cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Brook Fekadu

Advertising posts
1 815
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
መዲና ዉስጥ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ። ታላቅየዉ ሀብታም ሲሆን ታናሹ ምንም አልነበረውም። ታናሹ ወንድም ነብያችን (ሠዐወ) ጋር ቁጭ ብሎ ለመማር እንደሚፈልግ ለታላቅ ወንድሙ ይነግረዎል። ታላቅየዉም ይስማማና እሱ ጋር እየኖረ መማር እንዲችል ይፈቅዳል። ጊዜ እየሄደ ሲመጣ Complaint ማድረግ ጀማመረ። እኔ ቤት ተቀምጦ፣ የእኔን ምግብ እየበላ ብሎ ወቀሳ ለማቅረብ ረሱል (ሠዐወ) ዘንድ ሄዶ የእኔ ቤት ዉስጥ ፣ የእኔን ገንዘብ ፣ የእኔን ምግብ ብሎ አለቃቀሰ፤ ነብያችን (ሠዐወ) እንዲህ አሉት :- አላህ እኮ ይሄንን ሁሉ ሀብት የሰጠክ በታናሽ ወንድምህ ሰበብ ነዉ። አሉት ከዚህ ምን እንረዳለን አላህ ሀብትም ሆነ ፀጋ ሲሰጠን ስለሚገባንና ስለለፋን ብቻ ላይሆን ይችላል ፤ አንዳንዴም እኛ ጋር ጠጋ ባሉ ሠዎች ሊሆን ስለሚችል የእኔ የእኔ አንበል።
Show all...
👍 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኢስላም Busy ሚያደርግ ሀይማኖት ነዉ!! Busy ለመሆን ካልተዘጋጀክ ዉስጡ ያለዉን ሰላም አታገኘውም።
Show all...
4
ትልቁ ችግር ዱዓ ለአላህ አድርገን፤ ተወኩል ሠዉ ላይ ማድረጋችን ነዉ። ሰዉ እኮ Only ሰበብ ከዛ ያለፈ Role የለዉም።
Show all...
10
Photo unavailableShow in Telegram
ዱዓ ስታደርግ ነዉ፤ የሚያስፈልግህን ምታዉቀዉ
Show all...
🥰 6
س/هل يجوز التطبيع عند عدم القدرة ؟ ጥያቄ/ አቅም ያነሰን( ደካማ) ከሆንን ከፅዮናዊቷ ወራሪ ጋር ግንኙነታችን (እንደ ሉኣላዊ ሀገር ቆጥረናት) ማስማማትና አብረን መቀጠል እንችላለን? ج/ الجواب: لا ؛ لأن من لا يستطيع الزواج لا يجوز له الزنا መልስ/ አይቻልም። ምክንያቱም ማግባት ላልቻለ ሰው ዝሙት አይፈቀድለትምና። سيدي الشيخ الشهيد أحمد ياسين رضي الله عنه ሸሂድ ሸይኽ አህመድ ያሲን (ረህመቱላሂ ዐለይሂ)
Show all...
😱 2
የሳዑዲን መንግስት መተቸት አልያም መንቀፍ ለመካና መዲና ክብር መንሳት አይደለም። መካ፣ መዲና አቅሳ የዓለም ሙስሊም ሀብቶች እንጂ የመንግስት ቱሪስት መስዕቦች አይደሉም!!!
Show all...
🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
ዱዓ ማለት አንተ በፈለከዉ እና ባሰብከዉ መንገድ ብቻ ይሳካልክ ዘንድ አላህን መጠየቅ አይደለም። ዱዓ ባርነትህን ይበልጥ ያስታዉስሃል ፤ ባሪያ ደግሞ ጌታዉን ሲጠይቅ በአዛዥ ስነልቦና ከሆነ መታረም ይገባዋል። እንደዉም Nouman Ali khan "Revive your Heart" የሚል መፅሀፉ ላይ እንዲህ ይላል። " ዱዓ ካፌ ገብተክ እንደምታዘዉ ምግብ አይደለም ፤ ለምግብክ ገንዘብ ከፍለሃል ለዱዓ ግን ምንም ሳትከፍል እንዲሰጥክ የከፈልከዉን ነገር ጥያቄ ማቅረብ ብቻ ነዉ።'' ይላል በጋዛ ጉዳይ የዓለም ሙስሊም ዱዓ ስላደረገ ብቻ የፈጠነ ድል መጠበቅ ሞኝነት ነዉ። አላህ የራሱ ተርቲብ እና ስርዓትን ለዱንያ ዘርግቷል። እኛ እሱን መጠየቅ ፣ መለመን፣ ድፍት ብለን ዱዓ ማድረግ ሃላፊነታችን ነዉ። ቀጥሎም አላህ ዉጤቱን ያሳምረዉ ብለን እንጠብቃለን።
Show all...
👍 8 3
Photo unavailableShow in Telegram
አላህ ሆይ አንተን በመገዛቴ ደስተኛ ነኝ፤በሰጠሀኝ ፀጋዎች አመሰግንሃለሁ።ልቤ ያንተ ቤት ብቻ ትሆን ዘንድ እማፀንሃለዉ።ዓለም ፊት ቆሜ ስላንተ ቸርነት ለማዉራት አላፍርም። የኔ ወዱድ ባንተ እርዳታ እዚህ ደርሻለሁ፤ ባንተም እዝነት ወደ ተሻለው እሄዳለሁ። በአላህ አምላክነት ፣በእስልምና ሀይማኖትነት ፣በሙሃመድ(ሰ.ዐ.ወ) መልዕክተኝነት ፍፁም ደስተኛ ነኝ!!
Show all...
7🥰 1
ጋዛ ከኛ ምን ትፈልጋለች? የኛ መንፈሳዊነት ለጋዛ ትልቅ ስንቅ ነዉ! የኛ እገዛ በእስቲግፋር የኛ እገዛ በትክክለኛ ተዉበት የኛ እገዛ በዱዓ ቢሆን አትጠራጠሩ የናፈቅንለት ድል ቅርብ ይሆናል። ሙሳ(ዐ.ሰ) ህዝባቸዉ ዝናብ ተከልክሎ፤ በአንድ ሰው ተዉበት ዝናብ እንዳገኙ እናዉቃለን። ሁላችንም የዚህ ሁሉ ችግር መነሻ ''እኔ'' ነኝ ብለን ወደ ኃያሉ አላህ ፊታችንን እዙረን እናልቅስ። ዘከሪያ (ዐ.ሰ) ነጭ ፂም ወሯቸዉ፣ አጥንታቸው ዝሎ በእድሜያቸው የመጨረሻ ክፍል ላይ አላህ ልጅ የሰጣቸው በአንዲት ዱዓ ነው። ዱዓ ሰናደርግ ዉስጣችን ማመን ያለበት ጉዳይ አላህ ምንንም ነገር ማድረግ ቻይ መሆኑን በማሰብ ይሁን!!!
Show all...
7👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.