cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💖የኔ ፍቅር 😘

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ 🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ @yenefekirbot ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን። ⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @yenefekir ይላኩለት።

Більше
Рекламні дописи
10 578
Підписники
+124 години
-267 днів
-14130 днів
Архів дописів
ለቅሶ ቤት ሄድ ሄድኩና... እንባዬ ደርቆብኝ  : ለማልቀስ ስቸገር በድንገት ትዝ አለኝ  : ያደረግሺኝ ነገር ትውስ ያለኝ ጊዜ : የሰራሺኝ ስራ አልቅሼ አላለቀስኩ : ሳለዝን በሟቹ ድሮም ያንቺ ፍቅር : ለሀዘን ነው ምቹ       ላይክ  ማንን ገደለ....😂😂😂😂😂 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
14👍 8😁 6
‍ ​​.             💗ፍቅሬን በምን ቋንቋ💗         ---------------------     ለአይኔ እንኳን ለአፍታ እንዳላጣሽ፤😏       እፈልግ ነበረ ፍቅሬ እንዲገባሽ።😞    ግን እንዴት ልናገር እንዴት ስ ላውራ፤🗣   ወደ ሌላ እንዳትሄድ እያለ ልቤ ሲፈራ።☹️      ስሜቱ ከባድ ህመሙ አይቻልም፤🤧 ፍቅርሽ ከብዶኛል ያዢልኝ አልቻልኩም።🙏    እንዴትስ ልናገር እንዴት ላውጣው፤😤      እያሰቃየኝ ነው ፍቅርሽ በእጣው።😐    ፍቅር ሠው ይገላል ሲሉ እሰማለሁ፤😇   እኔ ግን ስላንቺ ስንቴ ሞቼ ተነስቻለሁ።😘            ቃል ሲሰማ ከአንደበትሽ፤🥺       በውበት ፍክትክት ይላል ፊትሽ።😊   በምንስ ልግለፀው ፍቅርሽን በቃላት፤😅      እኔ ግን እፈራለሁ አይንሽን ለማየት።🫣         ♥️ሁሌም እወድሻለሁ!♥️ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
👍 10🔥 2🥰 2
የሴቶች ቴክስት ትርጉም ሴቶች ትክክል ከሆነ 👍 ካልሆና 👎 በማረግ አረጋግጡልኝ🙏🙏 1.ችግር የለውም 👉በአቀረብከው ሀሳብ ላይ 100% አልተስማማችም ግን  ሀሳብም መስጠት አትፈልግም። 2.ላስብበት አሳውቅሀለው 👉በግልጽ አልፈልግም እያለችህ ነው ወዳንተም አትመለስም። 3.ቴከስትህን ውይ አላየሁትም ካለች 👉ስትሰክስህ ነው ይሉቁንም የላከውን ቴክስት አይተዋለች መመለስ ስላልፈለገች ነው። 4.እደፈለክ 👉ባወራከው ነገር ደስተኛ አደለችም እና ወሬውንም እድታቆም ትፈልጋለች። 5.ስትጣሉ ላናግርህ አልፈልግም ካለች 👉ማውራት ትፈልጋለች ግን ላጠፋሀው ጥፋት መጀመሪያ ይቅርታ እድትጠይቃት ትፈልጋለች። የትኛው ተመቻቹ ትክክል ያልሆነ የሚመስላቹ የቱ ነው comment ,አድርጉ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
👍 31
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን ! መልካም በዓል! ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
🙏 7
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Ewnet anadjekalew gn eko felge aydelem betam ykrta🙏 ykrta adrglgn endebefitu enhun
Показати все...
😢 5😁 4👍 1
❤️❤️ እስኪ ስለ ጀዝቦች ትንሽ ልበላቹ😉😉     🤔እኔ ምላቹ ወንዶችዬ ቆንጆ ሴት ስታዩ ልፈርጡ ምደርሡት ነገር ነው ሚገርመኝ ካልሞትኩልሽ የምትሉት ነገርስ😁ደሞ በተቃራኒው የሆነችን ሴት ስታዩ አይንሽን ላፈር ምትሉት ነገርስ🤣እናውራ ከተባለማ ጉዳቹ አያልቅም ሴትን ልጅ ከወገብዋ በታች ባለው ዳሌዋ🙆አቅዋሙዋ በአለባበስዋ😂 በውበትዋ የምትለኩ ወንዶች ግን ጌታን ጀዠባ ናቹ ቂል🙈ሴት ልጅ እኮ ስሜት ናት ውሀ ናት የጠማው ይጠጣታል☺️ግን የያዛችዋት ቆንጆም ሆነች አስቀያሚ ጠበቅ አርጋት ወዳጄ አንተ ስፈዝ ብልጡ እንዳይቀማ ሴቶችም ብትሆኑ ወንድን ልጅ በአቅዋሙ በገንዘብ አትለኪው ጅል አትሁኚ😁ወንድ ልጅ ከወደደሽ ከልቡ ነው❤️ ጠበቅ አርጊው በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል አይደል ሚባለው🤗 ደሞ እኮ ፍቅር በውበት በአቁዋም😌በገንዘብ በአለባበስ አትለኩ🙅የምትለኩ ግን ከምር ሰው ሣትሆኑ ትንሽ ናቹ😏 እና እላችዋለው ወንዶችዬ😝ግን ለምንድን ነው 123456 ሴት ካልያዛቹ የሚያማቹ🤔🤔ይድፋቹ ሙቱ እናንተ ጀዝቦች🙄🙄 እና ደሞ  ሴቶችም ብትሆኑ ለቆርቆሮ አትሙቱ🚗አሁንም ልድገምላቹ ወንዶች የያዛችዋትን ጠበቅ በውበትዋ እና በአካልዋ ሳይሆን በጭንቅላትዋ ለክዋት ያኔ እናንተ ከማንም በላይ አራዳ ናችው👍👍ግን ደሞ አሉ ልክ  ለሴት ልጅ ክብር ሚያስቡ ሴትን ልጅ በገላዋ በ ዳሌዋ😞የማይገምቱ ምርጥ አራዳ ወንዶች አሉ👍እነሡ ብቻ ይኑሩልን😍😍😍 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
8👍 4😁 1
✒️የተከዳው የወፍጮ ቤት ሰራተኛ የጻፈው ደብዳቤ✉️ አንቺ ከረጢት ቢገባሽ አንድ መቶ ኪሎ ብልሹ ባህሪሽን ችዬ ነበር ያኖርኩሽ የሰጠሽኝ ፍቅር አምስት ኪሎ አይሞላም ነበር ፡ልቤን ዱቄት አድርገሽው ስትሄጂ ትንሽ አታፍሪም?? ፡ የሰራሁልሽን ሁሉ ውለታ ፍጭት ታደርጊዋለሽ?? ጥፋተኛው እኔ ነኝ ልመዝንሽ ይገባ ነበር፡ ፍቅርሽ ሽርክት መሆኑን ማወቅ ነበረብኝ በበርበሬ ወፍጮ ከተሽ አነደድሽኝ ፡ ሰፌዱ ልቤ አመልሽን ማበጠር ነበረበት አንቺ ወንፊት አድርገሽኝ ብትሄጂም የምታበረታኝ ሴት አላጣም፡ እመኚኝ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ጓያ እሆናለው እጠነክራለሁ ፡ እንደ ጤፍ የበዛ ብዙ ኩንታል ፍቅር እንደማገኝ አትዘንጊ ፡ ደሞ ገብስ ገብሱን ነዉ የፃፍኩልሽ ፡ አንቺ ሽንብራ 😂😂😂😂 ከተመቻቹ ÷ 𝐋𝐢𝐤𝐞 𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
😁 18👍 11
የማባልጋት ባለትዳር ነበረች ። ዋና ተግባራችን ወሲብ ነው ። የምንቀጣጠረው ለወሲብ ብቻ ነው ። የምናወራው ስለ ወሲብ ነው ። አንዳችን አንዳችንን የምንፈልገው ወሲብ ሲያምረን ነው ። አጠገቤ ሆና ባሏ ደውሎ ያውቃል: "ሰውዬሽ ደወለ" ብዬ ስልኳን አቀብያት አቃለሁ ። ምንም እንዳልተፈጠረ ስታወራው እርቃኗን አትመስልም ነበር። ይገርመኛል ድድብናችን ። ነውራችን ስለተደጋገመ ተግባራችን ብልግና መሆኑ ተሰወረብን ። ቢሮዋ እሄዳለሁ፣ ቢሮዬ ትመጣለች ። ጓደኛዬ ቤት፣ እኔ ቤት፣ የሆነ ኮስመን ያለ ሰዋራ ቦታ ፣የሆነ ድብቅ ፅድት ያለ ስፍራ ፣ መኪና ውስጥ ... ብዙ ብዙ ቦታ ትመጣለች እንዋሰባለን ። የታሪካችን መነሻ እና መድረሻው ወሲብ ነው ። አንድ ቀን በደነገጠ: ተስፋ በቆረጠ ድምፅ "ባሌ አወቀብን" አለችኝ .....ደነገጥኩ ። ጠፋሁኝ ...ጠፋች ከአስራ ሰባት ቀን በኋላ ጓደኞቼ "ገኒ ሃዘን ላይ ነች፣ ሙሉ ከላይ እሰከታች ጥቁር ለብሳለች፣ ከስታለች" አሉኝ "ምን ሆነች?" አልኩ "ባሏ ሞቶባት ነው፤ ራሱን አጥፍቶ ነው የሞተው" አሉ። ስደነግጥ፣ ፊቴ ሲቀያየር ፣ እምባዬ ሲያመልጠኝ አዝኜለት ነው የመሰላቸው ። እኔ እንደገደልኩት አልጠረጠሩም ። የጥፋተኝነት ስሜት ሊገለኝ ሲል ማምለጫ መፅሃፍ ቅዱስ ገለጥኩ። "ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳል " የሚለው ከሁሉም ጎልቶ ተነበበኝ ። .. ሰው ይዞ መውደቅ ፤ ማስተካከል የማይቻል አወዳደቅ ፣ ሲያስታውሱት የሚያስነክስ አይነት አወዳደቅ፣ እነሳለሁ የማይሉት አወዳደቅ ፣ ወድቄ ነበር የማይሉት አወዳደቅ። በግዜ ምክንያት የማይደበዘዝ አወዳደቅ ... እንደዚህ አይነት መውደቅ ሲ..ያ...ስ..ጠ..ላ !! ! © አድኃኖም
Показати все...
😢 19👍 8 3
Walk እየበላን በመኃል "ነገን አዉቃለሁ ብዬ ፈጣሪን አልጋፋም። ዛሬን ግን በህይወቴ ስላለሽ ሁሌም ደስ ይለኛል" ብያት እምባ በእምባ ሆነች ትስቃለችኮ ግን እያለቀሰች ነዉ 🥹 የኔ አልቃሻ እንዴ ምን ሆነሽ ነዉ ብላት ደስ ብሎኝ ብላ ሳቀች ድጋሚ 😊 በቃ ይህቺዉ ነች የሴት ልጅ ልብ? 😳 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
17👍 3🥰 2
➖➖➖➖➖➖❤️➖➖➖➖➖➖ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ       💋 እጠብቅሀለሁ 💋 ያች የቀን ክፍተት :" ለ እመብርሀን ፀሎት :" ብርታት እንድትሆነኝ እሷን ልለምናት :" ስሄድ ወደ አምላክ ቤት :" እግሬን አደናቅፎኝ :" ጫማው ተቆርጦብኝ :" መሀል መንገድ ቆሜ መንገዱ ሳይጠፋኝ :" የፀሀዩ ሙቀት እግሮቼን ሲያቃጥለኝ :" አምላክ አንተን ሰቶኝ :" ለጫማዬ ምትክ በየዋህነቱ ፍቅርህን አድሎኝ:" ያች ቀን ነበረች ከቀን የተለዬች:" አንተን በማግኘቴ ነብሴ የታደለች:" የአላማዬ ስኬት መሰረት የሆነች:"        አወ  ያኔ ......ነበር በባዶ ከመሄድ እግሬ ከመሰበር:" ሳላስበው መተህ የሰጠኽኝ ክብር:"        በዚህም ቀን......ነበር መተዋወቃችን የዋለው ቁም ነገር:" በፍቅር ባንድ ቤት አንድ አልጋ ተኝተን:" ሀሳብ ተለዋውጠን:" በእቅፍህ ገብቼ:" ፍቅርህን ሸምቼ:" ቀሪውን ዘመኔን ፍፁም ላልለይህ ላንተ ተገዝቼ:" ይሄው እኖራለሁ ከ ሁሉም ከምንም አንተን አስበልጨ:"      አሁን ግን ...... ☹️ እውነት ነው ለስራ ሄደሀል:" ከአጠገቤ እርቀሀል:" ከእቅፌም ወተሀል:" ከእይታዬም ጠፍተሀል:" ግን ቃል አለኝ ላንተ ፍፁም እማላጥፈው:" እስክትመጣ ድረስ አክብሬ እምይዘው:" በማንም በምንም ፍፁም ማልቀይረው:" አንተ ለኔ ከሆንክ ለመኖር ምሳሌ:" እኔም እሆናለሁ ታማኝ ሴት ለቃሌ:" አወ አብረን ኑረናል ሁለት ሶስት አመት:" ተራርቀን ጭምር ይሄው ዛሬ ሞላን ድፍን አምስት አመት:" ምንም ቢሆንብኝ አንተን መጠበቁ የማልችለው ክብደት:" እንዴትስ አድርጌ አንተን ባየሁ አይኔ ሌላ ልቃኝበት:" በሳምኩህ ከንፈሬስ ሌላ ልሳምበት:" እንዴት ነው ሚቻለው ባስለመድከኝ ጣትስ ሌላ ምዳብስት:" ስማኝ ልማልልህ ይሁንብኝ ቅጣት:" ካንተ ውጭ ሌላ ወንድ ፍፁም አልመኝም እከተልሀለሁ በምትሄድበት:" እጠብቅሀለሁ ቃሌ ይሁን ዘበት:" ፍቅር ይሁን ውርደት....😧😧 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
👍 6 3
♥#ምርጡ_ፍቅር😍 👩‍❤‍💋‍👨"በወንድና ሴት የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ፍቅርህን በአይን በሚታዩት ማንነቶች ላይ ካደረግኸው ታላቅ ስህተትን ትሰራለህ።🙍‍♀ የሴት ልጅ ውበት መልካም ነው። ነገር ግን የትዳርህን መሰረት የገነባኸው በውበቷ ላይ ከሆነ ቤትህን በአሸዋ ላይ ገንብተሃል። በሚያልፍ ነገር ላይ ገንብተሃል። በልጅነት አበባዋ ጊዜ ነፍስህ ተሰርቆ የወደድካትን ያህል የራስህን ልጆች ታቅፋ የውበት ዘመኗ አልፎ እድሜ ሊጫናት ሲጀምር እሳታዊ ፍቅርህ አብሮ ያልፋል። ፍቅርህ ከውጪ ካለ ነገር ላይ ብቻ ሣይሆን ከራስህ ምልዓትና ማስተዋል ከውስጥ ወደ ውጪ የሚፈስ ሲሆን ሁልጊዜ በፍቅርህ፣ በአክብሮትህ፣ በመልካምነትህ እያሞካት መልሳ የምታሞቅህ፣ መልሳ የምታስደስትህ የትዳር ጓደኛ ትኖርሃለች። ግንኙነታችሁና ፍቅራችሁ ፈጣሪ ይመስላልና ከዘመን ጋር አያረጅም።"💔💓🙏 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
14👍 7
አጭር አስተማሪ ታሪክ📚 ትክክለኛ ዋጋህ ትክክለኛ ቦታ ነው የሚገኘው። አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው "ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ በውርስ የሰጠኝ ነው፤ ከ200 ዓመታት በላይ የቀየ ነው አባቴም ከአባቱ የትሰጠው ነው። ነገር ግን እኔ ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ብቻ ና።" አለው። ልጁም በመጀመሪያ የሄደው የተበላሸ ሰዓት የሚሰሩ ባለሙያዎች ጋር ጠይቆ መጣ እና በንዴት በብስጭት "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው። አባቱም ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ50 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል። የመጨረሻ ልላክህ ብሎ "ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ ደስታ የበዛበት ድንጋጤ ውጦት ትንፋሹ እየተቆራረጠ  "አባቴ አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ እኮ" አለው። አባቱም መልሶ "ልጄ እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንድትናደድ  እንድትበሳጭ አይደለም። ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ዋጋ፣ ክብርና አድናቆት የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!! ✨ውድ እቃ ያለ ቦታው ርካሽ ነው።✨ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
17👍 6
💔 ስትናፍቂኝ ወደ ሰማይ ቀና እልና ጨረቃዋን ሳይ የፊትሽን ውበት በዛ አያለሁ ๏ የአየሩ ማእበል ሲወዘውዘኝ ማእዛሽ ያሰምጠኝና በቁጥሮቿ እጥፍ አፈቅርሃለሁ ብለሽ ወደ ማልሽልኝ ከዋክብቶች ይወስደኛል‥ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
15👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
⇘የኔ ሱስ💘 እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ😍 አላውቅም ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ አደረግሻት ።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ  ውሸት ነው  እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም💞በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞ አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኘ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ❤️ አፈቅርሻለሁ። ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
12👍 5
«የድሮ ጓደኛዬ በኔ ምክንያት በፍቅር እየተጎዳ ነዉ ምን ላርገዉ? አብሬዉ መሆን አልፈልግም እንዲጎዳም ደግሞ አልፈልግም» አለችኝ። እኔን ካገኘች በኃላ 🙆‍♀ እግር ብላ ብላዉ ነዉ እኮ 😂😁 «ይበለዉ ሲጀመር እንዴት ወንድ ልጅ አንዲት ሴት ብቻ ያፈቅራል?» አልኳት አምልጦኝ 😁😂 በግራ አይኗ እያየች «ምን ለማለት ነዉ?» እያለችኝ ነዉ አሁን፤ የሷን ነገር ተዉት እንዴት እንደማባብላት አዉቃለሁ። ግን እኔ የምለዉ እኔ አፍቅሩ አልኩ እንጂ አንዲት ሴት ላይ የሙጢኝ እያላችሁ ህይወቷን አጨናንቁ ወጣኝ እንዴ ጎበዝ? እንደዛ አልወጣኝም 😃😁😂 በቃ እዚች ሀገር ላይ መደማመጥ አቆምን ማለት ነዉ? 😂 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
😁 21👍 8 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 15😁 3 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
⇘የኔ ሱስ💘 እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ😍 አላውቅም ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ አደረግሻት ።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ  ውሸት ነው  እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም💞በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞ አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኘ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ❤️ አፈቅርሻለሁ። ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
11👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
13👍 5👎 1
🎼  በጥርስዋ ሸኘችኝ 🎤 ገነነ ኃይሌ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Fekir_1K348❤️ አባትዬ ሰሞኑ ምን እንደነካብኝ አላውቅም ተቀይረህብኛል።ግን ቢሆንም እንደምትወደኝ አውቃለው ።ምንም ቢሆን አንተ ስታሸንፍ እንጂ ስትሸነፍ አያምርህም ።ውድቀትህን ከሚያሳየኛ ቢወስደኝ ይሻለኛል🤨!አባትዬ በቅርቡ ነገሮች ቦታ ቦታቸውን ይዘው አብረን እንደምንኖር ተስፋ አረጋለው🤗እስከዛው ግን ጠንካራ ሁንልኝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልኝ አፈቅርሀለው👩‍❤️‍👨🥰😍😘 Ke.Meba Le.Abat ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
12👍 7😁 6
💝 ለፍቅረኛዎ 😘 ማለት የሚፈልጉትን ነገር ከፍቅረኛችሁ #photo 🖼 ጋር አድርጋችሁ @yenefekirbot ላይ ላኩልን በፍቅር 😍 እናቀርብሎታለን። ✅የላኩልንን የፍቅር_ቃል❤️ ሁሌም #ከጠዋቱ 2 ሰአት⏰ ጀምሮ የምናቀርብ ይሆናል። ⚠️እባካችሁ ከማስፖሰታችሁ በፊት ያ ሰው መፈለጉን እርግጠኛ ሁኑ🙏 🙏ከይቅርታ ጋር🙏 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
5👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 18 11
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 6 6❤‍🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 4 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የእናት ፍቅር ♥️ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
30👍 9🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✝እንኳን ለከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰዎ! መልካም በዓል! ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
20👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ታውቃለህ ከተዋወቅን ጀምሮ በጣም ብዙ ነገር አሳልፈናል እርግጥ ነው ብዙ ጊዜ አንተዋወቅም ግን ደሞ እረዥም ግዜ እንደምተዋወቅ ሰው ነበር አባቴ የኔ ፍቅር ሁሉ ነገሬ ለሁሉም ነገር በጣም ይቅርታ💔 አውቃለሁ ይቅር የማይባል ነገር ነው ያረኩት ግን ይቅር እንደምትለኝ ተስፋ አለኝ😭💔 ይቅርታ🙏
Показати все...
👍 8 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 12 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
16👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Fekir_1K341❤️ Aba nafekehengal ken betekotere kuter nafekote eyebaseb meta aba fkr anet eko lene aleme neh afekerehalew beleh erasu aletegem afekerehalew enekan norekelengi nurelengi ewedehalew 😍😍😍😍😍 Le 💕💕 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
    የኔ ውድ 😍😍 እዚህ ምድር ላይ አንዳንድ ነገሮች ሳናስባቸው ነው የሚፈጠሩት እኔም አንተን የወደድኩህ እንደዛው ነው ምን አይነት ማንነት እንዳለህ እራሱ አላውቅም ብቻ እንዲሁ ዝም ብዬ ወደድኩህ ስላንተ ብዙ ነገሮችኝ ባውቅ ብዬ እመኛለሁ ግን ካንተ ውጪ ማንም ሊነግረኝ አይችልም አንድ ያለኝ አማራጭ አንተን ዝም ብሎ ማፍቀር ብቻ ነው😍 የኔ ውድ በአካል ባንገናኝም ምንም ብንራራቅም እሩቅ ሆነህ ለኔ ቅርቤ እንደሆንክ ይሰማኛል  የኔ አባት ደግሞ  ያቀን ደርሶ እስካይህ ጓግቻለሁ እናፍቅሀለው😞 አፈቅርሀለሁ❤️ ያንተው E neኝ ለፍቅሬ D❤️               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
Показати все...
👍 27 9😁 4
እወዳታለሁ ገራሚ ናት ደስስስ ትለኛለች። ብዙ ግሩም ጊዜ አሳልፈናል አብረን ስንሆን ሰአቱ ይበርብኛል አብረን ውለን ከመቼው መሸ ትለኛለች ቶሎ ቶሎ ትናፍቀኛለች። ቀልድ ይገባታል ኮስተር ብዬ ስኮምክ ታሽካካልኛለች፣ ነፍሳችን ይናበባል ፣ ሳናወራ እንግባባለን ። ከስምንት ወር በፊት <<አግባኝ>> አለችኝ አልተዘጋጀሁም አልኳት፣ ጊዜ ስጪኝ ፣ ትንሽ ታገሺኝ አልኳት <<አልችልም >>አለችኝ። የመንደሩ ሰዎች ሽሙጥ ፤ የቤተሰቦቿ ጭቅጭቅ እና እድሜዋ አስጨነቃት ። እኔ ደግሞ ባልተዘጋጀሁም አቋም ፀናው። ከህይወቴ መስመር መሰስ እያለች ሄደች። እየደበረኝ ቅር እያለኝ በአቆሜ ፀናው። አልፎ አልፎ ከአንገት በላይ ሃይ እንባባላለን። ባለፈው ሳምንት እንገናኝ አለችኝ። ተገናኘን ፤ አይኗ ውስጥ ጉጉት፣ ተስፋ እና ደስታ ምንም አላየሁም። <<በነገራችን ላይ ቅዳሜ ሰርጌ ነው ከቻልክ ልጠራህ ነው የመጣሁት>> አለችኝ። ትኩር ብዬ አየኋት ቅናቴን ለመደበቅ የደረቀ ፈገግታ ፈገግኩ (ደስስስ የማይል ስሜት ወረረኝ) ያሳዝናል አመለጥሺኝ አልኳት። <<ብሽቅ ስለሆንክ ተፈላሰፍክ መጠበቅ ፈልጌ አልቻልኩም>>አለችኝ እኔን የምትወደኝን ያህል የምታገባውን ልጅ እንደማትወደው ገብቶኛል። ያዘዘችውን ቢራ ተጎነጨች እና መጨዋወታችንን ቀጠልን። <<በእድሜህ ማሳካት የምትፈልገው ነገርን ዛሬ ካልጀመርከው መሽቶ በነጋ ቁጥር ጭንቀትህ ይበረታል ። ትልቅ ለመምሰል እንዳልጣርን ፤ አንድ ፍሬ ለመባል እንባክናለን። መንደርተኞች ሳይታወቃቸው ጫና ውስጥ ይከቱሃል ። ባገኙህ ቁጥር ጨዋታ ለመፍጠር ይሆን አሳስቧቸው ይሆን ብቻ ምንጩ ባልታወቀ ምክንያት እንደቀልድ ምንድን ነው መፍዘዝ አግቢ እና ሰርግ አብይን እንጂ ይሉኛል ። ቤተሰቦቼ ተጠርተው ስለበሉት ሰርግ ከሰርግ ሲመለሱ ይተነትናሉ ይገባኛል መልእክት እያስተላለፉ ነው ተረድቼሃለሁ ችስታ ነህ ብታገባ ድህነት ፓራላይዝ የሚያደርግህ ይመስልሃል በልጅነት እየራበህ እንዳደክ የነገርከኝን አልረሳሁም ። አሁን ካገባሁ የትላንት ህይወቴን እደግመዋለሁ ብለህ ትሰጋለህ። ሁኔታህ እና የኔ ፍላጎት አራምባ እና ቆቦ ሆነ ። እንደሁኔታ በቅርቡ በቀላሉ ትዳር የሚባል ስብጥር ውስጥ እንደማትገባ እርግጠኛ ነኝ ጌታ ይሁንህ ፤ እህቴ እንዴት ቆማ እንደቀረች አውቃለሁ .. . .. . ዘግይቶ ማግባት ለወንድም ምቾት እንደማይሰጥ ከልጅህ ጋ እየተንከባለልክ መጫወት ሲሳንህ ይገባሃል። ብልጥ ነኝ ባዮች ቆመው የሚቀሩት እየተመራመሩ ነው ፤ ህይወት በስሌት እና በምርምር ብቻ የሚሳካ እየመሰላቹ ነው>> ዝም አልኳት ንግግሬ ከዝምታዬ ካነሰ ለምን እናገራለሁ ። ያወራችው የቱ ነው ስህተት ?! ከነፍ ዝምታ በኃላ አይኖን ትክ ብዬ እያየሁ ትዳርሽ የተባረከ ይሁን አልኳት ። ፈጥኖ ከመሳሳት ዘግይቷ ትክክል መሆን በእጅጉ ይሻላል ደሞ ያልተሳካ ትዳር ቆሜ ቀረው የሚል ጥድፍያ ውጤት ነው ብዬ ተፅናናው። ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
👍 20 9
💜 ህይወት ልክ አንደ ትልቅ የገበያ አዳራሽ ናት፣ በሷ ውስጥ አየዞርክ ይጠቅመኛል ያልከውን በምርጫህ ትወስዳለህ፣ ነገር ግን አስታውስ ሂሳቡ ፊትለፊትህ ነው ለወሰድካቸው ሁሉ ዋጋውን ከፋይ ነህ!!! ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
12
እንዲህ ያለች ሴት አግባ👰‍♂️ ችግር ሲገጥማት ወደ ፈጣሪዋ እንጂ ወደ ሌላ ወንድ የማትሮጥ።🧑‍🦲 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
17👍 9🙏 1
✍#ምርጥ #ባህሪ✍ 🔺️ ጥቂት አዉራ፡፡ ስታወራ ቀስ ብትል መልካም ነዉ፡፡ 🔺️ አንድ ቦታ ላይ ብዙ አትታይ፡፡ ስራህ ላይ አተኩር፡፡ 🔺️ምርጥ የሰዉነት አቋም ይኑርህ፡፡ 🔺️ተግባቢና የተረጋጋ ሰዉ ሁን፡፡ 🔺️ማንም ትክክል ነህ እንዲልህ አትጠብቅ፡፡ ማንም ደጋፊህ እንዲሆን አትጎትጉት፡፡ 🔺️ ስላለህ ነገር ደጋግመህ እየተናገርክ የመጎረር ስሜትን ከመፍጠር ተቆጠብ፡፡ 🔺️ ፀዳ በል፡፡ በደንብ ልበስ ፣ ፏ በል! 🔺️ ምርጥ አዳማጭና መፍትሄ አምጪ ሁን፡፡ 🔺️አደርገዋለሁ ያልከዉን ነገር አድርገዉ፡፡ 🔺️በጣም ደስ ሲልህ ወይም በጣም ስታዝን ዉሳኔ አትወስን፡፡ 🔺️ሴቶችን በአስተሳሰባቸዉ ብቻ መዝናቸዉ፡፡ 🔺️ የግል ጉዳይህን ላገኘኸዉ ሰዉ ሁሉ አትናገር፡፡ 🔺️ ሰዉ ስላንተ የፈለገዉን ቢያስብ ከማንነትህ ጋር አታገናኘዉ፡፡ 🔺️ ሃላፊነት መዉሰድን አትፍራ፡፡ 🔺️ማንንም ለመጉዳት ብለህ ጉድጓድ ከመቆፈርም ይሁን ከማስቆፈር ራስህን አሽሽ፡፡ 🔺️ የጎዱህንና ‘ምንም የለዉም!’ ብለዉ የራቁህን ሰዎች ስኬታማ በመሆን አሳያቸዉ፡፡ 🔺️ ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን ማንነት አትጉዳ፡፡ ትክክክል ብትሆን እንኳን ካመኑ ይመኑህ ካላመኑህ ጊዜዉ ያሳምናቸዋል፡፡ ✍ለአንቺም በተመሳሳይ እህቴ፡፡ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
🥰 17🔥 2 1
🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟 💖💖 አፈቅርሻለሁ ❤️❤️ እወድሻለሁ ስልሽ ወንድሜ ነህ አልሽኝ አፈቅርሻለሁ ስል ለአይንሽ ጠላሽኝ ራሴን ጠላሁት ባንቺ በመጠላቴ የኔነሽ እል ነበር እስትንፉስህይወቴ ቤዛዬ ነበርሽ የነፍሴ ፀሃይ ካህኔ ነበርሽ የነፍሴ አገልጋይ ዋስ ጠበቃዬ ጉልበት ብርታቴ ❤️አንቺ ነበርሽ የፍቅር እናቴ👩‍👦        ህይወቴ ባዶ ነው አንቺ ከለለሽኝ መኖር ስቃዬ ነው አንቺ ከጠላሽኝ የህይወቴን ሻማ ነይና ለኩሺው  የዋሁ ልቤን በፍቅርሽ አሙቂው አልዋሽም ከልቤ አፈቅርሻለሁ እስከ አለም ፍፃሜ እጠብቅሻለሁ   መቼም እንዳትረሽኝ እወድሻለሁ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
👍 10 8
⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰    👌 አንቺ ተኝተሽ እስክትነቂ የተፃፈ❣️ ሰርቄ ልቀፍሽ ሰርቄ ልሳምሽ ከባልሽ በፊት ነው ልቤ የሚያስብሽ ወድጄን መሰለሽ የሳሙትን ከንፈር በሌላ ሲወዛ ያሳደጉትን ነፍስ በስጋ ሲገዛ መታዘብ ያበሽቃል ቱ ቱ ቱ  😴 እኔ ጋር ስትመጪ መብሸቄ ይወድቃል፡፡ ባልሽን እርሺልኝ መንትፌ ልቀፍሽ ደብቄሽ እቀፊኝ ጨለማን ስናስስ ከብርሀን ስፊኝ፡፡ መስረቅ ቢሆን ሀጢያት በሰው የሚያስነቅፍ እንዴትም አልሰማ ጆሮዬ ካንቺ እቅፍ፡፡ እቅፍቅፍ ... 🫠 እጥምጥም  ትጥምጥም ሞቴ ባንቺ ሲጥም፡፡ አበጀሁ  ሰረቅኩሽ እምጿ 💋 💋 ይኸው ሳምኩሽ፡፡ እሰይ እዘርፉለሁ እሬሳ እስከምሆን ማነው  የሚያውቅልኝ ባልሽስ ራሱ ከኔ ዘርፎሽ ቢሆን? እረ.... ትዳር በቀደመ:: ይቀድመኝ ግድ የለኝ፡፡ የሰው ነሽ እያልኩኝ ኑሪልኝ ከእቅፌ እንኳንና ሞቴ አይመጣም እንቅልፌ፡፡ ሰርቄ ልቀፍሽ ሰርቄ ልሳምሽ ከባልሽ በፊት ነው ልቤ የሚያስብሽ በይ ደርቢ እንዳይበርድሽ፡፡ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
7👍 4
🔺🔹🔹🔺🔹🔹🔺🔹🔹🔺🔹🔹 ❄️ አትራቂ ከጎኔ ❄️ አንዳንዴ ሲያስብ ያንቺን መራቅ፣ የሆዴን የቅርቤ ሰው ባያውቅ። ይተናነቃል እንባዬ ያዝናል ልቤ፣ ባትሪቅኝ እያልኩ ሁሌም ካጠገቤ። ያንቺ ሆኜ በስምሽ ተጠርቼ፣ መኖር ይሻለኛል ካንቺ ተጠግቼ። ማን አለኝ እኔ ካንቺ ወዲያ፣? ያንቺው ልብ ነው ውሎ ማደሪያ። ልብሽን ክፈቺ ልኑርበት ከልብሽ፣ እኔ ያንቺው ነኝ አርጊኝ የራስሽ። ብቸኝነቴን አይቶ ቢያነባም አይኔ፣ እወድሀለው በይኝ አትራቂ ከጎኔ። ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
👍 11 2
🎼  እራሷን ሹሩባ 🎤 ሽመልስ አራርሶ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показати все...
3👍 1