en
Feedback
⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

Open in Telegram

" ሱንና የኑህ መርከብ ናት። የተሳፈረባት ይድናል። ወደ ኋላ የቀረ ይሰምጣል።" ( ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁላህ Telegram👇 t.me/Sadatcom1 t.me/Kunizewjeten2 t.me/Menhaj_Salafiya t.me/IbnuMuneworcom t.me/Muhammedsiragecom

Show more
2 405
Subscribers
-124 hours
-147 days
-3730 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
December '24
December '24
+7
in 0 channels
November '24
+10
in 0 channels
Get PRO
October '24
+13
in 0 channels
Get PRO
September '24
+11
in 0 channels
Get PRO
August '24
+8
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '23
+4
in 0 channels
Get PRO
November '23
+8
in 0 channels
Get PRO
October '23
+13
in 0 channels
Get PRO
September '23
+15
in 0 channels
Get PRO
August '23
+13
in 0 channels
Get PRO
July '23
+10
in 0 channels
Get PRO
June '23
+14
in 0 channels
Get PRO
May '23
+6
in 0 channels
Get PRO
April '23
+11
in 0 channels
Get PRO
March '23
+15
in 0 channels
Get PRO
February '23
+14
in 0 channels
Get PRO
January '23
+25
in 0 channels
Get PRO
December '22
+44
in 0 channels
Get PRO
November '22
+11
in 0 channels
Get PRO
October '22
+19
in 0 channels
Get PRO
September '22
+17
in 0 channels
Get PRO
August '22
+29
in 0 channels
Get PRO
July '22
+21
in 0 channels
Get PRO
June '22
+17
in 0 channels
Get PRO
May '22
+23
in 0 channels
Get PRO
April '22
+21
in 0 channels
Get PRO
March '22
+90
in 0 channels
Get PRO
February '22
+19
in 0 channels
Get PRO
January '22
+25
in 0 channels
Get PRO
December '21
+14
in 0 channels
Get PRO
November '21
+17
in 0 channels
Get PRO
October '21
+31
in 0 channels
Get PRO
September '21
+43
in 0 channels
Get PRO
August '21
+39
in 0 channels
Get PRO
July '21
+49
in 0 channels
Get PRO
June '21
+24
in 0 channels
Get PRO
May '21
+115
in 0 channels
Get PRO
April '21
+306
in 0 channels
Get PRO
March '21
+53
in 0 channels
Get PRO
February '21
+54
in 0 channels
Get PRO
January '21
+70
in 0 channels
Get PRO
December '20
+5 919
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December0
20 December0
19 December0
18 December0
17 December0
16 December0
15 December0
14 December0
13 December0
12 December0
11 December0
10 December0
09 December+1
08 December0
07 December0
06 December0
05 December+1
04 December+1
03 December+2
02 December+2
01 December0
Channel Posts
خرج أبو بكر رضي الله عنه صبيحة الإثنين 12 ربيع الأول سنة11هجري وقال: مات #رسول_الله_ﷺ فأظلمت الدنيا على المسلمين ، فبماذا ستح
خرج أبو بكر رضي الله عنه صبيحة الإثنين 12 ربيع الأول سنة11هجري وقال: مات #رسول_الله_ﷺ فأظلمت الدنيا على المسلمين ، فبماذا ستحتفلون ! t.me/Kunizewjeten2

2
እንኳን ያንተ አይነቱ ውሻ ቢባል ሽልማቱ ጀግና ‘ሚባል ተሰብስቦ ሊያከስማቸው ጥልቅ አስቦ አንዴ ሲዘልፍ ሙሐመድን ሌላ ግዜ ሊገላቸው ጦር ሰብስቦ አገር ቢያድን አልሆን ብሎት አፈር በልቷል ከነ ጀሌው ጉድጓድ ገብቷል !  የዛሬውም ከንቱ ውሻ …, ምግባር ሆኖ ለከረፋው ማንነትህ ባፍ ብትጮህ ብታላዝን እንዳባትህ … በዋልጌ አምደበትህ እምነቱን አትገታም አለም ቢደግፍህ በባዶ ራስ ቅልህ እኛን ከቶ አትረታም !!! https://t.me/Muhammedsirage
191
3
Follow 👇 https://whatsapp.com/channel/0029Va9Ygnc3wtbBZogQQK28
153
4
ዘረኝነት ከራስ ጋር ሲያጣላ ~ ጊዜው ሃሰተኛው ሙሰይሊማ ነብይ ነኝ ብሎ ተነስቶ ከባድ ፈተና የቀሰቀሰበት ጊዜ ነው። ጦልሐ አነሚሪይ ሙሰይሊማን ፍለጋ ወደ የማማ ሄደ። * ሲደርስ "ሙሰይሊማ የት ነው?" ብሎ ጠየቀ። - "እረፍ! የአላህ መልእክተኛ በል" አሉት። * "ሳላየውማ አልልም!" አለ። ሙሰይሊማ ዘንድ ደረሰና * "ሙሰይሊማ አንተ ነህ?" አለው። - "አዎ" አለ። * "ማነው የሚመጣህ?" አለው። "ወሕይ ይወርድልኛል" ይል ስለነበር እሱን ነው የሚጠይቀው። - "ረሕማን ነው" አለ። * "በብርሃን ወይስ በጨለማ?" - "በጨለማ።" * በዚህን ጊዜ ጦልሐ እንዲህ አለው፦ "አንተ ውሸታም እንደሆንክ፣ ሙሐመድ ደግሞ እውነተኛ እንደሆነ እመሰክራለሁ። ቢሆንም ግን ከሙዶር ጎሳ እውነተኛ ይልቅ የረቢዐ ጎሳ ውሸታም እኛ ዘንድ የተወደደ ነው።" ልብ በሉ! የሙዶር ጎሳ እውነተኛ ያለው ነብዩን ነው፣ ﷺ። የረቢዐው ቀጣፊ ያው ሙሰይሊማ ነው። የጦልሐ መጨረሻ ምን ሆነ? የ0ቅረባ ጦርነት ጊዜ ከሙሰይሊማ ጎን ተሰልፎ ሲዋጋ ተገደለ። [ታሪኽ አጦበሪይ፡ 3/286] እና ምን ለማለት ነው? በዘር ጥላቻ ወይም በዘር ውግንና ሰበብ ከአላህ ጋር እየተጣላን፣ የኣኺራ ቤታችንን እያጨለምን እንዳይሆን ተገቢ ጥንቃቄ እናድርግ። Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
145
5
የመውሊድን ቢድዓእነት ለማስረዳት ብሽሽቅ ውስጥ መግባት፣ይበልጥ ወደ ሽርክና ቢድዓእ ሊያስገባቸው የሚችል ቃላትን መጠቀም አግባብ አደለም።አላማችን ስህተት ላይ ያሉ ወንድምና እህቶቻችን ለመመለስ ከሆነ ቅድሚያ የምናስተምረውንና የምናስረዳውን ሰውዬ ሁኔታ ማወቅ ቢቀድም ጥሩ ነው። ለጥቅል አክባሪዎቹም ከሆነ ቅድሚያ ጥበብን ተጠቅሞ እውነታውን ማስተማርና ማድረስ ነው ከእኛ የሚጠበቀው። ቢድዓእነቱ እንደት እንደሆነ ቀድሞ ሳያስተምሩ « መውሊድ የሆዳሞች በዓል ነው» ዓይነት መልእክቶችን ማሰራጨት ሰዎችን ካሉበት መንገድ አይቀይራቸውም፤ እንዳውም በእልህ ተነሳስተው ጥፋታቸውን ይጨምራሉ። ስለሆነም ለሰዎች እንዘንና እውነታውን አቅማችን በፈቀደው ልክ እናስታውሳቸው፣እንምከራቸው ! « አንድ ሰው በአንተ ምክንያት ቢመራልህ ( እውነታውን አውቆ ቢከተል) ከቀይ ግመል የበለጠ ነው »የሚል መልእክት ከነብያችን ለዐልይ ቢን አቢ'ጧሊብ ተላልፏልና ለሰዎች እውነታን ለማስረዳት እንትጋ ! ✍Ibnu Seid t.me/dinhhiwothnew
215
6
#በጣም_ቀላል_ቻሌጅ ይህን ቻናል ከ100 ሰው በላይ join ያስደረገ ሽልማት አለው ከ1__3 ኡስታዝን 20 ሽ ለማስገባት 👇 t.me/Muhammedsirage t.me/Muhammedsiragecom አሰ
#በጣም_ቀላል_ቻሌጅ ይህን ቻናል ከ100 ሰው በላይ join ያስደረገ ሽልማት አለው ከ1__3 ኡስታዝን 20 ሽ ለማስገባት 👇 t.me/Muhammedsirage t.me/Muhammedsiragecom አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ይህ ቻሌጅ ይጠቅማል በማለት ነው ወደ እናንተ ያመጣሁ እናም ወደ ቻናሉ የገቡ ልጆች እስክሪን ሽት አርገው ለእናንተ ይልኩላችኅል መግባታችውን ያን በዚህ የቴሌ ግራም አካውንት የምታደርሱን ይሆናል ሽልማቱን ወይም ስጦታውን ባላችሁበት የምናደርስ ይሆናል የቻሌጁ ሀሳብ እና አላማ ልጆችን ተጠቃሚ ለማረግና ለማበረታታት ነው t.me/Hayu_Umu_Yahya
32
7
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ይህ ቻሌጅ ይጠቅማል በማለት ነው ወደ እናንተ ያመጣሁ እናም ወደ ቻናሉ የገቡ ልጆች እስክሪን ሽት አርገው ለእናንተ ይልኩላችኅል መግባታች
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ይህ ቻሌጅ ይጠቅማል በማለት ነው ወደ እናንተ ያመጣሁ እናም ወደ ቻናሉ የገቡ ልጆች እስክሪን ሽት አርገው ለእናንተ ይልኩላችኅል መግባታችውን ያን በዚህ የቴሌ ግራም አካውንት የምታደርሱን ይሆናል ሽልማቱን ወይም ስጦታውን ባላችሁበት የምናደርስ ይሆናል የቻሌጁ ሀሳብ እና አላማ ልጆችን ተጠቃሚ ለማረግና ለማበረታታት ነው t.me/Hayu_Umu_Yahya
1
8
ሙሐመድ  ሲራጅ ሙ ኑር እዉቀትን መፈለግ የላኢላሃ ኢለሏህ ትርጉም ምንድን ነው ?!!! ይደመጥ !!!!!     t.me/NABAWITUBE https://t.me/Muhammedsirage
167
9
በሐቅ መንገድ እስከጸናህ ፈተና አይቀሬ ነው !! ታሪክን ወደኋላ ብታገላብጥ የትኛውም ሰው ለአላህ ድን በሐቅ ላይ እስከቆመ ድረስ ችግር/ፈተና ያገኘዋል ። __ __ قال ابن عثيمين رحمه الله: فتش في التاريخ ، ما من إِنسان قَام لله - عز وجل - بحقٍّ إِلّا وجد أَذى. شرح الكافية الشافية ٣ / ٢٧٠ ___ የመጀመሪያዎቹ ፈተናን ቀማሾች የአላህ ነብያቶችና መልእክተኞች ናቸው። እውነተኞች ታማኞች አብሳሪዎችና አስጠንቃቂዎች በመሆናቸው አማካኝነት ብዙ መከራዎችን ከህዝቦቻቸው ከቤተሰብና ከጎሳዎቻቸው አስተናግደዋል ቢሆንም ግን ከአቋማቸው ወደ ኋላ ብለው አያውቁም። አንተም በሐቅ ላይ እስካለህና እስከጸናህ ድረስ እንደ ኢማንህ ልክ ፈተናን ማስተናገድህ አይቀሬ ነው በያዝከው ሐቅ ላይ ጽና !! ✍ Ibnu Seid t.me/dinhhiwothnew
145
10
በአለባበሱ ተማርካለት ጺሙን አይታው ተመችቷት ለባል መርጣ አግብታው ልቧን ሰብሮ የከዳው ብዙ ነው _      የፈለገ ዓሊም ፣የፈለገ ዳዒያህ ፣የፈለገ ታዋቂ ሰው ቢሆን  እሱም እንደማንኛውም የሰው ልጆች ሰው ነው ስህተትን ይሰራል።ከስህተት የጸዳን ሰው ማግኘት አይቻልም። ግን እህቶች ብትሰሙኝ ትንሽ  ነገር ልበላችሁ፦ ድነኛን ሰው የትዳር አጋር ከማድረግ ጉጉታችሁ የተነሳ ካልሆኑ ሰዎች ከመውደቃችሁ በፊት ( ከሆነ ወንድ ጋር ከመተዋወቃችሁ በፊት)፦ 1) ስለ ሰውየው ምንነትና ማንነት በጥልቅ እወቁ አጣሩ 2) ስለ ድኑ አጣሩ፤  ቢያንስ አምስት አውቃት ሶላትን በወቅቱ ስለመስገዱ 3) ስለ ስነ ምግባሩ ( ባህሪው) ከቤተሰቡ ጋር ያለው ህይወትና ግንኙነት ፣ከቅርብ ወዳጆቹ ጋር ያለው ባህሪ ምን ይመስላል? የሚለውን መርምሩ 4) ማስተዳደር የሚችልበትን ሐብትና ገቢ እወቁ 5) ከሱስ የጸዳ መሆኑን ጠይቁ 5) በአለባበሱና በውበቱ ብቻ ከመማረካችሁ በፊት ከላይ ያልኳችሁን ቀድማችሁ እወቁ ድነኛ ነው፣ጺሙን ያስረዝማል፣ሱሪውን ያሳጥራል ብለው በውጫዊ ገጽታው ብቻ ተማርከው ብዙ ወራትን ሳይቆዩ  ፍች የሚፈጽሙ ቤታቸውን የሚያፈርሱ እህቶች እጅግ ብዙ ናቸው። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ከአላህ ቀደር በታች ስለ ሰውየው ባህሪ  በደንብ ካለማወቅ የመጣ ነው።      ✍ Ibnu Seid ወንድማችሁ t.me/dinhhiwothnew
167
11
ይቅርብህ! ~ ስለ ትግራይ ፖለቲካ ቢነሳ ትግሬ ወንድሜ ሊከፋህ ይችላል። ስለ አማራ ፖለቲካ ቢወራ አማራው ወንድሜ ሊከፋህ ይችላል። ስለ ኦሮሞ ፖለቲካ ቢወራ ኦሮሞው ወንድሜ ሊከፋህ ይችላል። ወንድሜ ሆይ! የፖለቲከኛ ድስኩር ተከትለህ ጥላቻ አትዝራ። በኣኺራ ታምን የለ? ለነሱ በስባሳ ፖለቲካ ብለህ ኣኺራህን አታጨልም። ዘረኝነት ውስጥ አትግባ። ወንድሜ የነሱ ፖለቲካ ለድሃው ህዝብ ጠብ የሚያደርገው ላይኖር ህይወትን ያክል ውድ ነገር አትገብር። የኢኮኖሚውን ኪሳራ፣ ማህበራዊ ውጥንቅጡን፣ የህሊና ጠባሳውን ትተነው ይሄው ሚሊዮን የሚገመት ወጣት ረገፈ። እስኪ ከዚህ ሁሉ መአት በኋላ ዛሬ ላይ እንደ ህዝብ ያተረፍነውን ንገረኝ። እንዲሁ ካንድ መከራ ወደ ሌላ መከራ መገላበጥ ብቻ። የፈተና አዙሪት። አሁንም በዱር በገደሉ ያለህ፣ "በለው ውገረው" የምትል ሁሉ እቅጩውን እወቀው! በሞትህ አትፀድቅም። ባንተ ሞት እናትህ ቤት ሃዘን እንጂ ደስታ አይገባም። ሌላው ቀርቶ የትግል አጋሮችህ ሳይቀሩ የፖለቲካው አሰላለፍ ሲቀየር "ቅዱስ" ሞትህን "አላማ ቢስ እልቂት" ብለው ያራክሱታል። እናትህ ያለ ልጅ፣ ልጆችህ ያለ አባት ቀርተው ሜዳ ላይ ሲወድቁ አታጋዮችህ በትልልቅ ሆቴሎች ውስኪ ይራጫሉ። እና ለማን ነው የምትሞተው?! እኮ ለምን? Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
91
12
No text...
1
13
ግን ለምን በዚህ መጠን? ~ ሰው ግን ወላሂ በጣም የሚገርም ሆኗል። ቁም ነገር ላይ የመጨረሻ ዳተኛ ነው። የሌሎችን አጀንዳ ለመቀበል፣ እንቶ ፈንቶ ለማራገብ ግን አንደኛ! * ወደ ተውሒድ የሚጣሩ፣ ከሺርክና ቢድዐ የሚያስጠነቅቁ ስራዎች ገበያ የላቸውም። * ሰዎችን ከአክ 'ፍሮተ- ኃይሎች ለማትረፍ ያቅማቸውን ተፍ ተፍ የሚሉ ዱዓት ስራዎች ይሄ ነው የሚባል የሚያሰራጫቸው የለም። * ስለ ኢስላማዊ አደቦች የሚሰጡ ትምህርቶች ቦታ የሚሰጣቸው የለም። * ሌላው ቀርቶ የቤተሰብ የአፋልጉኝ ጥሪ እንኳ ሰሚ አጥቷልኮ። አላህን ማሰብ የለ! በሰው ጭንቀት መጨነቅ የለ! ነግ በኔ የለ! ምን አይነት ድንዛዜ ላይ ነው የደረስነው? እንዲያው ልጅ፣ መኪና፣... ጠፍቶባችሁ ተጨንቃችሁ "አፋልጉን" ያላችሁ እንኳ ጭንቀቱን አይታችሁታል። ምናለ እናንተ እንኳ ለየት ብትሉ?! ከእንዲህ አይነቶቹ አሳሳቢ ጉዳዮች ይልቅ - የሆኑ ዱዓቶች ላይ ፀያፍ ነገር ሲታይ ወይም ሲሰማ ያለ ምንም ጥንቃቄ ሁሉንም በጅምላ ለማጠልሸት የሚታየው ርብርብ የሚገርም ነው። - ኦሮሞ ተሰደብ፣ አማራ ተወገዘ፣ ትግሬ ተነካ፣ ... ሲባል እጁንም ምላሱንም እሾህ አድርጎ ሁሉን በጅምላ ሊወጋ የሚዘምተው እልፍ ነው። አስመሳይ የዘር ነጋዴዎች! - የወንዙ፣ የመንደሩ ወሬ ሲነሳለት ለእስክሳ የሚነሳውም ለጉድ ነው። ሐራም ነገር ሁሉ በዘር በብሄራችን ስም ሲቀርብ ልናወግዘው ቀርቶ ደጋፊ ሆነን እንሰለፋለን። - በማይረቡ ጉዳዮች የአጀንዳ ፍርፋሪ ሲወረወርለት የሚያራግበውም መዓት ነው። ብቻ ያሳዝናል! Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
115
14
የተጠናቀቁ ዱሩሶች ስብስብ! ------------------------------------ በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ተቀርተው ተጠናቀው የተለቀቁ ዱሩሶችን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ። 1, "አድ'ዱሩሱል ሙሂማህ | الدروس المهمة" https://t.me/SheikhMuhammedZain/762 2, "ኡሱሉ'ሱንናህ | أصول السنة" https://t.me/SheikhMuhammedZain/755 3, "ሸርሑ ከሽፊ' ሹቡሀት | شرح كشف الشبهات" https://t.me/SheikhMuhammedZain/970 4, "ሸርሑ መሳኢሊል ጃሂሊያህ | شرح مسائل الجاهلية" https://t.me/SheikhMuhammedZain/994 5, "ሸርሑ ዐቂደቲ 'ጠሐዊያህ | شرح عقيدة الطحاوية" https://t.me/SheikhMuhammedZain/775 6, "ኡሱሉን'ፊ ተፋሲር | أصول في التفسير" https://t.me/SheikhMuhammedZain/912 7, "አር'ረሒቁል መኽቱም | الرحيق المختوم" https://t.me/SheikhMuhammedZain/548 8, "ሙልሐቱል' ኢዕራብ | ملحة اﻹعراب" https://t.me/SheikhMuhammedZain/150 9, "ከሽፉ'ኒቃብ | كشف النقاب" https://t.me/SheikhMuhammedZain/662 10, "አል'ፈዎኪሁል ጀንያህ | الفواكه الجنية" https://t.me/SheikhMuhammedZain/224 11، "አል'ፈዎኪሁል ጀንያህ | الفواكه الجنية" https://t.me/SheikhMuhammedZain/1084 12, "ሙዘኪራ ፊ አሕካሚ አስ-ሲያም" | مذكرة في أحكام الصيام https://t.me/SheikhMuhammedZain/1255 13, "ሸርሑ ኡሱሊ አስ-ሱና" | شرح أصول السنة https://t.me/SheikhMuhammedZain/1281 14, "ደዓኢሙ ሚኒሃጂ ኑቡዋህ | دعائم منهاج النبوة" https://t.me/SheikhMuhammedZain/1310 📍የሸይኹን የተጠናቀቁ ዱሩሶችን ለማግኝት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ↓↓↓ https://t.me/SheikhMuhammedZain♦️የቴሌግራም አድራሻች ንን ጆይን ያድርጉ፦https://t.me/joinchat/AAAAAEPAmExFhLDgAQXMeg
256
15
100 - دعائم منهاج النبوة.mp3
161
16
099 - دعائم منهاج النبوة.mp3
140
17
098-دعائم منهاج النبوة.mp3
136
18
097-دعائم منهاج النبوة.mp3
136
19
096-دعائم منهاج النبوة.mp3
136
20
095-دعائم منهاج النبوة.mp3
131