en
Feedback
www.zemaryhawaz.com #zemarihawaz #ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ #zemari hawaz tegegn

www.zemaryhawaz.com #zemarihawaz #ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ #zemari hawaz tegegn

Open in Telegram

ይህ የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ telegram channel ነው። በዚህ ቻናል ➟ በየቀኑ አዳዲስ ዝማሬዎችን ➟ ቆየት ያሉና ነባር ዝማሬዎችን ➟ የተለያዩ አስተማሪ ፅሁፎችን  ያገኛሉ። #ሊያድነን_ከሰማያት_የመጣው #የእግዚአብሔር_ልጅ_መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ_ይወደናል። @HawazTegegn @HawazTegegn

Show more
5 487
Subscribers
+424 hours
-67 days
+530 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
December '24
December '24
+103
in 0 channels
November '24
+273
in 0 channels
Get PRO
October '24
+10
in 0 channels
Get PRO
September '24
+19
in 0 channels
Get PRO
August '24
+34
in 0 channels
Get PRO
July '24
+25
in 0 channels
Get PRO
June '24
+35
in 0 channels
Get PRO
May '24
+49
in 0 channels
Get PRO
April '24
+68
in 0 channels
Get PRO
March '24
+83
in 0 channels
Get PRO
February '24
+77
in 0 channels
Get PRO
January '24
+75
in 0 channels
Get PRO
December '23
+143
in 0 channels
Get PRO
November '23
+54
in 0 channels
Get PRO
October '23
+72
in 0 channels
Get PRO
September '23
+93
in 0 channels
Get PRO
August '23
+74
in 0 channels
Get PRO
July '23
+121
in 0 channels
Get PRO
June '23
+97
in 0 channels
Get PRO
May '23
+83
in 0 channels
Get PRO
April '23
+103
in 0 channels
Get PRO
March '23
+96
in 0 channels
Get PRO
February '23
+96
in 0 channels
Get PRO
January '23
+260
in 0 channels
Get PRO
December '22
+200
in 0 channels
Get PRO
November '22
+125
in 0 channels
Get PRO
October '22
+137
in 0 channels
Get PRO
September '22
+197
in 0 channels
Get PRO
August '22
+388
in 0 channels
Get PRO
July '22
+126
in 0 channels
Get PRO
June '22
+59
in 0 channels
Get PRO
May '22
+71
in 0 channels
Get PRO
April '22
+119
in 0 channels
Get PRO
March '22
+298
in 0 channels
Get PRO
February '22
+77
in 0 channels
Get PRO
January '22
+166
in 0 channels
Get PRO
December '21
+48
in 0 channels
Get PRO
November '21
+68
in 0 channels
Get PRO
October '21
+91
in 0 channels
Get PRO
September '21
+341
in 0 channels
Get PRO
August '21
+100
in 0 channels
Get PRO
July '21
+96
in 0 channels
Get PRO
June '21
+103
in 0 channels
Get PRO
May '21
+153
in 0 channels
Get PRO
April '21
+129
in 0 channels
Get PRO
March '21
+188
in 0 channels
Get PRO
February '21
+140
in 0 channels
Get PRO
January '21
+81
in 0 channels
Get PRO
December '20
+4 362
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+3
20 December0
19 December0
18 December0
17 December+4
16 December+2
15 December+1
14 December+2
13 December+2
12 December+15
11 December0
10 December0
09 December0
08 December+8
07 December+11
06 December+11
05 December+29
04 December0
03 December0
02 December+8
01 December+7
Channel Posts
2
በ Audio እነሆ እንካን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም በጤና አደረሳችሁ::
2 880
3
ተለቀቀ
2 949
4
መጽአ ቃል የጥምቀት ዝማሬ አዲስ ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ New song zemari Hawaz Tegegn . መጽአ ቃል እም ደመና ዘይብል:: https://youtu.be/57x7jDFFegQ
2 978
5
የመጨረሻው መጀመሪያ... ክፍል አንድ ... የተወለደላችሁ ሁሉ ሼር በማድረግ አብራችሁኝ አገልግሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ::
3 379
6
ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሄም አዲስ መዝሙር በዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ New song zemari Hawaz Tegegn https://youtu.be/15mnxUINFcY
3 208
7
No text...
2 689
8
ክፍል 2 የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ቁጥር 4 የዝማሬ አልበም ምርቃት እና የመዝሙር ድግስ ሙሉ ፕሮግራም ቪዲዮ:: zemari hawaz tegegn https://youtu.be/RWhc-OrnCrU
3 195
9
ክፍል 2 ተለቋል
2 854
10
ተለቋል
2 865
11
የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ቁጥር 4 የዝማሬ አልበም ምርቃት እና የመዝሙር ድግስ ሙሉ ፕሮግራም ቪዲዮ:: zemari hawaz tegegn https://youtu.be/Ni3XDH7v0_I
3 156
12
ባለምሕረት ባለይቅርታ የፍቅር ንጉስ የፍቅር ጌታ አለህ በውስጤ ዛሬም ከእኔጋ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ሆነኸኝ ጸጋ ፍቅር ፍቅር ነህና በህልውናህ ዛሬም ልፅናና ፍቅር ፍቅር ነህና ስለአብሮነትህ መንፈስ ቅዱስ ሆይ አለኝ ምስጋና ወደተርሴስ ነጉዶ እምቢተኛው ልቤ ስሸሽ ከፍቃድህ ሲናወጥ መርከቤ በአሳንበሬው ጀልባ መከርኸኝ በጭንቁ ያመነህ ተውጦ አይቀርም በጥልቁ   እኔን እኔን ማየትህ ሰው እንዳጣ በምድሩ   ዮናስ ነፍሴ ባይገባው የምሕረትህ ቀመሩ   ሳትተወኝ ለራሴ ሳይታክትህ ውድቀቴ   ስታቀናኝ ኖረሃል ሳይፀንህ እኔነቴ በጥፋት ዘመን ላይ ሆንኸኝ ከለላ ግራ ቀኝ ከብኸኝ ከፊትና ኋላ ድብቅ ጦር ጥላዬ መሸሻ ድጋፌ አሻግረኸኝ አለሁ ውጊያውን አልፌ ሚገባኝ ሆኜ አይደለም ያዳንከኝ ከዚያ ሁሉ እንደ እኔ ስህተት ብዛት ባሰጠመኝ ማዕበሉ ተፍገምግሜ ሳልወድቅ ቀደምክልኝ ከፊቴ አቅፈኸኝ አጽናናህኸኝ ጵራቅሊጦስ አባቴ ሲያማትሩ አይኖቼ  ስራመድ ለአመፃ እጆቼ ሲያነሱ የኃጢአት ፍላፃ ከፈቃድህ ስጎድል ሲጥለኝ ፈቃዴ ኣልጨከንክብኝም ምረኸኛል ውዴ የአባትነት ትዕግስትህ ከምድር ገዝፎ ከሰማይ ኦ ስትችልበት ማፍቀር እንደእናት ከእናት በላይ በበትርህ ተገስጬ ምርኩዝሕ አፀናንቶኝ በአብሮነት ህልውናህ ኖራለሁ ሰላም መልቶኝ እንዳጣህ አልፈልግም እወድሃለሁ አምላኬ ራሴን ሰጥቼሃለሁ በፍቅርህ ተማርኬ የታተምኩብህ ፀጋ ስለቤዛነት ቀኔ ላሳዝንህ አልሻም ፍቅርህን አይቷል አይኔ
3 535
13
ፍቅር ፍቅር ነህና የተሰኘውን አዲሱን የዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝን ዝማሬ ለቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦቻችን እነሆ በ AUDIO ይህን የመጽናናት ዝማሬ ለብዙዎች ሼር እናድርገው:: ሙሉ ቪዲዮ ክሊፑን ለማግኘት 👇👇👉👉👉💽📲 https://youtu.be/4SUzXkyLTdc?si=W9ebdt0ns3D2Za87
1 241
14
No text...
1 914
15
ተለቀቀ !! https://youtu.be/4SUzXkyLTdc?si=XR8CNrw4JmQu8ktD
1 874
16
አዲስ ዝማሬ
አዲስ ዝማሬ
1 549
17
ተለቀቀ ድንቅ ሕይወት ቀያሪ ስብከት https://youtu.be/AS3nLEBW0Bc?si=-cYpnrOYG0aa1oRl
2 008
18
ምሕረትህ እድሜው ስንት ነው ? ይቅርታህስ መቼ ያበቃል ? አትባልም !! የእህቴን የዘማሪት ዘመናይን አዲሱን ዝማሬ ተጋበዙልኝ and please share it for all
1 486
19
https://youtu.be/dmRwuL7jr0A?si=Pzk9qHSop1jFOfBg
1 290
20
ስለ እግዚአብሔር ምሕረት ከተዘመሩ ዝማሬዎች መሃል እጅግ ተለይቶ የማረከኝ ዝማሬ ነው ። በጣም ጥልቅ ትርጉም ያላቸው ስንኞች ይያዘ በንስሃ በምስጋና በፍቅር በእግዚአብሔር ፊት ልንሆንበት ምንችል ዝማ
ስለ እግዚአብሔር ምሕረት ከተዘመሩ ዝማሬዎች መሃል እጅግ ተለይቶ የማረከኝ ዝማሬ ነው ። በጣም ጥልቅ ትርጉም ያላቸው ስንኞች ይያዘ በንስሃ በምስጋና በፍቅር በእግዚአብሔር ፊት ልንሆንበት ምንችል ዝማሬ ነው ። እህቴ ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ድካምሽን ሁሉ እርሱ ይቁጠርልሽ ። አብሬሽ በዚህ ዝማሬ ስላገለገልኩ ደስተኛ ነኝ ፣ በጣም ድንቅ ዝማሬ ይዘሽልን መጥተሻል። ይህንን ቻናል ከስር ባለው ሊንክ Subscribe በማድረግ አብረናት እንሁን በተከታታይ የሚለቀቁ 14 ዝማሬዎች ሌሎችም ዘማርያን ሚሳተፉበት አለ ገና አብረን እንሁን በእህታችን ቻናል ላይ :: https://youtube.com/@zemaritzemenaygosayeofficial?si=6bld-JHPBW5Xj-kU
1 704