en
Feedback
Brook Fekadu

Brook Fekadu

Open in Telegram
1 815
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
sticker.webp0.13 KB

ቀልቡ የተሰበረን አፅናኑ! ተፈቃሪያችን [ﷺ] እንዲህ ብለዋል: ‐ «የቱንም መልካም ሥራ አትናቅ።… በምድር ላይ በጭርታ ስሜት የተዋጠን ማፅናናትም ቢሆን!» ጭርታ የዋጠው: ‐ ወገን የሌለው ባይተዋር ወይም በችግር ውርጅብኝ የተደናበረ ምስኪን ነው። የምታፅናናው በመልካም ቃል ወይም በመልካም ድርጊት ሊሆን ይችላል! https://t.me/Ahlamezaj

sticker.webp0.19 KB

ውብ ቃላት አፍላቂ ቢሆን አንደበቴ፡ ፍቅሬን ላንተ መግለፅ ነበር ፍላጎቴ! ግን አልቻልኩም ውዴ በልቤ ታፍኖ ሳላወራህ ቀረው ላንተ ያለኝ ፍቅር ከቃል በላይ ሁኖ፡፡ https://t.me/Ahlamezaj

sticker.webp0.62 KB

«ቸርነትን አሰብኩት። በአሏህ ላይ መልካም ጥርጣሬ ከማድረግ በስተቀር ግንድም ሆነ ቅርንጫፍ እንደሌለው ተረዳሁኝ። የንፉግነት ግንዱና ቅርንጫፉ ደግሞ በአሏህ ላይ መጥፎ ጥርጣሬን ማሳደር መሆኑን አወቅኩኝ።» ሐሰን አልበስሪ [ረዐ] : አንፊቅ ዩንፈቅ ዐለይክ! https://t.me/Ahlamezaj

sticker.webp0.25 KB

ፍቅርን ሲያሳጥሩ በትካዜና በናፍቆት ስሜት ተውጠው "ወንድሞቼን ለማየት ተመኘሁ።" አሉ። ወንድሞቼ ያሉት ማንን መሰለህ?!… ገና ያልተፈጠረውን መፃዒ ትውልድ እኔን፣ አንተን አንቺንኮ ነው! : #ሐቢቢ #ሙሐመድ ﷺ https://t.me/Ahlamezaj

# ለሁሉም ስራ ፈላጊዎች በሙሉ!!! ድርጅታችን ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ በዓይነቱ ለየት ያለ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎችን ሊደጉም የሚችል በሕብረት ላይ የተመሰረተ ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ (FINANCIAL NETWORKING BUSINESS (FNB)) የተሰኘ አሠራር ይዞ መጥቷል፡፡ስራውም ከ 200 ብር ካፒታል ጀምሮ የሚሰራ ሲሆን የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችንና ክፍያዎችን በውስጡ ይይዛል፡፡በ 300 ብር ካፒታል ብቻ እስከ 23,550.00 ብር የሚያስገኝ ስራ ሲሆን ካፒታልን ባሳደጉ ቁጥር ደግሞ በዛኑ ልክ ትርፎትንም የሚያሳድግ ባሉበት ሆነው በመላዉ ኢትዬጲያ የሚሰሩት የስራ ዓይነት ነው፡፡ ከካፒታል አኳያ የሚገኝ የትርፍ መጠን :- ወርሀዊ የካፒታል መጠን....... ወርሃዊ የትርፍ መጠን 300ብር .....................23,550 ብር 400ብር......................31,400 ብር 500 ብር.....................39,250 ብር 600 ብር ....................47,100 ብር 700 ብር.....................54,950 ብር 800 ብር.....................62,800 ብር 900 ብር.....................70,650 ብር 1,000ብር….................78,500 ብር . . . . . . ይቀጥላል ይቀጥላል ይህ ዕድል እንዳያመልጦ ብዙዎችን የሚያሳትፍ በጊዜና በቦታ የማይወሰን ሥራ እየሰሩ ገቢዎትን ያሳድጉ ስለ ታማኝነቱ ስጋት አይግባዎት! ሙሉ ሃላፊነቱን እንወስዳለን። ያናግሩን👇👇👇 @Kamil_official2 በሕብረት፣በታማኝነትና በአንድነት እጅለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ!!!

sticker.webp0.25 KB

በዝምታ ላለመታነቅ ውስጣችን ላይ ያለውን አውጥተን ልንፅፍ እንችላለን ። አንዳንዴም መፃፍን አብዝተን በቃላቶቻችንም ልንታነቅ እንችላለን ። ተናገርንም ፃፍንም ልባችን ውስጥ ግን የሚቀሩት ብዙ ናቸው ። በሁላችንም ልብ ውስጥ ማልቀስን ፈርተን የማናንኳኳው የተዘጋ በር አለ ። https://t.me/Ahlamezaj

Posechewalew

September 16, 2021 https://youtu.be/ljhjQmuXEik

sticker.webp0.25 KB

sticker.webp0.25 KB

አናስገባም ሰርገኛ እደጅ ይተኛ ብለው በሩን ዘግተው ሲጨፍሩ💃 ሙሽራው አምርሮ ወደ ቤቱ ነካው🚶‍♂️☹ በተወደደ ባል እንደዚህ ይጨፈርም😁🚫 https://t.me/Ahlamezaj

sticker.webp0.25 KB

ስኬት የአንድ ቀን ውጤት አይደለም በዚህ ዘመን ብዙ ሠዎች ስኬትን ሳያዩ ስለ ስኬት ይመክሩናል ምናልባት እኛን በመምከር ውስጥ ይሆን እንዴ ስኬታቸው ሚረጋገጠው አላውቅም😕 የሰው ልጅ ከተሰጡው ምርጥ ጸጋዎች መሃከል አእምሮው አንዱ ነው ይህን ትልቅ ጸጋ ያለ መታከት ሚያንቀሳቅሰው ደግሞ መንፈስ ሳይሆን አይቀርም😉 ስሜቶች ደግሞ ምቾትን ይፈልጋሉ ስለዚህ የሠው ልጅ የሶስት ነገሮች ውቅር ነው ብል ስህተት አይሆንም። ታድያ ሶስቱን እንዴት እናስማማ????? አእምሮ ለስኬት ሚያስፈልጉትን ግብዓቶች በማከማቸት የሁለቱን ፍልሚያ ለመዳኘት ዙፋኑ ላይ በግርማ ሞገስ ተደላድሏል። የትግል ሜዳው ላይ የነፍስ ፍላጎቶች ፤ የስኬት ማማ ላይ ለመድረስ ከሚታገሉት መንፈሶች ጋር ለመፋለም ወደሜዳው ዘልቀዋል። እኒህ የስራ መንፈሶች ያሸነፉ ለታ አእምሮ ያከማቸውን ግብዓት ለመጠቀም አይሳሳም; ብዙሃኑ ግን በነፍስ ፍላጎቶች ስለሚረካ እውነተኛውን ስኬት ሳያይ አእምሮው ውስጥ ያሉትን በተግባር ያልወረዱ ሃሳቦችን በመስበክ የእርካታን ጭላንጭል ያያል። ስለዚህ ስኬትን ለማየት በኛ ውስጥ ራሱ ብዙ የቤት ስራዎች አሉ; ስለዚህ ስኬት ማለት እኔም ስላላየሁት ምንም ማለት አልችልም!!! ከ Brook Fekadu ቻናል የተወሰደ https://t.me/Ahlamezaj

sticker.webp0.82 KB