cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሕያው ቃል/Living Word/

" ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10) " እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።" (የማርቆስ ወንጌል 16፥15) በአገልግሎታችን ላይ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካሎት፥ Contact Us፦ @Berhaneyesus or @LW_comment_Bot በመጫን ያድርሱን https://telegram.me/Living_word_of_GOD

Show more
Advertising posts
3 433
Subscribers
No data24 hours
-137 days
-4930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_462786964 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በዘመናት መካከል ክንዱ የማይዝል፤ የፍጥረት ሁሉ አምላክ እና ጌታ የሆነው የናዝሬቱ ኢየሱስ ለሰው ልጆች ኃጢአት ሲል በመስቀል ላይ ሞተ፤ ነገር ግን እንደ ሰው ሞቶ አልቀርም ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። “ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”   — ሉቃስ 24፥5 እንኳን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ           ✨ 𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐄𝐀𝐒𝐓𝐄𝐑 ✨                 ✨ መልካም ፋሲካ✨       ✅ ሕያው ቃል /Living Word/✅ https://telegram.me/Living_word_of_GOD join #በማድረግ፤                 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Show all...
👍 5 2👏 1
🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
Show all...
ks6665p9n8x35yjctwyi.m4a8.33 MB
👍 4
🥁📀🎙የመዝሙር ግብዣ🎙📀🥁  አንተ የልቤ ረሀብ፥ የነፍሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት፥ ከምትገኝበት፥ Size    5:27 MB Time   5:04 ✅ ሕያው ቃል /Living Word/✅ https://telegram.me/Living_word_of_GOD https://telegram.me/Living_word_of_GOD https://telegram.me/Living_word_of_GOD join #በማድረግ፤                 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Show all...
dawit_getachew_efelegehalew_እፈልገሃለው_lyrics_video128k.mp35.36 MB
6👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ነገ ማውቅ ለነገ ዋስትና አይሆናችሁም። ለነገ ዋስትና የሚሆናችሁ ዛሬ እግዚአብሔርን መያዛችሁ ነው። ዛሬ ያወቃችሁት ነገ መልካም የሚሆነው ዛሬ በያዛችሁት እግዚአብሔር ነውና። “ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ መታመኛዬም እግዚአብሔር ነው በጽዮን ልጅ በሮች ምስጋናህን ሁሉ እናገር ዘንድ።”   — መዝሙር 73፥28      
Show all...
👍 6🤔 2👏 1🙏 1
🥁📀🎙የመዝሙር ግብዣ🎙📀🥁 🧙‍♂️  ምስጋና አያኖርህ የፍጥረታት ቅኔ ማንም ሳይፈጠር ኖረህ ነበር ያኔ ፍጡር ያምልክ አንጂ ለህይወቱ ብሎ የማንም ውዳሴ እያኖርህ ችሎ ባይወጣም እልልታ ከፍጥረታት አለም አንተን የሚያኖርህ እምልኮ እኮ አይደለም ፅኑ ምስሶ ነህ የህይወት መገኛ ከቶ አይደለህም የአምልኮ ጥባኛ ባያንስህም አምልኮ ባያንሰህም ክብር እኔ እንደዉ መስዋዕቴን ከመሰዋት አልቀር አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ ኧረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሄር ክበርልኝ Size    5:27 MB Time   5:04 ✅ ሕያው ቃል /Living Word/✅ https://telegram.me/Living_word_of_GOD https://telegram.me/Living_word_of_GOD https://telegram.me/Living_word_of_GOD join #በማድረግ፤                 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Show all...
Kiber_Yihunilih_by_Dawit_Getachew_Shout_for_joy_to_the_Lord,_all.mp35.22 MB
4🥰 1
🥁📀🎙የመዝሙር ግብዣ🎙📀🥁 🧙‍♂️  ምስጋና አያኖርህ የፍጥረታት ቅኔ ማንም ሳይፈጠር ኖረህ ነበር ያኔ ፍጡር ያምልክ አንጂ ለህይወቱ ብሎ የማንም ውዳሴ እያኖርህ ችሎ ባይወጣም እልልታ ከፍጥረታት አለም አንተን የሚያኖርህ እምልኮ እኮ አይደለም ፅኑ ምስሶ ነህ የህይወት መገኛ ከቶ አይደለህም የአምልኮ ጥባኛ ባያንስህም አምልኮ ባያንሰህም ክብር እኔ እንደዉ መስዋዕቴን ከመሰዋት አልቀር አምልኮዬ በፊትህ ሞገስ ካገኘልኝ አንተን ከማምለክ ውጭ ሌላ ምን ደስታ አለኝ ኧረ አንተ ክበርልኝ እግዚአብሄር ክበርልኝ Size    5:27 MB Time   5:04 ✅ ሕያው ቃል /Living Word/✅ https://telegram.me/Living_word_of_GOD https://telegram.me/Living_word_of_GOD https://telegram.me/Living_word_of_GOD join #በማድረግ፤                 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Show all...
ሕያው ቃል/Living Word/

" ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10) " እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።" (የማርቆስ ወንጌል 16፥15) በአገልግሎታችን ላይ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካሎት፥ Contact Us፦ @Berhaneyesus or @LW_comment_Bot በመጫን ያድርሱን

https://telegram.me/Living_word_of_GOD

Photo unavailableShow in Telegram
ኢየሱስ የተወለደው ሌላ ተጨማሪ ሐይማኖት ለመመስረት ሳይሆን የሰይጣንን መንግሥት የሚያፈርሰውን የእግዚአብሔርን መንግሥት በመግለጥ ሰዎችን ካሉበት የጨለማው መንግሥት እስራት ለመፍታት ነው። እያንዳንዱ በምድር ላይ የሚኖር ሰው ልክ በኢየሱስ ሲያምን ካለበት የጨለማ መንግሥት ተላቆ እግዚአብሔር ወደሚገዛበት መንግሥት ይቀላቀላል። በኢየሱስ መምጣት የተገለጠው የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችን ሆኖ በሰው ልጆች ልብ ውስጥ በስውር በመግዛት ጨለማውን እያሸነፈ ይገኛል። ይሔም የእግዚአብሔር መንግስት በኢየሱስ ዳግመኛ መምጣት በሙላት በመገለጥ የሰይጣንን መንግሥት ፈጽሞ በማፈራረስ በምድር ላይ ይገለጣል፥ የዚህ መንግሥት ንጉስ የሆነውም ኢየሱስ ካዳናቸው ቅዱሳን ጋር ለዘላለም በጽድቅ ይነግሳል። ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏😘🥰❤️ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ።🌲     #መልካምና_ያማረ_ቀን_ይሁንላችሁ
Show all...
8🔥 1😍 1
ደስ_ይበለን_የገና_መዝሙር_ፌቨን_ብርሀኑ_Feven_Berhanu_Christmas_Song_Protestant.mp34.52 MB
👍 3 1🥰 1
ኢየሱስ የተወለደው ሌላ ተጨማሪ ሐይማኖት ለመመስረት ሳይሆን የሰይጣንን መንግሥት የሚያፈርሰውን የእግዚአብሔርን መንግሥት በመግለጥ ሰዎችን ካሉበት የጨለማው መንግሥት እስራት ለመፍታት ነው። እያንዳንዱ በምድር ላይ የሚኖር ሰው ልክ በኢየሱስ ሲያምን ካለበት የጨለማ መንግሥት ተላቆ እግዚአብሔር ወደሚገዛበት መንግሥት ይቀላቀላል። በኢየሱስ መምጣት የተገለጠው የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችን ሆኖ በሰው ልጆች ልብ ውስጥ በስውር በመግዛት ጨለማውን እያሸነፈ ይገኛል። ይሔም የእግዚአብሔር መንግስት በኢየሱስ ዳግመኛ መምጣት በሙላት በመገለጥ የሰይጣንን መንግሥት ፈጽሞ በማፈራረስ በምድር ላይ ይገለጣል፥ የዚህ መንግሥት ንጉስ የሆነውም ኢየሱስ ካዳናቸው ቅዱሳን ጋር ለዘላለም በጽድቅ ይነግሳል። ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏😘🥰❤️
Show all...