6 665
Subscribers
-524 hours
-277 days
-9930 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+11
in 0 channels
August '26
+44
in 0 channels
Get PRO
July '26
+85
in 0 channels
Get PRO
June '26
+59
in 0 channels
Get PRO
May '26
+104
in 0 channels
Get PRO
April '26
+130
in 0 channels
Get PRO
March '26
+31
in 0 channels
Get PRO
February '26
+42
in 0 channels
Get PRO
January '26
+19
in 0 channels
Get PRO
December '25
+37
in 0 channels
Get PRO
November '25
+20
in 0 channels
Get PRO
October '25
+45
in 0 channels
Get PRO
September '25
+34
in 0 channels
Get PRO
August '25
+25
in 0 channels
Get PRO
July '25
+83
in 1 channels
Get PRO
June '25
+44
in 1 channels
Get PRO
May '25
+149
in 0 channels
Get PRO
April '25
+40
in 1 channels
Get PRO
March '25
+33
in 1 channels
Get PRO
February '25
+53
in 2 channels
Get PRO
January '25
+61
in 2 channels
Get PRO
December '24
+89
in 2 channels
Get PRO
November '24
+84
in 2 channels
Get PRO
October '24
+279
in 1 channels
Get PRO
September '24
+164
in 3 channels
Get PRO
August '24
+534
in 3 channels
Get PRO
July '24
+752
in 1 channels
Get PRO
June '24
+1 782
in 4 channels
Get PRO
May '24
+1 634
in 3 channels
Get PRO
April '24
+2 306
in 3 channels
Get PRO
March '24
+1 994
in 2 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | +1 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | +2 | |||
| 02 September | +5 | |||
| 01 September | +3 |
Channel Posts
| 2 | ክርስቶስን አሳልፌ አልሰጥም❗
ይህ የመናዊ ወጣት ጌታን በመቀበሉ መከራ ቢደርስበትም ጌታን አልካደም።ክርስቲያን መሆኑ በታወቀ ጊዜ በጸጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ውሎ ወደ እስር ቤት ተወረወረ። በእስር ቤት ውስጥ በነበረበት ወቅት እምነቱን እንዲክድና ወደ ቀድሞ ሃይማኖቱ እንዲመለስ ለማድረግ ከፍተኛ ድብደባና ስቃይ ደርሶበታል። ይሁን እንጂ ስቃዩ ቢበረታም "ክርስቶስን አሳልፌ አልሰጥም" በማለት በቆራጥነት ቆሟል።
ለእርሱ ከሁሉም በላይ ከባድ የሆነው ፈተና ግን የአካል ድብደባው ሳይሆን የቅርብ ሰዎቹ የወሰዱት እርምጃ ነበር። ቤተሰቦቹና ጓደኞቹ በእምነቱ ምክንያት አግልለውታል። በየመን ባለው ማህበራዊ ባህል ሃይማኖት መቀየር እንደ ትልቅ ነውርና ክህደት ስለሚቆጠር፣ ማንም ሰው ሊረዳውም ሆነ ሊጠይቀው አልፈለገም። ብቻውን ተጥሎና ተከድቶ እንዲሰቃይ ተደረገ።ምንም እንኳ አካሉ ቢቆስልም፣ በጨለማ እስር ቤት ቢታሰርም እና የሚወዷቸው ሰዎች ቢክዱትም፣ በመከራው ውስጥ የእግዚአብሔርን ሰላም እንዳገኘ ይናገራል። ይህ ታሪክ በየመንና በሌሎችም ሃይማኖታዊ ስደት ባለባቸው አካባቢዎች ላሉ አማኞች ትልቅ የብርታት ምንጭ ሆኗል። | 133 |
| 3 | Wisdom Intergration ከ Gaps International Ministry ጋር በመተባበር የአይምሮ ውስንነት ካላቸው ልጆችና ቤተሰቦቻቸው ጋር የአዲስ አመት ልዩ የበዓል ዝግጅት በሳር ቤት ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን
ያከናወነ ሲሆን ።
በዕለቱም ከልጆቹ እና ከቤተሰቦቻቸው ጋር የህብረት ፣ የጫወታ ፣ ማዕድ በጋራ የመካፈል ጊዜ የነበረ ሲሆን ለአዲስ አመት በዓል የሚሆን የልጆች መጫወቻዎች ፣ ዘይትና ዱቄት፣ ህይወታቸውን እንዲመሩበት ደግሞ የመጽሐፍ ቅዱስ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል።
የዕለቱን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት
የWisdom የቦርድ አባል እህት ማርታ ፈለቀ ሁሉም ሰው ከዊዝደም ኢንቲግሬሽን ጋር በመተባበር በሙያ፣ በገንዘብ እና በበጎ ፈቃድ አገልግሎት አብረው እንዲሰሩ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል ።
የዊዝደም ኢንቲግሬሽን መስራች የሆኑት ወንድም ዳንኤል እና ባለቤታቸው የኔነሽ ለልጆቹ ፣ ለወላጆች እና በዕለቱ ለተገኙ ታዳሚዎች ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እና ለዊዝደም ኢንቲግሬሽን አገልግሎት መመስረት ምክንያት ስለሆናቸው ስለ ልጃቸው ካሌብ ዳንኤል እና ባጋጠመው የዓይምሮ ውስንነት ምክንያትይህ አገልግሎት ለመመስረት ምክንያት መሆኑን ገልጸዋል
የዕለቱ ተጋባዥ ዘማሪት የነበረችው ዘማሪት ሩት እጅግ በሚያጽናኑ ዝማሬዎች ጉባኤውን አገልግላለች ።
የጋፕስ ዓለም አቀፍ አገልግሎት መስራች እና መሪ በሆኑት መጋቢ ዳንኤል ዋለልኝ ከዮሐንስ 4 ጠቅሰው በአይሑድ ማህበረሰብ ስለተገለሉት ሳምራውያን እና በሳምራውያኑ ስለተገለለችው ሳምራዊቷ ሴት ፣ እሷን ስለቀረባት እና ስለተቀበላት እየሱስ ከእግዚአብሔር ቃል አካፍለዋል።
Wisdom Intergration እስከ አስራ ሁለት አመት ያሉ ልጆች ላይ የሚሰራ ተቋም ሲሆን አስቀድሞ 26 ልጆችን ተቀብሎ አስፈላጊውን ነገር እያደረገ የቆየ ሲሆን፣ በአሁን ሰዓት ዊዝደም ኢንቲግሬሽን 14 ኦቲስቲክ ልጆችን እየደገፈ የሚገኝ እና ብዙ ራዕዮችን የያዘ አገልግሎት ነው ። | 170 |
| 4 | No text... | 148 |
| 5 | ወንጌልን ለመጀመሪያ ጊዜ የሰሙ ጎሳዎች
በሜክሲኮ ውስጥ የሚገኙ የሁለት ጎሳ አባላት በወንጌል ሚሽነሪዎች በቋንቋቸው የተዘጋጀ የድምፅ ቅጂ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክን በሰሙ ጊዜ በደስታ ጌታን ተቀብለው ዛሬ ላይ በቤተክርስቲያን አምልኮ እየተሳተፉ ነው።ቤተሰቦቹ በድምፅ የተቀረጸውን የማርቆስ ወንጌል ሲያዳምጡ፣ በውስጡ ባሉት የኢየሱስ የፈውስ ታሪኮች በመነካታቸው ለእግዚአብሔር ልባቸውን ከፍተዋል።
በእነዚህ አካባቢዎች ክርስቶስን መቀበል ቀላል አይደለም። ብዙ ጊዜ አማኞች ከማኅበረሰባቸው መገለል፣ የውኃና የመብራት አገልግሎት መከልከል አልፎ ተርፎም ከቀያቸው መፈናቀል ሊደርስባቸው ይችላል። ሆኖም ግን በእምነታቸው በመጽናት ለሌሎች ምስክር እየሆኑ ይገኛሉ። | 170 |
| 6 | Happy Ethiopian New Year!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Your choice, our promise of excellence in every single corner. 🏠✨
Experience superior craftsmanship built to elevate your everyday living. 🛠️💎
Artisan says: Quality in every detail makes all the difference! 👍💯
.
.
.
#Artisan #YourChoiceOurPromise #QualityInEveryDetail #ArtisanHardware #InteriorDesign #HomeImprovement #PerfectionRedefined #ArchitectureHardware #SmartLiving #DesignInspiration #QualityMatters #ModernInteriors #HardwareSolutions #BuildBetter | 162 |
| 7 | ኢየሱስ ከክፉ መንፈስ አዳናት❗
በጣኦት አምልኮ ውስጥ በተዋጠችው በደቡብ ኤዥያ ገጠራማ መንደር የምትኖረው ወጣቷ ማያ በድንገት በክፉ መናፍስት በጣም መሰቃየት ጀመረች። በዚህ ሁኔታ ክፉኛ የተደናገጡት ቤተሰቦቿ መፍትሄ ፍለጋ በአካባቢው ወደሚገኝ ሂንዱ ጠንቋይ ዘንድ ሄዱ። ጠንቋዩም "አራት ዶሮዎችን ሰዉላት፤ ከዚያ ትድናለች" አላቸው። ቤተሰቡ የተባሉትን ሁሉ ቢያደርጉም ቅንጣት ታህል እፎይታ ግን አላገኙም።
ከዚህ አስከፊ የክፉ መንፈስ እጅ ለማምለጥ ተስፋ ያልቆረጡት ቤተሰቦች፣ ቀጥለው የቡድሂስት ቄስ (ላማ) እርዳታ ጠየቁ። ነገር ግን እንደ ቀደመው ሁሉ፣ ይህኛው ሃይማኖታዊ መሪም ምንም ሊረዳቸው አልቻለም።
የማያ ስቃይ እና መናወጥ ከቀን ወደ ቀን እየበረታ መጣ። በመጨረሻም ቤተሰቦቿ እሷን ለመቆጣጠር እጆቿን ማሰር እና አፏን መለጎም ደረጃ ላይ ደረሱ። ማያ በሌሊት የምታሰማው የጩኸት ድምጽ በጣም አስፈሪና ከፍተኛ በመሆኑ፣ በመንደሩ ውስጥ ያሉ ጎረቤቶች በሙሉ ሌሊቱን ሙሉ እንቅልፍ ማጣት ጀመሩ።
ሁሉንም አማራጮች ሞክረው ተስፋ በቆረጡበት በዚያ ጨለማ ሰዓት፣ የመንደሩ ነዋሪዎች "ምናልባት ሊረዳ ይችላል" በሚል እቅድ በአካባቢው የሚገኘውን አንድ የፕሮቴስታንት ክርስቲያን ፓስተር ጠሩት። ፓስተሩ እዚያ እንደደረሰ ክፉው መንፈስ በቁጣ ተረበሸ ሰፈሩን አናወጠ፤ ነገር ግን ፓስተሩ ማያን ወደ ቤተክርስቲያን በመውሰድ በጋራ ይጸልዩላት ጀመር። ከብዙ ፀሎት በኋላ ነፃ ወጥታ እነሆ ሙሉ ቤተሰብ ኢየሱስን ተቀበለ። | 292 |
| 8 | በአፍጋኒስታን እየበራ ያለው የወንጌል ችቦ❗
በአፍጋኒስታን ምድር እየናረ የመጣው ውጥረት እና በተለይም በታሊባን አስተዳደር እየተፈጸሙ ያሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ክርስቶስን ከስራ አላስቆሙትም
በታላቁ የወንጌል ተልዕኮ (The Great Commission) አንድ ሰው ብቻ እንኳ ወደ ክርስቶስ እምነት ሲመጣ፣ ያገኘውን እውነት ወዲያውኑ ለሚያምናቸው የቅርብ ጓደኞቹና ለቤተሰቦቹ ያካፍላል።
በዚህም ምክንያት፣ በታፈነችው አፍጋኒስታን ውስጥ የክርስቶስ ወንጌል በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋና ድብቅ አብያተ ክርስቲያናት (የቤት ውስጥ ህብረቶች) እየተወለዱ ይገኛሉ። | 268 |
| 9 | ➡️ የ 90ዎቹ የርሆቦት አርት ሚንስትሪ ፍሬዎች ታዴ፤ገኒ፤ሚሊዮን፤ ሔኖክና ፌቨን
በረከታችን ናችሁ ጌታ ይባርካችሁ
በቪሲዲ መቼም የማይረሳ መንፈሳዊ ድራማዎቻቸው ውስጥ በጥቂቱ👇👇
የተዋጋ ቅድስና
ኮብላይ ባለአደራ
የትውልድ ክፍተት ( ይህ ትንቢት የሆነ ፊልም ነዉ)
ተከታይ ጥላ
የጥቀርሻ ድሚፅ
የተጣሰ ድንበር
ነበልባል አሻራ
ተንሸራታች ዘመን
ዝማሬዎቻቸው
ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ🙌🙏 | 301 |
| 10 | አዲሱን ዓመት በእምነትና በአንድነት እንሻገር የመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን **
የመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት አስመልክቶ ዛሬ ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው ፅ/ቤት መግለጫ ተሰጠ
በመግለጫውን የሰጡት የቤተክርስቲያኗ ፕሬዘዳንት ፓስተር ደሳለኝ አበበ ወደ 2019 ዓ.ም. ስንሻገር ፈተናዎች እና ያልተጠበቁ ሁኔታዎች ሊኖሩ ቢችሉም፣ በእምነት፣ በአንድነትና በትብብር ከተጓዝን ፈተናዎችን ማለፍ ይቻላል ሲሉም ተናግረዋል።
አዲሱን ዓመት በአዲስ ልብ በመጀመር፣ እጃችንን ለመርዳት፣ ልባችንን ለመውደድ፣ አእምሯችንን ለመማር እና እምነታችንን በተግባር ለመግለጽ እንደሚገባም ገልጸዋል።
ባለፈው 2018 ዓ.ም. ከተገኘው ደስታ ምስጋናን፣ ከመከራ ጽናትን፣ ከስህተት ጥበብን እና ከሐዘን ትምህርትን ይዘን ወደ አዲሱ ዓመት መሻገር እንደሚገባ አስገንዝበዋል። በተለይም ልዩነቶችን ከማጉላት ይልቅ የሚያገናኘንን እምነትና ተልዕኮ ማስቀደም፣ እርስ በርስ መከባበርና መተባበር እንደሚገባ ጠቁመዋል።
ቤተ ክርስቲያንም የሰላም መልዕክትን ከመስበክ ባለፈ፣ በማኅበረሰብ ውስጥ ሰላምን በመኖር፣ በማስፋፋትና ለእርቅ በመሥራት የመታረቂያ ድልድይና የተስፋ ምንጭ መሆን እንዳለባት ገልጸዋል።
ወጣቶችም የነገ ተስፋ ብቻ ሳይሆኑ የዛሬ አጋሮች በመሆናቸው፣ በትምህርት፣ በሥራና በእምነት እንዲጸኑ፣ ድምፃቸውንም ለግንባታ፣ ለማስታረቅና ለፈጠራ እንዲጠቀሙበት ጥሪ አቅርበዋል።
ፓስተር ደሳለኝ አበበ፣ ለመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ቤተሰብ፣ ለኢትዮጵያ ሕዝብ፣ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የቤተ ክርስቲያኗ ወዳጆች የ2019 ዓ.ም. ዘመን የሰላም፣ የጤና፣ የጸጋና የበረከት እንዲሆን ተመኝተዋል።
“እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያናችንን ይባርክ፤ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅ፤ ለኢትዮጵያችንም ዘላቂ ሰላምን ይስጥ” ሲሉም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
በዳንኤል አንተነህ
Meserete Kristos Church - Head Office | 273 |
| 11 | No text... | 264 |
| 12 | ➡️ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ሆይ፣ ለማይረሱ ውብ ጊዜያት አመሰግናለሁ። ልቤን ወስደሻል!
ኬንያዊቷ ሰባኪ ዶክተር ሉሲ ናታሻ በኢትዮጵያ የነበራቸውን አገልግሎት ጨርሰው በሰላም ወደ ናይሮቢ ኬኒያ ተመልሰዋል::
*****
ለኢትዮጵያ የተነገረ ታላቅ የምስራች አለኝ ኬንያዊቷ ሰባኪ ዶክተር ሉሲ ናታሻ በአዲስ አበባ ያወጁት ትንቢት እና ጸሎት!
በአዲስ አበባ በነበራቸው ቆይታ በክሪስት አርሚ ቸርች (Christ Army Church) በተደረገው ታላቅ የጸሎትና የስብከት መርሃ ግብር ላይ በስፍራው የተገኘውን እጅግ በርካታ ሕዝብ አስደናቂና ጊዜ እንዲሁም የመንፈስ ቅዱስ መገኘት የጌታ እጅ እንደነበረ ተገልጸዋል፡፡ ።
ስለ ኢትዮጵያ ሰላም፣ አንድነትና ብልፅግና የኃይል ጸሎት በማድረግ ታላቅ መንፈሳዊ አዋጅ አውጃለሁ ያሉት ''ኬንያዊቷ ሰባኪ ዶክተር ሉሲ ናታሻ አገልግሎታቸውን አጠናቀው ከተመለሱ በኋላ በኦፊሴላዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ መልዕክት አስፍረዋል።
በአማርኛ ቋንቋ ጭምር ያሰፈሩት መልዕክት :-
በእናንተ ላይ ሰላም አውጃለሁ፣ መልካም ዜና ከወደ አፋር ይመጣል፣ እና መልካም ነገሮች ወደ ህይወታችሁ እየመጡ ነው። በእናንተ ላይ በኢየሱስ ስም አውጃለሁ ብለዋል ሰባኪዋ! | 274 |
| 13 | Secure your glass doors with absolute style. 🚪
Artisan says: trust our Glass Patch Fittings! ✨
.
.
.
#Artisan #GlassPatchFittings #HardwareSolutions #HomeImprovement #InteriorDesign
#ModernHomes #InteriorDetails #HomeDecor #SmartLiving #PerfectionRedefined | 279 |
| 14 | ግን በጴንጤ ላይ ከበሮ እንዴት ነው የሚያምረው
እንዲሁም ከበሮ የኛ ነው ከዚህ በኃላ 🤗🤗 | 276 |
| 15 | በመንግስቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን 19 ዙር የውሃ ጥምቀት ተጠማቂዎች እንካን ደስ አላቹህ
“የድሮው ሕይወት እዚህ ይቀራል፤ አዲሱ ሕይወት ከክርስቶስ ጋር ይጀምራል!” ✝️💧
ዛሬ በእምነት ወደ ጥምቀት ውኃ ስትገቡ፣ የድሮውን ሕይወት ትታችሁ ከክርስቶስ ጋር በአዲስ ሕይወት ለመነሳት የምትመሰክሩበት ቀን ነው። በእርሱ ሞት እንደተቀበራችሁ፣ በእርሱ ትንሣኤም እንደተነሳችሁ በሕይወታችሁ መግለጥ የጀመራችሁበት ቀን ነው።
ከዚህ ቀን ጀምሮ ለክርስቶስ ብቻ ኑሩ፤ በቃሉ ጽኑ፤ በፀሎት ጽኑ፤ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ተመላለሱ፤ በቅድስናም ሕይወታችሁን ግለጡ።
📖 “እንግዲህ ከእርሱ ጋር በጥምቀት ተቀብረናል፤ ክርስቶስ ከሙታን በአብ ክብር እንደተነሣ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ ነው።”
— ሮሜ 6፥4
📖 “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ አዲስ ሆኗል።”
— 2 ቆሮንቶስ 5፥17
🔥 የድሮው ሕይወት አልፏል! አዲሱ ሕይወት ተጀምሯል! ከክርስቶስ ጋር ተነሱ፣ ለክርስቶስም ኑሩ!: | 317 |
| 16 | መጽሐፈ ኢዮብ 5:8-9
⁸ እኔ ግን እግዚአብሔርን እለምን ነበር፥ነገሬንም ወደ እግዚአብሔር አቀርብ ነበር።
⁹ የማይመረመረውን ታላቅ ነገርናየማይቈጠረውን ተአምራት ያደርጋል። | 282 |
| 17 | እየሱስ የነገስታት ንጉስ
JESUS King of Kings
Iysuus Mooti Motootti | 249 |
| 18 | ለማንኛውም ቦታ ልዩ ውበትና ጥራት የሚሰጡ የላቀ ደረጃ ያላቸው የመስታወት መገጣጠሚያዎች (Glass Hardware)። ✨
ለጥንካሬ፣ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት እና ለምርጥ አጨራረስ የተሰሩ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የመስታወት መገጣጠሚያዎች በመጠቀም የመኖሪያ ወይም የንግድ ስራ ፕሮጀክቶችዎን ያሻሽሉ።
የምንሰጣቸው የተለያዩ ምርቶች፡
✔️ Patch Fittings (የመስታወት መያዣዎች)
✔️ Floor Springs (የወለል ላይ መዝጊያ ዘዴዎች)
✔️ Glass Handles (የመስታወት እጀታዎች)
✔️ Spider Fittings (የስፓይደር አይነት መገጣጠሚያዎች)
✔️ Glass Clamps (የመስታወት መቆንጠጫዎች)
✔️ Connectors (አገናኝ ክፍሎች)
ዘመናዊ ቢሮ፣ ማሳያ ክፍል (showroom)፣ ሆቴል ወይም የቅንጦት መኖሪያ ቤት እየነደፉ ቢሆንም፣ Artisan Trading plc አስተማማኝ እና እጅግ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን መገጣጠሚያዎች ያቀርባል።
📍 ለገሀር, መዚድ ፕላዛ 9ኛ ፎቅ
📞 +251900830904
🌍 artisanerp.com
ሊተማመኑበት የሚችሉት ጥራት፤ የሚያደንቁት አጨራረስ።
#Artisantradingplc #GlassHardware #GlassFittings #GlassConnectors #PatchFittings #SpiderFittings | 271 |
| 19 | የጌጃ ቃለሕይወት 70ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል የወንጌል ስርጭት
እሁድ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም
ጌጃ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን
፡— እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።
1ኛ ሳሙኤል 7:12 | 323 |
| 20 | ጋብርኤል ጄሱስ ለባርሴሎና በመጀመሪያ ጨዋታው ከተሳተፈ በኋላ ለእግዚአብሔር ምስጋና አቀረበ! ✝️❤️
ባርሴሎና ቫሌንሲያን 5–0 ባሸነፈበት ጨዋታ፣ ጋብርኤል ጄሱስ ለክለቡ የመጀመሪያ ጨዋታውን አደረገ። ⚽️🙌
አዲስ ምዕራፍ፣ ግን ያው እምነት! 🙏❤️🔥
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር! ✝️👑
#GabrielJesus #FCBarcelona #Jesus #Faith #GodFirst #Football #AllGloryToGod 🙏🇧🇷✝️ | 314 |
