cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አቡ ሳራህ

قال تعلى: ولا تكونوا من المشركين ➊➌ من الذين فرقو دينهم وكانوا شيعا كل حزب بمالديهم فرحون ➋➌ وقال صلى الله عليه وسلم: من مات وهو يدعو من دون الله ندا دخل النار. አቡ ሳራህ ቦት ⤵️⤵️⤵️ @Abusarrah65bot

Show more
Advertising posts
2 811
Subscribers
+124 hours
-47 days
-2830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✅ #ሐጅ ለማድረግ እና ሐጅ ለማስደረግ ላሰባችሁ ጥቂት ጥቆማ 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://is.gd/OUW7Kr 🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን አላህ ይጠብቀው! 🏝 አቅም አግኝታችሁ ወላጆቻችሁን ወይም የሆነን ሰው በገንዘባችሁ ሐጅ ለማስደረግ ያሰባችሁና የምትሞክሩ ወንድም እህቶቻችን ይችን ጥቆማ በደንብ አድምጡ!!! 🏝 ይህ ሐጅ የማስደረግ የተቀደሰ ሀሳባችሁ እና ወጭ የሚሆነው ገንዘባችሁ ፍሬ እንዳፈራ ሐጅ የምታስደርጉት ሰው ስለ ሐጅ አስፈላጊ ግንዛቤ መያዝ አለበት። 🏝 ሐጅ የምታስደርጉት ሃጂ ተብሎ እንዲጠራ ሳይሆን በትክክል ሐጁን ፈፅሞ እሱንም እናንተንም እንዲጠቅም ሰበብ አድርሱ! 🏝 ጉዳዩ ቀላል አይደለም! ስንቶቹ ሐጅ ሄደው በብዙ ክፍተቶች ሐጃቸውን አበላሽተዋል። ኡስታዝ ሻኪር ምሳሌዎችን አስቀምጧልአዳምጡት! እቅዱ ላላቸው ሁሉ በመላክ እናንቃቸው!!! 🏝         ➘➘➘        🏝 https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy
Show all...
ስለ ሐጅ ጥቆማ.mp31.85 MB
👍 4
1:03:42
Video unavailableShow in Telegram
ሱና ላይ የነበሩ ሰዎች ሲከረበቱ በጤንነታቸው የፃፏቸው ኪታቦች የተቀዷቸው የድምፅ ፋይሎች ምን ይደረጉ? 🔎⊰✿ ክፍል ❶ ✿•🔍 🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው! ✅ የዚህ አይነት ጉዳይ በቀደምቶቻችን አይታ በሰፊው ተዳሷል። ☑️ ማንኛውም አካል በጤንነቱ ያስተማረው ኪታብ አይቀራም፤ የፃፈው መፅሃፍ አይነበብም፤ ያደረገው ሙሐደራ አይደመጥም። ✅ በዘመናችን ያሉ ታላላቅ ኡለሞቻችን እንደ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ፣ ሸይኽ ሙቅቢል ብን ሀዲ አል-ዋዲዒይ፣ ሸይኽ ረቢዕ ብን ሀዲ አልመድኸሊ፣ ሸይኽ ፈውዛን እና ሌሎችም ታላላቅ ኡለሞች በጉዳዩ ዙሪያ የሰጧቸው ማብራሪያዎች ተዘርዝረዋል። ☑️ ኢልያስ አህመድ እና መሰሎቹ ኢብኑ ሙነወር ኸድር ከሚሴ ሙሐመድ ሲራጅ ሳዳት ከማል እና መሰሎቻቸው ከመንሸራተታቸው በፊት ለህዝብ ያቀረቧቸውን ትምህርቶች አሁን መጠቀም አይቻልም።የሙብተዲዕን ኪታብ ማስወገድ ኸምር ከማስወገድ የተሻለ ተግባር ነው። ምክንያቱም የሙብተዲዕ ኪታብ ከኸምር በላይ ሙስሊሙን ይጎዳልናታላላቅ ኡለሞቻችን የተናገሩት ነው።❵ 🏝    ➷➘➴➷➘➴ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
Show all...
15.09 MB
👍 11
የተጠናቀቀ ደርስ ጥንቅር 🏝 ➚ 🏝 ➚ 🏝 ➚ 💡 ስለ #ረመዷን_ከረመዷን በፊት 💡 #رمضان #فقه_العبادات 📚 اسم الكتاب: 🏝📖 مُـذَكِـــرَةٌ فِي أََحْــكَـامِ الصِّـيَــامِ 📚 የኪታቡ ስም፦ 🏝 📖 ሙዘኪረቱን ፊአህካሚ ሲያም     <{የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ}>      ╔═ ≪ ═°📒°═ ≫ ═╗      📖 ደርስ ክፍል ❶-⓯📖      ╚═ ≪ ═°📒°═ ≫ ═╝ 📝 📝تأليف፡- العلامة أبو إبراهيم محمد بن عبد الوهاب الوصابي العبدلي «رحمه الله» (ت: ١٤٣٦ه‍) 📝 ፀሐፊ፦ ሸይኽ አቡ ኢብራሂም ሙሐመድ ብን አብዱልወሐብ አላህ ይዘንላቸው! 🎙 لأخ أَبُـــو عِـــمـــرَان مُـــحَـــمَـــد مَـكُـونْـنْ '«حَــفِــظَــهُ الــلّٰــه»' 🎙 በወንድም አቡ ዒምራን [መሐመድ መኮንን] 🎞 ሙሉ ትምህርቱን ከታች ባለው ሊንክና ጥንቅር በቀላሉ ታገኙታላችሁ!!! 🏝🏝🏝        ➘➘➘ https://t.me/AbuImranAselefy/8361
Show all...
مُـذَكِـــرَةٌ فِي أََحْــكَـامِ الصِّـيَــامِ pdf
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ❶
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ➋
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ❸
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ❹
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ❺
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ❻
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ❼
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ❽
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ❾
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ❿
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ⓫
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ⓬
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ⓭
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ⓮
የፆም ህግጋቶችን ማስታዎሻ 𝙥𝙖𝙧𝙩 ⓯
💡 ሀሳብ ካለዎ ጠቅ አድርገው ይምጡ!
🅐𝙗𝙪 𝙞𝙢𝙧𝙖𝙣 🅜𝙪𝙝𝙖𝙢𝙢𝙚𝙙 🅜𝙚𝙠𝙤𝙣𝙣
⚙ 📝 أَبُـــــو عَـــــمْـــــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕞❩
🚫 ሙአዚኖች አላህን ፍሩኢስላም ለኢማምና ሙአዚን ትልቅ አክብሮት ችሯል። የሙአዚን ሚናው ከተሸከመው ሀላፊነት አንፃር ከባድ ነው። እንዳጠቃላይ የሙስሊሞች ሶላት በተመይ ዑዝር ኖሯቸው እቤት የሚሰግዱ ሰዎች፣ የሴቶች፣ ሶላት በሙአዚኑ ጫንቃ ላይ የወደቀ ነው። ↪️ የረመዳን ወር ፆም መያዣና መፍቻም በሙአዚኑ ጫንቃ ላይ ነው። ሙአዚን እንዲህ አይነት ሀላፊነት የተሸከመ ሲሆን አብዛኞቹ የኛ ሀገር ሙአዚኖች አዛን ማለት ትርጉሙም ሆነ አላማው የገባቸው አይመስልም። አንዳንዱ ከ15 ደቂቃ በፊት ሌላው ሌላው ከ20 ደቂቃ በኋላ አዛን ያደርጋሉ። ይህ ማለት ሰዎች ያለ ሳአቱ እንዲሰግዱ እንዲያፈጥሩ ያደርጋል።ሶላታቸው ውድቅ የሆነባቸውና ፆማቸው የተበላሸባቸው ሰዎች ወንጀል እነርሱ ላይ ነው የሚሆነው። በመሆኑም ሙአዚኖች አላህን ፈርተው አዛንን በጊዜው በማለት የሙስሊሞችን ዒባዳ ጠብቀው በአዛን የሚገኘውን ምንዳ እንዲያገኙ ማድረግ አለባቸው። የየመስጂዱ ኮሚቴዎች ሙአዚኖችን በማስታወስና ወቅቱን ጠብቀው አዛን እንዲያደርጉ በማድረግ ሀላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል እላለሁ። ⛱ አላህ በመልካም ከሚተዋወሱት ያድርገን። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
አሏህን እዝነቱን የከጀልን ቅጣቱን የፈራን ሆነን እንገዘዋለን❓ https://t.me/AbuSarahh https://t.me/AbuSarahh
Show all...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
ቆይ ግን እስከመቼ❓ https://t.me/AbuSarahh https://t.me/AbuSarahh
Show all...
👍 10
የጁመዓ ኹጥባ ክፍል ❪137❫       ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ ↪️ የጁመዓ ኹጥባ ✔️አዲስ እና አንገብጋቢ የሆነ ወቅታዊ ኹጥባ! ↩️ عنوان፡- ➘➷➴ ⬅️ «كَـيْـفَ نَـسْتَـقبِـل رَمَــضَـان» ↪️ ርዕስ፦➘➷➷ ➡️ «ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?» በሚል ርዕስ የተደረገ ወቅታዊ ኹጥባ! 🎙الأستاذ الفاضل أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና 🕌بـمـدينـة شـواربـيـت [إثيـوبيـا]؛ فـي مـسـجد الـفـرقان «أعزها الله بنور الـسنـة والتوحيد» 🕌 በሸዋሮቢት ከተማ #የሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ 【ሼር ይደረግ】 ➬➬➬➬➬➬ 📱👇👇👇👇 https://t.me/Abujaefermuhamedamin/2376 https://t.me/Abujaefermuhamedamin/2376
Show all...
የጁመዓ_ኹጥባ_137_ረመዷንን_እንዴት_እንቀበለው.mp311.07 MB
👍 1
محاضرة جديدة ✅ አዲስ ሙሐደራ      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ↩️ عنوان፡- ➘➷➴ ⬅️ «كَـيْـفَ نَـسْتَـقبِـل رَمَــضَـان» ↪️ ርዕስ፦➘➷➷ ➡️ «ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?» በሚል ርዕስ የተደረገ አዲስ፣ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሐደራ! 🎙الأستاذ أبو فردوس عبدالصمد محمد السفي «حفظه الله» 🎙በኡስታዝ አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው 🗓 አምና ማለትም በዕለተ እሁድ የካቲት 26/ 06/ 2015 🕌 በጉራጌ በቃጥባሬ ምድር በአሊፍ መስጂድ የተደረገ ሙሓዶራ 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
Show all...
كيف نستقبل رمضان.mp312.09 MB
🕌 የሸዋሮቢት ፉርቃን መስጂድ 🌴 ውድና የተከበራችሁ የሱና ቤተሰቦች ከዚህ በፊት በየትኛውም አካባቢ የሚገኙ ሰለፍዮች ጥረት የተቋቋመው የሸዋሮቢት ከተማ ፉርቃን መስጂድ ግልጋሎት መስጠት ከጀመረ ብዙ ጊዜያትን አሳለፈ። 🏝 በቅርቡ ደግሞ አንዳንድ መሰረታዊ ነገሮችን ለመሟላት በተጀመረው ርብርብ ብዙዎቻችሁ መሳተፋችሁ ይታወሳል። 🌴 በከተማዋ ባለው የሰላም ችግር ስራው ቢጓተትም ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት ደረጃውን የጠበቀ ለመስጃዱ ማህበረሰብ አገልግሎት የሚሰጠው መፀዳጃ ቤት በዚህ መልኩ እየተሰራ ሲሆን ዋና ዋና ስራዎቹ ተጠናቀዋል። አልሃምዱሊላህ 💐 ደስ ይበላችሁ ➟ በቦታው ሆነው የሚንቀሳቀሱ ወንድሞችም አላህ ይቀበላቸው!!! https://t.me/AbuImranAselefy/8256
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሏህን እንዴት ነው የምናመልከው❓ https://t.me/AbuSarahh https://t.me/AbuSarahh
Show all...
👍 9