cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢብኑ ኡመር አቡ አብዱራህማን

እንደታዘዝከው ቀጥ በል

Show more
Advertising posts
206
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✅ ድሮ ላይ «ፋጢማዬ» እየተባለ ወሯ ለገባ ነፍሰጡር ይደገስ ነበር። ሽርክ በሽርክ የሆነው ማህበረሰብ ከዚህ አላህ ካላቀቀው በኃላ አሁን ፋጢማዬ ስሟን ቀይራለች «ቤቢ ሻወር » ብላ መጥታለች ❓ እነ ዊዲንግ ሻወርም ተከትላዋታል‼️ https://t.me/abunehla
Show all...
أبو نحلا

قال الأمام الشافعي رحمه الله من لايحب العلم لاخيرفيه!

Photo unavailable
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ በየትኛውም ቦታ ለምትገኙ ሰለፍዮች በሙሉ እነሆ የፊታችን ማክሰኞ ማለትም ታህሳስ 4/04/2015  ዓ .ል ከምሽቱ 3:00 ሰአት በሸይኻችን አሸይኽ ሙሀመድ ሀያት  የኦላይን የዳእዋህ ፕሮግራም ስለሚካሄድ እንድትታደሙልን ስንል በአክብሮት ጋብዘነዎታል። የመርሳ ሰለፍዮች// https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata
Show all...
አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የአልኢስላሕ መድረሳ ቤተሰቦች!!!! ከዚህ በፊት በመድረሳችን በሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሐመድ አስስልጢ ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከረፋዱ 3:00 እስከ 6:00 ሲሰጥ የነበረው ደርስ ሸይኹ ለተወሰነ ጊዜ ወደ መካ በመመለሳቸው መቋረጡ ይታወቃል!!! በአሁኑ ሰዓት በቀጥታ ስርጭት ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ከቆመበት በቻናላችን አልኢስላሕ ቴሌግራም ገፅ https://t.me/medresetulislah የሚቀጥል ስለሆነ ስትከታተሉ የነበራችሁ ጧሊበል ዒልሞችና ሌሎችም ሁላችሁም እንድትከታተሉ ስንል እናስታውቃለን!!!!! https://t.me/medresetulislah https://t.me/medresetulislah https://t.me/medresetulislah
Show all...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻናል ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ ዑመር ኢብኑ ዓብዱልዐዚዝ መስጂድ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ የቴግራም ቻናል ነው!!!! በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል!!!!

https://t.me/medresetulislah

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድም እህቶቻችን; ተደራሽነትን አስመልክቶ በጠየቃችሁን መሰረት በተለያዩ ባንኮች ሂሳብ ከፍተናል በዚሁ መሰረት ; #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ 1000514521313 #አዋሽ 014251044163100 #አቢሲኒያ 1198 32403 ሙሀመድ በድሩ አቡ በክር በቀለ ቀድሩ ደሊል ለዚሁ ዓላማ የተከፈቱ አካውንቶች ናቸው።
Show all...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የዘወትር ጁሙዓህ ከመጝሪብ እስከ ኢሻዕ የመትን አቢ ሹጁዕ ደርስ ተከታታዮች ዛሬ 30/03/2015 ጁሙዓህ ኡስታዝ አቡ ዐጢያህ ዐብዱልቃድር ሑሴይን አልጀበርቲ ሀፊዘሁሏህ እንደተጠበቀ መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፡- የሚሰጡ ደርሶችን/ትምህርቶችን ሙራጃዓህ እያደረጋችሁ ለመምጣት ሞክሩ ባረከሏሁ ፊኩም። ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/medresetulislah https://t.me/medresetulislah
Show all...
متن أبي شجاع .pdf2.53 MB
Repost from أبو نحلا
ሼይኽ ሁሴይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) አንድ የዒልም ተማሪ ከሀረርጌ አከባቢ ደውሎልኝ “ሼይኽ ሁሴይን ሲልጤን ታዉቃቸዋለህ?” ሲለኝ፣ “አዎ ኣዉቃቸዋለሁ፣ ዓሊም ናቸዉ” አልኩት። እሱም፣ “ዓሊም ብቻ ሳይሆኑ አሁን እንዳገራችን (ከሳዑዲ) አለን የምንለዉ ሰዉ ናቸዉ” አለኝ። እኛ ሼይኽ ሁሴይንን የመሰሉ ታላላቆችን ደረጃቸዉን ምን ያክል ኣዉቀናል?! እንደኔ አይነቱ ከልጅነቱ ጀምሮ በአካዳሚ ትምህርት እድሜዉን ሙሉ ያሳለፈ ሁሉ እንዴት ብሎ ነዉ ከነዚህ ታላላቆች ጋር ትከሻ ሊለካካ የሚፈልገዉ?! ሰዎችን በደረጃቸዉ ማወቅና በየቦታዎቻቸዉ ማስቀመጥ የመፍትሄዎቻችን ቁልፍ ነዉ። አላህ የእዉቀት ባለቤቶችን ከሌላዉ ከፍ እንዳረጋቸዉ እኛም ቦታ ልንሰጣቸዉ ይገባናል። ✍🏽ዶ/ር ኸድር ኤም አቦምሳ https://t.me/Khedir_M_Abomsa #Join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Show all...
[ኢብን ሽፋ Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የአል-ኢስላሕ መድረሳ የሳምንታዊ የእሁድ ደርስ ተከታታዮች!!!! ሳምንታዊ ደርሳችን የፊታችን እሁድ በ2/4/2015 ከሚካሄደው በአዳማ ከተማ በመድረሰቱል ፈትሕ ወ-ነስር ጀምዓዎች ፕሮግራም ጋር ስለተጋጨብንና ኡስታዞቹም የፕሮግራሙ ተጋባዥ ስለሆኑና የአዳማ ጀምዓም ፕሮግራሙ ላይ የአል-ኢስላሕ መድረሳ ጀምዓንአዲስ አበባ እና አከባቢዋ ያለውን ጀምዓን በሙሉ የፕሮግራማቸው ታዳሚ እንዲሆን ስለጠሩ ሳምንታዊ የእሁድ ደርስ ፕሮግራማችን የማይኖር መሆኑን ስናሳውቃችሁ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው። ማሳሰቢያ፡- 1ኛ. አዲስ አበባና አከባቢዋ እንዲሁም የአል-ኢስላሕ መድረሳ ጀምዓዎች ፕሮግራሙ ላይ ስለተጋበዛችሁ ኢስላማዊ ጥሪያችሁን እንድታከብሩ ። 2ኛ. ከፕሮግርሙ በኋላ ላለው እሁድ ሳምንታዊ የእሁድ ደርሳችን የሚቀጥል ይሆናል ኢንሻ አላህ።አል-ኢስላሕ መድረሳ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/medresetulislah
Show all...
Repost from አቡ ሳራህ
"የሙሪድ ጋጋታ" ውጋት ነው ለናንተ የዚች መንሀጅ ግነት፣ የቀደምት ደጋጎች የሰለፎች እምነት፣ እርግጥ ነው አውቃለሁ! ለራሱማ ሲቆርስ የሚያሳንስ የለም፣ መሸነፍ ብርቅ ነው በዚችጠፊ አለም፣ መሞገት በከንቱ መንሀጀ ሰለፍን፣ ዘቅዝቀው ሰቅለውት ቁርዓን ሀዲሱን፣ በተገቢው ቦታ እውነታን ማስቀመጥ፣ መራራውን እውነት አጣጥሞ መዋጥ፣ ወደ ሰማይ መውጣት ያክል ተሳናቸው፣ ከኢኽዋ አንጃዎች ለመደች ወዛቸው፣ የሙሪድ ጋጋታ የአደባባይ ጩኸት፣ ዝቅ አያደርገውም የእውነትን ግነት፣ የነገር ጦራቸው ይሰበቃል ዛሬም፣ ሱናን ያጠለሻል ቢድዓን አይወጋም፣ በሰለፍዮች ላይ ቃታውን ይስባል፣ በባጢል አካሄድ በይፋ ገግሟል። "ዳውድ ያሲን" ስሙን መጥራት ባፍርም የዚህን ጉደኛ፣ የነሲሀው ሞተር የኢኽዋን ምርኮኛ፣ በቀለጠው መንደር ጎጆውን ቀልሶ፣ በቃላት ጦርነት ብእር አሹሎ ነቅሶ፣ ይምሳል ጉድጓዱን ሊቀብር እውነታን፣ ከዛ ሰፈር ጉዶች ለማትረፍ ውዴታን። የነዳውድ ያሲን መንሀጅ ግልፅ ነው፣ አስተውሎ ላየ አይኑ ላልታወረው፣ ታዲያ ይህ ከገባን የመንሀጁ ግድፈት፣ እስኪ እንፈትሸው የቻናሉን እውነት፣ ከአዲሶቹጋ ጥምር ህብረት ፈጥረው፣ ዘምተዋል ሊዋጉ በአንድ ዳስ ተጠልለው፣ በውሸት በቅዠት በሀሰት ውንጀላ፣ ሊያገዝፍ መንሀጁን እውነትን ሊያስጠላ፣ ሌት ከቀን ይለፋል ይፅፍል ያወራል፣ የብነ ያሲን ጥፍት በጣም ያስነውራል። "ለቻናል ባለቤቶች" የመንሀጅ ልዩነት ካለህ የዓቂዳ፣ አትለቅም ትምህርቱን ከቻናልህ ጓዳ፣ ይህ ከሆነ ሀቁ ማንም የማይፍቀው፣ ያንን ሙመይዐ እስኪ እንጠይቀው፣ እርሱ ይፍ አውጥቶ የአንድነቱን ሚስጥር፣ ብትደብቁት ቅሉ እውነትን ለመቅበር፣ ተገላልጦ ሲታይ የስራችሁ ዶሴ፣ በግልፅ ወግቷልኮ ሱናን በአንካሴ። "ለደሴው አሽሙረኛ" ቁም ነገር የለህም መቼም አትጠፋንም፣ እኛና እናንተ አንድኮ አይደለንም፣ በአደባባይ ገልፀህ የሙመይዐን ክፋት፣ ዛሬ ማሊያዋን ገልብጠህ ለበስካት፣ መሻይኽ ነው ብለህ ያስተዋወከን ሰው፣ በነሲሀ አየነው ጉድህን ተረዳው፣ ምናለ ብትጀምር ማሰብ እንደ አዋቂ፣ ይቅርብህ አንተ ሰው መሆን አለቅላቂ፣ እውነትን መደገፍ መርዳት እንኳን ባትችል፣ ዝም ባለ አፍ ላይ ዝንብ አይገባምና እባክህ ዝምምምምም በል። https://t.me/AbuSarahh https://t.me/AbuSarahh
Show all...
አቡ ሳራህ

قال تعلى: ولا تكونوا من المشركين ➊➌ من الذين فرقو دينهم وكانوا شيعا كل حزب بمالديهم فرحون ➋➌ وقال صلى الله عليه وسلم: من مات وهو يدعو من دون الله ندا دخل النار. አቡ ሳራህ ቦት ⤵️⤵️⤵️ @Abusarrah65bot

Photo unavailable
⇒  ታላቅ የሙሓደራ ግብዣ 📢 ➭በእለተ እሁድ በቀን 2/4/2015 🕌 በአዳማ ከተማ በመድረሰቱል ፈትሕ      ወ-ነስር 🕰ፕሮግራሙ የሚጀመርበትና የሚያበቃበት ሰዓት   ➽ 2:30 ~ 630         ☞ ተጋባዥ እንግዶች ➢  ① ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ በህሩ ተካ ➢  ②ኡስታዝ አቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ 🔸ኢንሻአሏህ ፕሮግራሙ እጅግ ያማረና የተዋበ ይሆን ዘንድ የናንተ ሰዓት ማክበር ይፈለጋል። ✔ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል  !! 🔹ቦታዉን ለማታዉቁና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ↴↴             09 38 89 89 08             09 10 26 78 31 https://t.me/adama_ahlesuna_weljema_muhadera https://t.me/adama_ahlesuna_weljema_muhadera
Show all...
#አዲስ_ሙሐደራ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ➧ ርዕስ ➘     ↪️ ሽርክና አደጋው 🗓 በ25/3/2015 ቃጥባሬ ላይ የተደረገ ሙሓደራ። 🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው! => በሙሐደራው፦የቀብር አምልኮ በቃጥባሬየቃጥባሬ ሸይኾች ፍጡር ናቸው አይመለኩም። ➩ ታጥበው ተከፍነው ተሰግዶባቸው የተቀበሩ ፍጡር ናቸው።የሸይኾቹ ቀብር እንደ ካዕባ ተገንብቶበት የካዕባ ልብስ ለብሶ ጠዋፍ ይደረግበታል።ስለት ይሳሉበታል።ሰዎች ችጋራቸውን በእንብርክካቸው ሄደው ለቀብር ይነግራሉ መፍትሄ ይጠብቃሉ። ➩ እነዚህ ተግባሮች ኩፍር ናቸው ተውበት ያስፈልጋቸዋል። ➪ የቃጥባሬ አካባቢ ሙስሊሞች ይህን ማውገዝና ማስቆም አለባው። በዚህ ላይ የሚሳተፉና የሚመሩ ሞት ሳይቀድማቸው መመለስ አለባቸው። ➪ ይህ ተግባር የነብዩን ዲን መውጋት ነው። ይህ ተግባር ሸሪዓን ማጥፋት ነብዩና ሶሓቦች ዋጋ የከፈሉለትን እስልምና ማጥፋት ነው። በየቦታው ያሉ የሽርክ ማእበሎች አላህ ያድርቃቸው። እኛን አላህ ሰበብ ያድርገን። https://t.me/bahruteka/2967
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

#አዲስ_ሙሐደራ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ➧ ርዕስ ➘     ↪️ ሽርክና አደጋው 🗓 በ25/3/2015 ቃጥባሬ ላይ የተደረገ ሙሓደራ። 🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው! => በሙሐደራው፦ ➩ የቀብር አምልኮ በቃጥባሬ ➪ የቃጥባሬ ሸይኾች ፍጡር ናቸው አይመለኩም። ➩ ታጥበው ተከፍነው ተሰግዶባቸው የተቀበሩ ፍጡር ናቸው። ➪ የሸይኾቹ ቀብር እንደ ካዕባ ተገንብቶበት የካዕባ ልብስ ለብሶ ጠዋፍ ይደረግበታል። ➩ ስለት ይሳሉበታል። ➪ ሰዎች ችጋራቸውን በእንብርክካቸው ሄደው ለቀብር ይነግራሉ መፍትሄ ይጠብቃሉ። ➩ እነዚህ ተግባሮች ኩፍር ናቸው ተውበት ያስፈልጋቸዋል። ➪ የቃጥባሬ አካባቢ ሙስሊሞች ይህን ማውገዝና ማስቆም አለባው። ➩ በዚህ ላይ የሚሳተፉና የሚመሩ ሞት ሳይቀድማቸው መመለስ አለባቸው። ➪ ይህ ተግባር የነብዩን ዲን መውጋት ነው። ➩ ይህ ተግባር ሸሪዓን ማጥፋት ነብዩና ሶሓቦች ዋጋ የከፈሉለትን እስልምና ማጥፋት ነው። ➩ በየቦታው ያሉ የሽርክ ማእበሎች አላህ ያድርቃቸው። እኛን አላህ ሰበብ ያድርገን።

https://t.me/bahruteka/2967

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.