cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Bunna Bank

Welcome to Bunna Bank s.c. The best multinational financial service provider based in Ethiopia.

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
12 677
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+2 0877 روز
+3 52130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Exchange Rate Applicable for Monday, 13 May 2024. For more information: www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #Bankinginethiopa #Ethiopia #Ethiopian #Banking #Bankingservice
نمایش همه...
መልካም የሥራ ሳምንት ! #Monday #MondayMotivation #Bunna_Bank #monday #ethiopianbanks #banking #banks #bunnabank #bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia #ቡና #Bunnafamily
نمایش همه...
መልካም ሰንበት! Happy Sunday! #Bunna_Bank #sundayvibes የ YouTube ገፃችንን ይወዳጁ! https://youtube.com/@Bunna_Bank
نمایش همه...
3👍 1
በእናት እና በውሃ የማይርስ የለም! በቡና የማይረካ የለም! መልካም የእናቶች ቀን! በየእለቱ ለምታበረታቱን እናቶች ሁሉ፣ በፍቅር እና በምስጋና የተሞላ የእናቶች ቀን እንመኛለን። #bunnabank #mother #bunnabank #mothersday #happymotherday #internationalmothersday #እናት #የእናቶችቀን #እሁድ #ethiopianbanks #banking #banks #bunnabank #bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia #mom #bunnabanksc #bunnafamily
نمایش همه...
4🙏 1
#ይመልሱ_ይሸለሙ! ======== 👉 የአለም አቀፍ የእናቶች ቀን መቼ እና ለስንተኛ ጊዜ ይከበራል? 👉 የዚህን ጨዋታ ዉጤት በትክክል ሁለቱንም ጥያቄዎች ለመለሱ የመጀመርያዎቹ 5 ተከታዮቻችን ቡና ባንክ የ200 ብር የካርድ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቆታል! 👉 የዉድድሩ ህጎች፣ 1. የቴሌግራም እና ቲክቶክ ገፆቻችንን መወዳጀት፣ Telegram፡ https://t.me/bunnabanksc TikTok: http://tiktok.com/@bunnabank 2. መልሶዎን በይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን ብቻ👇👇👇 https://t.me/bunnabanksc በሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ዉስጥ ይፃፉ:: የፃፉትን ውጤት ማስተካከል(edit) ከሽልማት ዉጪ ያደርጋል! 3. ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ 3 ሰዎች ያጋሩ፡፡ ህጎቹን ያላሟላ መልሱን በትክክል ቢልክም የተሸላሚነት ዕድል አያገኝም። መልካም ዕድል! #ይገምቱ #ይሸለሙ #bunnabank #mothersday #happymotherday #internationalmothersday #እናት #የእናቶችቀን #እሁድ #ethiopianbanks #banking #banks #bunnabank #bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia #mom #bunnabanksc #bunnafamily
نمایش همه...
👍 7 1🥰 1
“Happy Saturday! Study nature, love nature, stay close to nature. It will never fail you.” — Frank Lloyd Wright መልካም ቅዳሜ! Happy Saturday! www.bunnabanksc.com #Bunna_Bank #saturday #ethiopianbanks #banking #banks #bunnabank #bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia #ቡና #Bunnafamily
نمایش همه...
4👍 1
ከቡና ባንክ መስራች አደራጅ አባላት መካከል አንዱ የነበሩትና ባንኩን ለሁለት ተከታታይ የስራ ዘመን በቦርድ ዳይሬክተርነት ያገለገሉት አቶ ደሳለኝ አለማየሁ ስዩም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። የቡና ባንክ የስራ አመራር አባላትና ሰራተኞች በአቶ ደሳለኝ አለማየሁ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን እየገለጹ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን፣ ለሟችም የነፍስ እረፍትን ይመኛሉ።
نمایش همه...
👍 6😢 3 1
በመልካም ስራ በርትተው የአላህ (ሱ.ወ) ውዴታ የሚያገኙበት የተባረከ ጁምዓ ይሁንልዎ! ጁመዓ ሙባረክ! ቡና ኻዲም መርጠው የሚገለገሉበት! ባቅራቢያዎ ባሉ የቡና ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት የ “ኻዲም” ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ! #ጁመዓ #ሙባረክ #ጁመዓሙባረክ #Jumma #Jumma_Mubarak #jummamubarak #jummah #friday #ethiopianbanks #banking #banks #bunnabank #bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia #Jummah_Mubarak
نمایش همه...
👍 3
👍 1