fa
Feedback
የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ

የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ

رفتن به کانال در Telegram

🕌 የወልቂጤው ሱና መስጂድ አድራሻ!! 🛣 ከመሃል ወልቂጤ => በ"ቆሎ" ተራው አደባባይ => ወደ ኮሌጅ በሚወስደው የአስፓልት መንገድ => ከእስቴድየም ትይዩ በሚገኘው የታችኛው ቅያስ => 300 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል! ሀሳብ አስታያየት መስጠት ይቻላል። 👉 t.me/selefy_bot 👈

نمایش بیشتر
4 796
مشترکین
-424 ساعت
-167 روز
-6330 روز
آرشیو پست ها
ጥሩ አቀራር የማለዳ_ስንቅ سورة يـــــوسف https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3296

♻️ሳምንታዊ የዕሁድ ሙሓደራ ከጉራጌ ዞን ወልቂጤ. 🎙ዝምድናን መቀጠል ♦️ ➻ በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ  🎧   በወንድም አቡ አብደላህ ጀማል  አላህ ይወፍቀው። 🕌በወልቂጤ ከተማ  መስጂድ አል-ሱናህ 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 https://t.me/selefy/7862

ማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅  እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ። ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል وفق الله الجميع ሁላችንም " الله  " ይወፍቀን

⚽️ «ኳስ በማየት እና በየ መጅልሱ ስለ ኳስ ስለ ፖለቲካ በማውራት ለተፈተኑ ወንድሞች አለሀን ልትፈሩ ይገባል » 👌 በሚል ርዕስ ከሰሂህ አል ሙስነድ የተወሰደ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ነሲሃ። 🎤 በሸይኽ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ አስ ሱና {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት። 🧷https://t.me/merkezassunnah/20572

የየመኑ ኸጢብ አዳምጡት `⚔️مقتطف بعنوان, 🫵يـــــــارجـــال العقـــــــيدة      أنسيـــــــتم إجــــــرام الحوثــي؟ للشيخ الفاضل: أبي معاذ حسين الحطيبي حفظه الله https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3293

ትርጉም መ_075047223.mp35.97 MB

ትርጉም_081410452 (1).mp36.59 MB

ትርጉም መ_075047223.mp35.97 MB

AudioLabAlbum_0 (1).jpg1.74 KB

ትርጉም መ_075047223.mp35.97 MB

♻️የጁዑማ ኹጥባ ከጉራጌ ዞን ወልቂጤ  መስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት ....... 🎙 خطرة التشبّه بالكفار ♦️ በከሀዲያኖች መመሳሰል ያለው አደገኝነት ➻ በሚል ርዕስ የተደረገ  የጁዑማኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም አብሮ የቀረበ..... 🎧   በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ አወል  አላህ ይወፍቀው። 🕌በወልቂጤ ከተማ  መስጂድ አል-ሱና 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 https://t.me/selefy/7859 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3288

አዲስ የዝያራ ሙሓደራ 🚨 እድለኝነት(ሰአዳነት) ! 📮 በሚል ርዕስ የተደረገ ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሷሊህ አብድልአዚዝ አላህ ይጠብቀው። 📅 ሰኞ/05/2018E.C 📅 🕌 በሱና መስጂድ {ወልቂጤ} 🔁 https://t.me/selefy/7856

እድለኝነት.mp310.88 MB

⚠️ አስቸኳይ መልእክት!! 🤝 ኡስታዝ አቡ ሷሊህ አብድልአዚዝ በወልቂጤ!! 🤝 ➥ የዛሬው የወልቂጤ የሱና መስጂድ ከመግሪብ በኀላ ያለው ፕሮግራም በالله ፍቃድ በታላቁ ወንድማችን በኡስታዝ አቡ ሷሊህ አብድልአዚዝ የሙሓደራ ፕሮግራም ይሆናል!! ✅ የፕሮግራሙ አጋጣሚን እንጠቀም!! ⛔️ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ!! 🔎 የወልቂጤ ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናል👇 🔗 https://t.me/selefy/7849 🔗 https://t.me/selefy/7849

♻️ሳምንታዊ የዕሁድ ሙሓደራ ከጉራጌ ዞን ወልቂጤ. 🎙የእውቀት ትልቅነት♦️ ➻ በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ  🎧   በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር  አላህ ይወፍቀው። 🕌በወልቂጤ ከተማ  መስጂድ አል-ሱና 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3291 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3291

🤲 يا رب، أسمعنا في هذا الصباح أخبارًا طيبة عن إخواننا في اليمن. ጌታችን ሆይ በዚህ ጠዋት በየመን ወንድሞቻችን ላይ ኸይር ነገር አሰማን https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3290

ማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅  እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ። ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል وفق الله الجميع ሁላችንም " الله  " ይወፍቀን

♻️የጁዑማ ኹጥባ ከጉራጌ ዞን ወልቂጤ  መስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት ....... 🎙ወላእና በራዕ الولاء والبراء ♦️ ➻ በሚል ርዕስ የተደረገ  የጁዑማኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም አብሮ የቀረበ..... 🎧 በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር  አላህ ይወፍቀው። 🕌በወልቂጤ ከተማ  መስጂድ አል-ሱና 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3288 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3288

📮 ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ ⤵️ 🎧 « የሙኣዝ ሀዲስ ማብራርያ መደመጥ ያለበት ምክር 🎤 በወንድማችን አብደላ ኸድር 📅 በዕለተ ዕሁድ ከዙህር በኃላ። 🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ሙሓደራ ✅ ድምፁን ለማግኘት https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3287

ማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅  እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ። ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል وفق الله الجميع ሁላችንም " الله  " ይወፍቀን