኪ ርግብየ አሐቲ ወድኀኒተ ኲሉ ዓለም እስመ ኮንኪ አንቲ @EOTCmahlet ዚቅ፦ ሰአሉ ለነ ሐና ወኢያቄም ዘወለድክምዎ ለማርያም ቤዛዊተ ኲሉ ዓለም @EOTCmahlet @EOTCmahlet ማኅሌተ ጽጌ ለንጉሠ ነገሥት ሰሎሞን ከመ ተፈሥሐ ልቡ፤በዕለተ ወፃእኪ መርዓት ለአንበሳ ትንቢት እምግቡ፤ማዕከለ ማኅበር ፍሡሓን ተአምረኪ ዘይነቡ፤እዜምር ለኪ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዓፅ እሌቡ፤ከመ ጣዕዋ ሐሊበ ዘይጠቡ። @EOTCmahlet ወረብ፦ እዜምር ለኪ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዓፅ እሌቡ ፍኖተ ነፈርዓፅ/፪/ ማዕከለ ማኅበር እዜምር ማዕከለ ማኅበር/፪/ @EOTCmahlet ዚቅ ሰሎሞን ይቤላ ለማርያም፤ወለተ ሐና ወኢያቄም፤ ጽጌ ደመና ዘብርሃን። @EOTCmahlet ማኅሌተ ጽጌ እንዘ  ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ ፣አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፣ንዒ  ርግብየ  ትናዝዝኒ  እምላህ፣ወንዒ  ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፣ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ወረብ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ /፪/ አመ  ቤተ  መቅደስ ሠናይትየ ሠናይትየ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ/፪/ @EOTCmahlet ዚቅ፦ ወትወፅእ እምግበበ አናብስት ፤ እምታዕካ ዘነገሥት እምቅድመ ሃይማኖት ፤ንዒ ርግብ ሠናይት፤ኵለንታኪ ሠናይት አልብኪ ነውር ፤ወኢምንትኒ ላዕሌኪ፤ንዒ ርግብ ሠናይት፤ንዒ ርግብየ። @EOTCmahlet ማኅሌተ ጽጌ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ  ዘየኃቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ  ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም  ለጊዮርጊስ ቀጸላ  መንግሥቱ፤አንቲ  ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ወረብ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ  መንግሥቱ/፪/ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ዚቅ በወርቅ ወበዕንቁ ወበከርዴን ሥርጉት ሥርጉት በስብሐት ወነገስት ይትቀነዩ ለኪ ትርሢተ መንግስቱ አንቲ መድኃኒቶሙ ለነገሥት @EOTCmahlet ዓዲ ዚቅ ርግብ ፀዓዳ ዘዕንቁ ድዳ፤ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ፤ተወልደት ዮም በምድረ ይሁዳ፡፡ @EOTCmahlet ሰቆቃወ ድንግል በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ ሕፀተ ግጻዌ ዘአልቦ፤ሰቆቃወ ድንግል እጽሕፍ በቀለመ አንብዕ ወአንጠብጥቦ፤ወይሌ ወላህ ለይበል ዘአንቦ፤ከማሀ ኀዘን ወተሰዶ ሶበ ለኩለሄ ረከቦ፤ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ወረብ፦ ከማሀ ኀዘን ከማሀ ኀዘን ወተሰዶ ኀዘን/፪/ ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ ዓይነ ልብ ዘቦ/፪/ @EOTCmahlet ዚቅ፦ እወ አማን እምውሉደ ሰብእ አልቦ፤ምንዳቤ ወግፍዕ ዘከማኪ በዉስተ ኩሉ ዘረከቦ፤ @EOTCmahlet መዝሙር ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ትዌድሶ መርዓት፤እንዘ ትብል ነዓ ወልድ እኁየ፤ ንፃዕ ሐቅለ፤ትዌድሶ መርዓት ንርዓይ ለእመ ጸገየ ወይን፤ወለእመ ፈረየ ሮማን፤ትዌድሶ መርዓት አሠርገወ ሰማየ በከዋክብት፤ወምድረኒ በስነ ጽጌያት፤ትዌድሶ መርዓት እስመ ውእቱ ወልድ ዋሕድ፤እግዚአ ለሰንበት፤ትዌድሶ መርዓት ወትብሎ፤ ወልድ እኁየ ቃለከ አዳም። @EOTCmahlet አመላለስ፦ ትዌድሶ መርዓት ወትብሎ/፪/ ወልድ እኁየ ቃለከ አዳም/፬/ @EOTCmahlet 👇👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCmahlet👈                  👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹       @EOTCmahlet   #ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ታላቅ መንፈሳዊ ደስታ ለጉባኤ ተማሪዎችና መምህራን በሙሉ ለ7 አመታት ከ10 መምህራን (ከምዕራብ ጎጃም እስከ ጎንደር ባሉ ሊቃውንት) ጋራ ተሰርቶ የተጠናቀቀ ። 💯%💯
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ታላቅ መንፈሳዊ ደስታ ለጉባኤ ተማሪዎችና መምህራን በሙሉ
ለ7 አመታት ከ10 መምህራን (ከምዕራብ ጎጃም እስከ ጎንደር ባሉ ሊቃውንት) ጋራ ተሰርቶ የተጠናቀቀ ።
💯%💯%💯%
ደረጃው
ከተነሽ ከተጣይ ንባብ ጀምሮ ከጀማሪዎች ......እስከ መምህር ለቅኔ መምህርነት የሚያበቃ። 460 ገጽ ያለው በደማቅ ቀይና በጥቁር ቀለም በሚያምር ውበት የተጠናቀቀ
🌈🌈🌈🌈
ክፍልና አይነቱ ፡
ሁሉንም አጠቃሎ በመያዝ ሰዋስውን ለብቻ አንድ ላይ ፤አገባቡን ለብቻ አንድ ላይ፤እርባ ቅምሩን ለብቻ አንድ ላይ፤ቅኔውን እስከ ጎዳናው ለብቻ አንድ ላይ አድርጎ ከአራቱ ጉባኤያት እስከፍቹ የያዘ ።
🔥🔥🔥
ጊዜውና ዘመኑ
ከመስከረም 7 2011 ዓ.ም ተጀምሮ ሐምሌ 21 2018 ዓም ተጠናቆ በ2019 ዓም በመስከረም ወር ታትሞ በገበያ ላይ ዋለ☑️☑️☑️።
✳️✳️✳️ የመጽሐፉ አድራሻ
🌻🌻🌻
ባሕር ዳር ቀበሌ 18 ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ካለው የመስፍን ደርበው መሻጫ መደብር።
🌺🌺የስልክ አድራሻ
፡ 0918712983 ይደውሉ።
🌺🌺🌺 የቴሌግራም አድራሻ
፡ @hailegiyorgis ይጻፉ። በቀጥታ ካሉበት ቦታ ሁሉ በተመጣጣኝ ዋጋ ከእጅዎ እናደርሳለን። የማያመልጥ ታላቅ መንፈሳዊ እድል ነው።

photo content
+2

ማሳሰቢያ፦ መጻሕፍትን ከእኛ ቻናል በቀጥታ ሼር በምታደርጉበት ጊዜ የእናንተን ሊንክ ሙሉ በሙሉ መተካት ሳይኾን ቢያንስ የተወሰኑት ላይ ሊንኩ @beteyared21 ያለበትን እንዳለ ሼር ብታደርጉ ቻናላችን ለብዙኃን ተደራሽ ይኾናል።

photo content

photo content

photo content

photo content