en
Feedback
የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ

የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ

Open in Telegram

🕌 የወልቂጤው ሱና መስጂድ አድራሻ!! 🛣 ከመሃል ወልቂጤ => በ"ቆሎ" ተራው አደባባይ => ወደ ኮሌጅ በሚወስደው የአስፓልት መንገድ => ከእስቴድየም ትይዩ በሚገኘው የታችኛው ቅያስ => 300 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል! ሀሳብ አስታያየት መስጠት ይቻላል። 👉 t.me/selefy_bot 👈

Show more
4 831
Subscribers
+124 hours
-67 days
-6630 days
Posts Archive
ማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅  እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ። ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል وفق الله الجميع ሁላችንም " الله  " ይወፍቀን

አንድ ሰው ከወደደው ሰው ጋር ነው.mp313.04 MB

- المرءُ مع من أحبَّ [يعني حديث: جَاءَ رَجُلٌ إلى رَسولِ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عليه وسلَّمَ فَقالَ: يا رَسولَ اللَّهِ، كيفَ تَقُولُ في رَجُلٍ أحَبَّ قَوْمًا ولَمْ يَلْحَقْ بهِمْ؟ فَقالَ رَسولُ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عليه وسلَّمَ: المَرْءُ مع مَن أحَبَّ] خلاصة حكم المحدث : صحيح الراوي : عبدالله بن مسعود | المحدث : محمد جار الله الصعدي | المصدر : النوافح العطرة | الصفحة أو الرقم : 329 | التخريج : أخرجه البخاري (6168)، ومسلم (2640)

💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በሼኽ አቡ አብላህ ሙሰፉ በቀጥታ ስርጭት... ለመከታተል። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ https://t.me/Selefy?livestream https://t.me/Selefy?livestream https://t.me/Selefy?livestream

ከፈጅር በኋላ የሙሓደራ ፕሮግራም ይኖራል በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ሙሰፋ

ونقول له أهلا وسهلا ومرحبا به وبمن جاء معه  حللتم أهلا ونزلتم سهلا وطبتم  وطاب ممشاكم فحياكم الله وبياكم .. 🤝አህለን ወሰህለን እንኳን ደህና መጣህ ብለናል 👉መገኘት የምትችሉ ባአጠቃላይ ቅርብም ሩቅም ያላችሁ እህት ወንድሞች እንድትገኙ  ከምክሮቹ   እንድትጠቀሙ እና የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትኾኑ በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼ 👂 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::

⚠️ አስቸኳይ መልእክት!! 🤝 ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ሙሰፋ በወልቂጤ!! 🤝 ➥ የዛሬው የወልቂጤ የሱና መስጂድ ከመግሪብ በኀላ ያለው ፕሮግራም በالله ፍቃድ በታላቁ ወንድማችን በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ሙሰፋ የሙሓደራ ፕሮግራም ይሆናል!! ✅ የፕሮግራሙ አጋጣሚን እንጠቀም!! ⛔️ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ!! 🔎 የወልቂጤ ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናል👇 🔗 https://t.me/+RHLcTAyRV_vOL81S 🔗 https://t.me/+RHLcTAyRV_vOL81S

🔖 አላህን ምህረት መጠየቅ [ كثرة التوبة والإستغفار 📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሙሓደራ ። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 📅 በዕለተ አርብ, ከመግሪብ በኃላ 🕌 በመስጂደ ሱናህ ወልቂጤ አላህ ይጠብቃት። ✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴ 📎https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3280

📱በሚድያ አጠቃቀም ላይ የልቅነት መዘዙ⁉️ 🛑አሁን ባለንበት ሁኔታ ለተራ ሚድያ ላገነነውና ለተራ ነገራቶች ከህፃን እስከ ሽማግሌ፤ ከሊቅ እስከ ደቂቅ፤ ከሴት እስከ ወንዱ፤ከተራ ጃሂል እስከ ኡስታዝ ተብዬ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ሲንጋጋ፤ ገንዘብና ወቅቱ እየገበረ ለሊት ደግሞ እንቅልፉ አጥቶ ሲያነጋ ስታይ!!! ስለደጃል ያሁሉ ተነግሮን ሲያበቃ ከዛ ሁሉ ማታለያውጋ ቢመጣ ስንት ሰው እንደ ሚከተለው ለማሰብ ቀላል ነው። 🎙ኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20955

📮 ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ ⤵️ 🎧 « የነብዩ ምክሮች በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ 🎤 በወንድማችን አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር 📅 በዕለተ ዕሁድ ከዙህር በኃላ። 🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ሙሓደራ ✅ ድምፁን ለማግኘት https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3277 https://t.me/selefy/7846

ማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅  እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ። ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል وفق الله الجميع ሁላችንም " الله  " ይወፍቀን

🎧 « ለወልቂጤ ለመርከዘ ሱናህ ተማሪዎች የተደረገ ምክር መደመጥ ያለበት 🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ መርየም አብድሰላም ሸምሱ አቅራቢነት... 📅 በዕለተ. ጁማኣ, ከአስር. ሰላት በኃላ። 🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ መደመጥ ያለበት ። https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3275

يحي_095102585.mp310.59 MB

♻️የጁዑማ ኹጥባ ከጉራጌ ዞን በወልቂጤ  ከተማ በመስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት ....... 🔖አላህን መታዘዝና ኡሱን ማመፅ ሚያስከትለው አደጋ🔖
      🔖الحرص في طاعة الله سبب للفلاح
وذنوب والمعاصي سبب للهلاك 🍁 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና  መካሪ የሆነ የጁዑማ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም አብሮ የቀረበ..... 🎧 በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው ኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🔖 ረቢዐል-አወል 19-3-1448 🕌መስጂድ አል-ሱና {ወልቂጤ} 🗞️ በ Telegram~Channel 👇

🌿 አዲስ ሙሓደራ🌿 👉ቁርኣን መሀፈዝ ( መቅራት) 👌በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን ቢን አብራር ። 🕌 በሱና መስጂድ [ወልቂጤ] https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3270

ለሌሎችን ይቅር ማለት.mp317.08 MB

✅ አዲስ ነሲሓ ከወልቂጤ!! 🕋«ኢኽላስና ሰለፎች በሚል ርዕስ » 🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ በክር አብድራህማን ሸምሱ 📅 በዕለተ እሁድ, (ከዙሁር በኋላ) 🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) ከዙሁር  በኋላ የተደረገ ሙሓደራ። 🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴ 🔗 https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3268

ማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅  እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ። ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል وفق الله الجميع ሁላችንም " الله  " ይወፍቀን

♻️የጁዑማ ኹጥባ ከጉራጌ ዞን ወልቂጤ  ከተማ መስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት ....... 🔖አላህን ማመስገን🔖
      🔖 تذكير العباد بأهمية شكر النعم
🍁 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁዑማ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም አብሮ የቀረበ..... 🎧 በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🔖 ረቢዕ-አወል 8-3-1448 🕌መስጂድ አል-ሱና {ወልቂጤ} 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 https://t.me/selefy/7826