cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abay Bank

Vision: To Become the First Bank of Choice Mission: Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders Core Values: Customer - Centricity Accountability Teamwork Employee - Centricity Innovation

Show more
Advertising posts
17 493Subscribers
-1324 hours
-417 days
-22430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#abaybank
Show all...
#abaybank
Show all...
6👍 3
የሸሪዓውን መርህ ተከትለው በሚሰጡት ሰዲቅ የዓባይ ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶች፡- ዋዲያህ የቁጠባና ተንቀሳቃሽ ሂሳብ፣ ሙዳራባህ የቁጠባና በጊዜ ገደብ የሚቀመጥ ሂሳብ፣ የሀጅ ጉዞዎን ለማከናወን የተዘጋጀ የቁጠባ አገልግሎት፣ ካፋላህ የዋስትና አገልግሎት፣  ሀዋላ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት እንዲሁም የተለያዩ የፋይናንስ አገልግሎቶች፡- ሙራባህ፣ ቀርድ እና ሌሎችም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ እንጋብዝዎታለን፡፡ ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! #ዓባይባንክ https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
Show all...
8👍 2🥰 2
ባንካችን ለ2017-18 በጀት ዓመት ለሁለት ዓመታት የቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ማስታወቂያ ሥራ (ፕሮዳክሽን) ድርጅቶችን በማወዳደር ከሁለት ድርጅቶች ጋር አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል፡፡ ፍላጎቱ ያላችሁ የቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ማስታወቂያ ሥራ ድርጅቶች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡ የጨረታውን ሙሉ መረጃ እሁድ ሚያዚያ 06/2016 ዓ.ም. በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ መመልከት ይቻላል፡፡ መልካም ዕድል! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
Show all...
👍 11 3👏 3
የበዓል ስጦታ ከልዩ መስተንግዶ ጋር! ------------------------------- መጪውን የትንሣኤ በዓል አስመልክቶ ከባህር ማዶ የሚላክልዎትን ገንዘብ  እስከ ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በባንካችን በሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ልዩ ስጦታ ይበረከትልዎታል፡፡ ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ #abaybank #internationalbanking #abayetaa #moneytransfer https://www.abaybanksc.com/international/
Show all...
5🎉 3
17🥰 2🤩 2
ንግሥት - የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ------------------------------------ ንግሥት - የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ የሴቶችን ጥረት በማገዝ ራዕያቸው ዕውን እንዲሆን የሚያግዝ እና ዳጎስ ያለ ወለድ የሚያስገኝ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነው፡፡   አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ!   ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! #abaybank #nigist #women’ssavingaccount https://www.abaybanksc.com/abay/nigist-saving/
Show all...
👏 12👍 7 2
መልካም ዓለምአቀፍ የምድር ቀን .................................... መልክዓ-ምድራችን በታላቅነት እና ድንቅ ተፈጥሮ በሚያጎናጽፈን መንፈሳዊ ዕሴት፣ ዛሬ በመላው ዓለማችን ታስቦ የሚውለውን የምድር ቀን እናከብራለን። 
Show all...
🥰 11👍 8👏 3 2🎉 2
Foreign Currency Exchange Rates for 22 April 2024 For more updates please visit our website: https://www.abaybanksc.com/ #abaybank
Show all...
7👍 1🥰 1
ዓባይ ባንክ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የ3ኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። በስብሰባው የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ከፍተኛ የስራ አመራር አባለት የተገኙ ሲሆን ስብሰባው በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።
Show all...