ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ቤተ ያሬድ

ቤተ ያሬድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ቤተ ያሬድ

تُعد قناة ቤተ ያሬድ (@beteyared21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 453 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 483 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 253 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 453 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 11 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 8، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 14.86‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.62‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 297 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 869 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 23.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“admin @lealem16”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 12 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 453
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+147 أيام
+830 أيام
أرشيف المشاركات
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ አመ አሚሩ ለጥቅምት ዘቀዳማይ ጽጌ በዓለ ልደታ ወራጉኤል ስርዓተ ማኅሌት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ለማንኛውም ወርኃዊ እና አመታዊ ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ ..................................................... ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል። @EOTCmahlet መልክአ ሥላሴ ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕፆሁ ሰላም፤ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋሕዶ ገዳም፤መንገለ አሐዱ አምላክ ንዋየ መጻኢ ዓለም፤ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤እምአምልኮ ጣዖት ግሉፍ አሐዱ ድርህም። @EOTCmahlet ዚቅ፦ ለሥሉስ ቅዱስ ጥዑም ቃሎም፤ናርዶስ ጸገየ ዉስተ አፍሆሙ፤ @EOTCmahlet @EOTCmahlet በላይ ቤት የሚባል መልክአ ሥላሴ ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል፡፡ @EOTCmahlet ዚቅ መግቢያ ዘማኅሌተ ጽጌ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት፤ተሠርገወት ምድር   (🌹#በህብረት_ሁሉም🌹) በስነ ጽጌያት፤ለመርዓዊሃ ትብሎ መርዓት፤ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት። @EOTCmahlet ማኅሌተ ጽጌ፦ ጽጌ አስተርአየ ሠሪጾ  እምዓጽሙ፤ለዘአምኃኪ ጽጌ ለገብርኤል ምስለ ሰላሙ፤ወበእንተዝ ማርያም ሶበ  ሐወዘኒ ጣዕሙ፤ለተአምርኪ አኀሊ እሙ፤ማኅሌተ ጽጌ ዘይሰመይ ስሙ፡፡ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ወረብ መዓዛ ጣዕሙ ለተአምርኪ ሶበ ሶበ ሐወዘኒ/፪/ ወበእንተዝ ማርያም አኅሊ ለተዓምርኪ/፪/ @EOTCmahlet ዚቅ፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ናሁ አስተርአየ ጽጌ መርዓቱኒ ትቤ ወልድ እኁየ ይምዕዝ ከርቤ፤ ዕንባቆም ነቢይ ግብረ ምግባሩ ለወልድ አንከርኩ ይቤ፤ ንጉሠ ሰላም ክርስቶስ ዓቢይ ልዕልናከ ወመንክር ስብሐቲከ፤ለዕረፍት ሰንበት ሠራዕከ፤ @EOTCmahlet ማኅሌተ ጽጌ(በላይ ቤት)፦ ሚ ቡርክት ወቅድስት ይእቲ ሰዓተ ትፍሥሕት ሐና ዘጸገየተኪ ባቲ ወፈረየኪ ለሕይወት ኢያቄም መዋቲ እሴብሕ ተአምረኪ ርግብየ አሐቲ ወድኀኒተ ኲሉ ዓለም እስመ ኮንኪ አንቲ @EOTCmahlet ዚቅ፦ ሰአሉ ለነ ሐና ወኢያቄም ዘወለድክምዎ ለማርያም ቤዛዊተ ኲሉ ዓለም @EOTCmahlet @EOTCmahlet ማኅሌተ ጽጌ ለንጉሠ ነገሥት ሰሎሞን ከመ ተፈሥሐ ልቡ፤በዕለተ ወፃእኪ መርዓት ለአንበሳ ትንቢት እምግቡ፤ማዕከለ ማኅበር ፍሡሓን ተአምረኪ ዘይነቡ፤እዜምር ለኪ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዓፅ እሌቡ፤ከመ ጣዕዋ ሐሊበ ዘይጠቡ። @EOTCmahlet ወረብ፦ እዜምር ለኪ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዓፅ እሌቡ ፍኖተ ነፈርዓፅ/፪/ ማዕከለ ማኅበር እዜምር ማዕከለ ማኅበር/፪/ @EOTCmahlet ዚቅ ሰሎሞን ይቤላ ለማርያም፤ወለተ ሐና ወኢያቄም፤ ጽጌ ደመና ዘብርሃን። @EOTCmahlet ማኅሌተ ጽጌ እንዘ  ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ ፣አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፣ንዒ  ርግብየ  ትናዝዝኒ  እምላህ፣ወንዒ  ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፣ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ወረብ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ /፪/ አመ  ቤተ  መቅደስ ሠናይትየ ሠናይትየ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ/፪/ @EOTCmahlet ዚቅ፦ ወትወፅእ እምግበበ አናብስት ፤ እምታዕካ ዘነገሥት እምቅድመ ሃይማኖት ፤ንዒ ርግብ ሠናይት፤ኵለንታኪ ሠናይት አልብኪ ነውር ፤ወኢምንትኒ ላዕሌኪ፤ንዒ ርግብ ሠናይት፤ንዒ ርግብየ። @EOTCmahlet ማኅሌተ ጽጌ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ  ዘየኃቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ  ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም  ለጊዮርጊስ ቀጸላ  መንግሥቱ፤አንቲ  ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ወረብ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ/፪/ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ  መንግሥቱ/፪/ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ዚቅ በወርቅ ወበዕንቁ ወበከርዴን ሥርጉት ሥርጉት በስብሐት ወነገስት ይትቀነዩ ለኪ ትርሢተ መንግስቱ አንቲ መድኃኒቶሙ ለነገሥት @EOTCmahlet ዓዲ ዚቅ ርግብ ፀዓዳ ዘዕንቁ ድዳ፤ወዘጳዝዮን ማኅፈዳ፤ተወልደት ዮም በምድረ ይሁዳ፡፡ @EOTCmahlet ሰቆቃወ ድንግል በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ ሕፀተ ግጻዌ ዘአልቦ፤ሰቆቃወ ድንግል እጽሕፍ በቀለመ አንብዕ ወአንጠብጥቦ፤ወይሌ ወላህ ለይበል ዘአንቦ፤ከማሀ ኀዘን ወተሰዶ ሶበ ለኩለሄ ረከቦ፤ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ወረብ፦ ከማሀ ኀዘን ከማሀ ኀዘን ወተሰዶ ኀዘን/፪/ ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ ዓይነ ልብ ዘቦ/፪/ @EOTCmahlet ዚቅ፦ እወ አማን እምውሉደ ሰብእ አልቦ፤ምንዳቤ ወግፍዕ ዘከማኪ በዉስተ ኩሉ ዘረከቦ፤ @EOTCmahlet መዝሙር ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ትዌድሶ መርዓት፤እንዘ ትብል ነዓ ወልድ እኁየ፤ ንፃዕ ሐቅለ፤ትዌድሶ መርዓት ንርዓይ ለእመ ጸገየ ወይን፤ወለእመ ፈረየ ሮማን፤ትዌድሶ መርዓት አሠርገወ ሰማየ በከዋክብት፤ወምድረኒ በስነ ጽጌያት፤ትዌድሶ መርዓት እስመ ውእቱ ወልድ ዋሕድ፤እግዚአ ለሰንበት፤ትዌድሶ መርዓት ወትብሎ፤ ወልድ እኁየ ቃለከ አዳም። @EOTCmahlet አመላለስ፦ ትዌድሶ መርዓት ወትብሎ/፪/ ወልድ እኁየ ቃለከ አዳም/፬/ @EOTCmahlet 👇👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCmahlet👈                  👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹       @EOTCmahlet   #ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ታላቅ መንፈሳዊ ደስታ ለጉባኤ ተማሪዎችና መምህራን በሙሉ ለ7 አመታት ከ10 መምህራን (ከምዕራብ ጎጃም እስከ ጎንደር ባሉ ሊቃውንት) ጋራ ተሰርቶ የተጠናቀቀ ። 💯%💯
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ታላቅ መንፈሳዊ ደስታ ለጉባኤ ተማሪዎችና መምህራን በሙሉ
ለ7 አመታት ከ10 መምህራን (ከምዕራብ ጎጃም እስከ ጎንደር ባሉ ሊቃውንት) ጋራ ተሰርቶ የተጠናቀቀ ።
💯%💯%💯%
ደረጃው
ከተነሽ ከተጣይ ንባብ ጀምሮ ከጀማሪዎች ......እስከ መምህር ለቅኔ መምህርነት የሚያበቃ። 460 ገጽ ያለው በደማቅ ቀይና በጥቁር ቀለም በሚያምር ውበት የተጠናቀቀ
🌈🌈🌈🌈
ክፍልና አይነቱ ፡
ሁሉንም አጠቃሎ በመያዝ ሰዋስውን ለብቻ አንድ ላይ ፤አገባቡን ለብቻ አንድ ላይ፤እርባ ቅምሩን ለብቻ አንድ ላይ፤ቅኔውን እስከ ጎዳናው ለብቻ አንድ ላይ አድርጎ ከአራቱ ጉባኤያት እስከፍቹ የያዘ ።
🔥🔥🔥
ጊዜውና ዘመኑ
ከመስከረም 7 2011 ዓ.ም ተጀምሮ ሐምሌ 21 2018 ዓም ተጠናቆ በ2019 ዓም በመስከረም ወር ታትሞ በገበያ ላይ ዋለ☑️☑️☑️።
✳️✳️✳️ የመጽሐፉ አድራሻ
🌻🌻🌻
ባሕር ዳር ቀበሌ 18 ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ካለው የመስፍን ደርበው መሻጫ መደብር።
🌺🌺የስልክ አድራሻ
፡ 0918712983 ይደውሉ።
🌺🌺🌺 የቴሌግራም አድራሻ
፡ @hailegiyorgis ይጻፉ። በቀጥታ ካሉበት ቦታ ሁሉ በተመጣጣኝ ዋጋ ከእጅዎ እናደርሳለን። የማያመልጥ ታላቅ መንፈሳዊ እድል ነው።

photo content
+2

ማሳሰቢያ፦ መጻሕፍትን ከእኛ ቻናል በቀጥታ ሼር በምታደርጉበት ጊዜ የእናንተን ሊንክ ሙሉ በሙሉ መተካት ሳይኾን ቢያንስ የተወሰኑት ላይ ሊንኩ @beteyared21 ያለበትን እንዳለ ሼር ብታደርጉ ቻናላችን ለብዙኃን ተደራሽ ይኾናል።

photo content

photo content

photo content

photo content

+1
06 ፍትሐ ነገሥት ንባቡና ትርጓሜው.pdf8.03 MB