Add channel
  • Support
Stay updated with our news!
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language
ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇  https://m.facebook.com/ ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=%2Fwap%2Fhome.php&refid=8&ref=opera_speed_dial  #አስተያየት_ካሎት :  @ras_sami  
Show more
33 276-15
~5 425
~33
16.31%
Telegram general rating
Globally
51 795place
of 3 620 016
73place
of 901
In category
58place
of 546
Posts archive
90' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ሲዳማ ቡና የባከነ 4'
3 652
3
86' ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ሲዳማ ቡና
3 449
0
83' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ሲዳማ ቡና የተጫዋች ለውጥ ስዩም ወጥቷል አላዛር ገብቷል
3 194
0
80' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ሲዳማ ቡና
2 991
0
75' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ሲዳማ ቡና
2 937
0
70' የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ሲዳማ ቡና
2 893
0
3 434
0
3 446
0
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከሲዳማ ቡና ለሚያደርጉት ጨዋታ የስታዲየም የመግቢያ ትኬቶች በ online ይቆረጥ የነበረው ጊዜያዊ ችግር ስለገጠመው ከነገ ጥቅምት 9/2014ዓ.ም ጀምሮ በሐዋሳው አርቶፊሻል ሜዳ የትኬት መሸጫ የሚሸጥ መሆንን ሊግ ካምፖኒው አሳውቋል።
4 105
2
4 175
2
#ሙከራ_ማድረግ_ለምትፈልጉ #ሼር #የኢትዮጵያ_ቡና ከ 17 አመት በታች ቡድን ከፊታችን ረቡዕ ጥቅምት 10 ጀምሮ ዕድሜያቸው ከ17 አመት በታች የሆኑ ተጫዋቾችን ለመመልመል ፕሮግራምን ይዟል የኳስ ችሎታው እድሜያቹ የሚፈቅድላቹ አስኮ በሚገኘው አዲስ ሰፋር ሜዳ ከጠዋት 3:00 ጀምሮ ተገኙ.... #የኢትዮጵያ_ቡና ከ 20 አመት በታች ቡድን የፊታችን ማክሰኞ ጀሞ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቡና ሜዳ ላይ ሙከራን አቅሙ ላላቸው ተጫዋቾች አመቻችቷል ተጠቀሙበት ።
5 123
101
ተስፋዎች እና ስጋቶችን ይዞ ወደ ውድድር የሚገባው ኢትዮጵያ ቡና የፊታችንእሁድ ጠዋት ሀዋሳ ይገባል እና ማክሰኛ የመጀመሪያ ሳምንት ፍልሚያውን ከሲዳማ ቡና ጋር እንደሚያደርግ ይታወቃል ። ኢትዮጵያ ቡና የ2014 ስብስብ ✅ግብ ጠባቂዎች አቤል ማሞ በረከት አማረ እስራኤል መስፍን 💚ተከላካዮች አስራት ቱንጆ ሀይሌ ገብረትንሳይ አበበ ጥላሁን ወንድሜነ ደረጀ የአብቃል ፈረጃ ስዬም ተስፋዬ ቴዎድሮሰ በቀለ ነስረዲን ኃይሉ ገዛኸኝ ደሳለኝ 👍አማካዮች አማኑኤል ዮሀንስ ሬድዋን ናስር ዊሊያም ሰለሞን ታፈሰ ሰለሞን ሱራፌል ሰይፍ አቤል እንዳለ ሮቤል ተክለሚካኤል ናትናኤል በርሄ ✅አጥቂዎቹ አቡበክር ናስር ሚኪያስ ሞኮንን አላዛር ሽመልስ እንዳለ ደባልቄ በየነ ባንጃ መልካም የውድድር አመት ይሁንልን ✅✅✅✅👍
4 570
15
4 041
4
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ Under 20 ምልመላ ጀሞ ሜዳ ቡና ምልመላ ማክሰኞ 2:30 @ethiopia_buna @ethiopia_buna
4 738
37
6 052
9
71'የኢትዮጵያ ቡና 0~2 ፋሲል ከነማ
8 137
2
67'የኢትዮጵያ ቡና 0~2 ፋሲል ከነማ የተጫዋች ለውጥ ዊሊያም ገብቷል ታፈሰ ወጥቷል
7 716
1
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል 55'የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ፋሲል ከነማ
7 113
0
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል 45'የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ፋሲል ከነማ
6 572
0
41'የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ፋሲል ከነማ
5 954
0
20'የኢትዮጵያ ቡና 0~0 ፋሲል ከነማ
5 394
0
🔵 15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ⏰ 69’ ጎልልል እንዳለ ደባልቄ ኢትዮጵያ ቡና 1–0 አዲስ አበባ ከተማ መልካም እድል ለኢትዮጵያ ቡና 🇪🇹👆
3 791
1
የቤት ኪንንግ #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር ሊግ ጥቅምት 7 ይጀምራል #ቀን #ሰዓት እና ቦታ የታወቀ ሲሆን የመጀመሪያ ዙር 5 ጨዋታዎች #በሐዋሳ_ከተማ የሚደረጉ ይሆናል #የኢትዮጵያ_ቡና የመጀመሪያ 5ጨዋታዎች የሚከተለውን ይመስላል። 1ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ጥቅምት9 1:00 2ተኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ከ ጊዮርጊስ ጥቅምት16 1:00 3ተኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ከ ሰበታ ጥቅምት 21 1:00 4ተኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታዲቻ ህዳር 14 1:00 5ተኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ከ ጅማ አባጅፋር ህዳር 21 1:00
8 569
36
30'የኢትዮጵያ ቡና 0~0 መከላከያ
8 826
3
🔵 15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ኮርና ለመከላከያ ኢትዮጵያ ቡና 0–0 መከላከያ
8 035
4
20'የኢትዮጵያ ቡና 0~0 መከላከያ
6 130
0
6 695
1
🇪🇹 ☕️ ኢትዮጵያ ቡና ከ መከላከያ 🛡 15ኛው #የአዲስ_አበባ_ከተማ_ዋንጫ በዛሬው እለት ምድብ ሀ በ 8:00 አዲስ አበባ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅማ አባጅፋር የሚያደርጉ ሲሆን ። ☕️ በ 10:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ መከላከያ ቀጣይ ሁለተኛ ጨዋታ ይሆናል ። በመጀመርያው ጨዋታቸው መከላከያ አዲስ አበባ ከተማን 2–0 ያሸነፈ ሲሆን በተቃራኒው ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ በ ጅማ አባጅፋር 2–0 ተሸንፏል ። ዛሬ 10:00 ላይ #በአበበ_ቢቂላ_ስታድየም የሚገናኙ ይሆናል ። ☕️ ኢትዮጵያ ቡና በአብዛኛው ተስፋዎቹን የሚሞክርበትና ለ 2014 ዓ·ም ቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ ለመወዳደርያ መዘጋጃ ይሆነው ዘንድ የሚጠቀምበት ውድድር ሲሆን ዛሬ ከዋናው ቡድን ተጨዋቾች ያሰልፋል ተብሎ ይጠበቃል ። 👉የዛሬውን ጨዋታ በተመለከተ መረጃዎችን ለማግኘት በ Facebook እና በቴሌግራም ገፃችን ይከታተሉ።
Show more ...
6 201
3
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ ⚽️የጨዋታ ቀን⚽️ 🏆የ2014 የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ 📅ቅዳሜ መስከረም 15 🇪🇹☕️ ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ጅማ አባጅፋር🔴⚪️ ⏰10:00 🏟አበበ ቢቂላ 💪ድልልል ያለ ድል የሀገሩን ስያሜ ከፊት ላስቀደመው🇪🇹☕️ ጨዋታውን በቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት በ ቻናላችን ይጠብቁ✔️ @Ethiopia_Buna @Ethiopia_buna
8 060
9
🔰የ2020/2021 የካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታ ⏰45 🇪🇹ኢትዮጲያ ቡና 0~1 ኡራ ስፓርት ክለብ 🇺🇬 🏟ባህር ዳር ስታድየም @ethiopia_buna
9 077
7
ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ 35' ኢትዮጵያ ቡና 🇪🇹 0-0 🇺🇬 ዩአርኤ [ድምር ውጤት፡ 1-2]
7 158
2
6 205
1
⚽️የጨዋታ ቀን⚽️ 🏆የ2020/2021 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዋንጫ 📅እሁድ መስከረም 9 🇪🇹ኢትዮጵያ ቡና 🆚 🇺🇬ኡራ ስፖርት ክለብ ⏰9:00 🏟ባህርዳር ስታዲየም 💪ድልልል ያለ ድል የሀገሩን ስያሜ ከፊት ያስቀደመው🇪🇹☕️ @ethiopia_buna @ethiopia_buna
6 168
0
👉 የኢትዮጵያ ቡና እና URA FC በሚያደርጉት የቅድመ ጨዋታ ስብሰባ (premach meeting) ተደርጓል። 👉 የኢትዮጵያ ቡና ቢጫውን ማሊያ በጥቁር ቁምጣ እንግዳው ቡድን ሰማያዊ ማሊያ እና ነጭ ቁምጣ የሚያደርግ ይሆናል 👉 ውድድሩ ከቀኑ 9:00 ሰዓት የሚጀምር ይሆናል። Telegram https://t.me/joinchat/RWmNpdWKSut8xZbA
Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page
Professional Sport club
5 125
2
#ሲቲ_ካፕ ከበርካታ ጊዜያት በኃላ ክለባችን #ኢትዮጵያቡናን በስታዲየም ተገኝተን ለመመልከት አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶናል። #የስታዲየም የመግቢያ ትኬቶች #በአሞሌ ከእሮብ ጀምሮ ይሸጣል። የስታዲየም የመግቢያ ዋጋውም የሚከተለው ነው 500 #ትሪቡን 300 #ጥላ_ፎቅ 200 #ከማን_አንሼ 100 #ሚስማር_ተራ
5 676
41
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹 አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል ። በሁለትም ምድብ ተከፍሎ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል በቤስት ዌስተርን ሆቴል ይፋ ሆኗል። አስራ አምስተኛ የውድድር ዓመቱን ያስቆጠረው የመዲናዋ ትልቁ ውድድር የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ስምንት ክለቦችን በማሳተፍ ከመስከረም 15-30 ድረስ የሚከናወን ይሆናል። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስ አገልግሎት ሰጪ አስተባባሪ ዣንጥረር አባይ የስፖርት ኮሚሽን ከሚሽነር አቶ በላይ ደጀን የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት ጋሽ አስራት ኃይሌ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመውበታል። በቤስት ዌስተርን ሆቴል በተከናወነው የምድብ ድልድል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በውድድሩ ላይ ካላቸው ከፍተኛ ተሳትፎ አንፃር በአንድ ምድባ እንዳይሆኑ በማድረግ የምድብ አባት እንዲሆኑ ተደርጎ የዕጣ ማውጣቱ ሥነ ስርዓት ተከናውኗል። በዚህም መሠረት ምድብ ሀ ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አበባ ከተማ መከላከያ ሙኑኪ ኤፍ ሲ(ደቡብ ሱዳን) ምድብ ለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህር ዳር ከተማ አደማ ከተማ ፋሲል ከነማ @ethiopia_buna @ethioia_buna
Show more ...
5 464
4
#ወደ_ባህር_ዳር👆✈️💪⚽️ እሁድ በአፍሪካ #ኮንፌዴሬሽን_ካፕ የመልስ ጨዋታቸውን በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ላይ የሚያከናውኑት #ቡናማዎቹ ነገ አርብ ወደ ባህር ዳር በመግባት አርብና ቅዳሜን ጨዋታቸውን በሚያከናውኑበት ስታዲየም የመጨረሻ ዝግጅታቸውን ለእሁዱ ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል።
5 277
4
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ ሚኪያስ መኮንን የእሁዱን ጨዋታ አይሰለፍም ባሳለፍነው እሁድ ወደ ዩጋንዳ አምርተው በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የቅድመ ማጣሪያ መርሐ-ግብር ዩ አር ኤ’ን ገጥመው 2-1 ተሸንፈው የተመለሱት ኢትዮጵያ ቡናዎች በጨዋታው ቋሚ ሆኖ ወደ ሜዳ የገባውን የመስመር አጥቂ ሚኪያስ መኮንንን በጉዳት ምክንያት ቀይረው ማሶጣታቸው ይታወሳል። እሁድ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረገውን የመልስ ጨዋታ ለማድረግ በነገው ዕለት ወደ ስፍራው የሚያመራው ቡድኑም ከጉዳቱ ሙሉ ለሙሉ ያላገገመውን ተጫዋች እንደማይጠቀምበት ተረጋግጧል። በሴንት ሜሪ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ በ38ኛው ደቂቃ ጉልበቱ ላይ ግጭት አጋጥሞት ተጎድቶ በአላዛር ሽመልስ ተቀይሮ ለመውጣት የተገደደው የመስመር አጥቂውም በአሁኑ ሰዓት በጥሩ ሁኔታ እያገገመ ቢሆንም ለእሁዱ ወሳኝ ጨዋታ ግን እንደማይደርስ ታውቋል። @ethiopia_buna @ethioia_bua
Show more ...
4 355
0
ቡና እና ሚስማር ተራ

IMG_2377.MP4

4 323
10

IMG_2376.MP4

4 477
26
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ ኢትዮጵያ ቡና ለአማካይ ተጫዋቹ የደሞዝ እርከን ማሻሻያ አደረገ ከመከላከያ በ2012 ኢትዮጵያ ቡናን በአነስተኛ የደሞዝ ለተቀላቀለው አማካይ የወርሀዊ ደሞዝ እርከኑ ላይ ማሻሻያ ተደርጎለታል። 🇪🇹☕️በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የእግርኳስ ህይወቱን መነሻ በማድረግ በመከላከያ ተስፋ ቡድን እና ዋናው ቡድን መጫወት የቻለው ዊልያም ሰለሞን በ2012 ኢትዮጵያ ቡናን ለሦስት ዓመት ለማገልገል ፊርማውን ማኖሩ ይታወቃል። 🇪🇹☕️በጊዜው ዊልያም ከቡናማዎቹ ጋር ሲፈራረም በአነስተኛ ወርሀዊ ደሞዝ የነበረ ሲሆን በሁለቱ አካላት አስቀድሞ በተደረገው ስምምነት መሠረት ዊልያም በየዓመቱ የሚሰጠው ወቅታዊ ብቃቱን ታሳቢ ባደረገ መልኩ የደሞዝ እና የጥቅማጥቅም ማሻሻያ እንደሚያደርግ ክለቡ ከተጫዋቹ ጋር ስምምነት መድረሱ ይታወቃል። 🇪🇹☕️በዚህም መሠረት ዊልያም ሰለሞን ኢትዮጵያ ቡናን ከተቀላቀለበት ጊዜ አንስቶ እያሳየው ባለው ጥሩ ግልግሎት መነሻነት መጠኑ በሁለቱ አካላት ባይገለፅም የቆይታ ዘመኑ ሳይነካ አሁን የሚከፈለው ወርሀዊ ደሞዝ በከፍተኛ ሁኔታ በማሻሻል በአንደኛ ደረጃ እርከን ላይ ተከፋይ ከሆኑ ተጫዋቾች እኩል እንዲያገኝ ተደርጓል። 🇪🇹☕️ዊልያም በካፍ ኮፌዴሬሽን ካፕ ከሜዳው ውጭ ከዩጋንዳው ዩአርኤ ጋር 2-1 በተረታበት ጨዋታ ላይ ለቡድኑ ለመልሱ ጨዋታ ተስፋን የሰነቀችውን ብቸኛ ጎል ማስቆጠሩ ይታወቃል። 🇪🇹☕️በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ይህ የተለመደ አሰራር ሲሆን ከዚህ ቀደም ከታችኛው ቡድን ላደጉ እና እንዲሁም ከሌላ ክለብ ላመጣቸው ተስፈኛ ተጫዋቾች ደሞዝ ማሻሻሉ ይታወቃል። @ethiopia_buna @ethiopia_buna
Show more ...
4 622
6
አዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ውድድር ዘንድሮ ይካሄዳል ቅድመ ውድድር, አአ ከተማ ዋንጫ, ዜና በየዓመቱ የሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር የጎረቤት ሀገር ተጋባዥ ክለቦችን በማካተት እንደሚደረግ ይጠበቃል። በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት በየዓመቱ የሚከናወነው የመዲናው የዋንጫ ውድድር ዘንድሮም በአይነቱ ለየት ባለ ሁኔታ እንደሚከናወን ታውቋል። ከመስከረም 15 እስከ 30 ድረስ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚደረግ የተገለፀው ውድድሩም በስምንት ክለቦች መካከል እንደሚከናወን ሰምተናል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፉ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ቡና፣ አዲስ አበባ ከተማ፣ መከላከያ፣ ወልቂጤ ከተማ፣ አዳማ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ በዚህ ውድድር ላይ እንዲካፈሉ የቀረበላቸውን ጥያቄ መቀበላቸው ሲታወቅ ሁለት ተጋባዥ ክለቦችንም ከጎረቤት ሀገር ኤርትራ እና ደቡብ ሱዳን ለማምጣት የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መኮኑን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። ሙኑኪ ኤፍ ሲ የተባለው የደቡብ ሱዳኑ ክለብ በውድድሩ መሳተፉን ማረጋገጫ እንደሰጠ ሲገለፅልን የኤርትራው ክለብ ግን ዛሬ አልያም ነገ የመጨረሻ ምላሹን እንደሚሰጥ ተረድተናል። በውድድሩ የሚሳተፉት ክለቦች ከነገ በስትያ ረፋድ 4 ሰዓት በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተገኝተው የደንብ ውይይት የሚያደርጉ ሲሆን በማግስቱ ዓርብ ደግሞ ቦሌ አካባቢ በሚገኘው ቤስት ዌስት ፕላስ ሆቴል ውድድሩን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ተመላክቷል።
Show more ...
4 948
1
ከኢትዮጲያ ቡና የተሰጠ መግለጫ ❗️ ከሠሞኑ በ ቢ ጂ አይ ኢትዮጵያ መኪናዎች ላይ የክለበችንን ማሊያ እና የቅዱስ ጊዮርጊስን ማሊያ የለበሱ ሁለት ሰዎች አደይ አበባ ሲለዋወጡ የሚያሳይ ፖስተር ተለጥፎ በከተማችን ሲዘዋወር እንደነበር ከተለያዩ ምንጮች ማረጋገጥ ችለናል፡፡ ይህንን ጉዳይ ክለባችን ከሰማበት ጊዜ አንስቶ የተለያዩ የማጣራት እንቅስቃሴዎችን ያደረገ ሲሆን ድርጊቱን ፈፅሟል ለተባለው ቢ ጂ አይ ኢትዮጵያ ስለሁኔታ ማብራሪያ እንዲሰጥ በደብዳቤ ተጠይቋል፡፡ ጎን ለጎንም ጉዳዩ በሀገሪቱ የንግድ ህግ በወንጀል የሚያስጠይቅ በመሆኑ ህጋዊ የሆነ መንገድን ተከትለን ወደ ፍርድ ቤት ለመውሰድ እየሠራን እንገኛለን፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በተመመሳሳይ የንግድ ዘርፍ የተሠማራ ድርጅት የአጋራችንን አርማ አውጥቶ ክለባችን የማያውቀውን ማሊያ ተጠቅሞ ማስታወቂያ መስራቱ አንድም ሆን ተብሎ አጋራችንን ለመጉዳት፣ሌላም የክለባችንን ስምና ዝና ለማጉደፍ የተሠራ ስራ እንደሆነ እንገነዘባለን፡፡ ድርጊቱን አጥብቀን የምንኮንነው እና እስከመጨረሻው በህግ የምንከታተለው እንደሆነ ለአጋራችንና ለመላው ደጋፊያችን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡ ሁኔታውንም ከአጋራችን ሀበሻ ቢራ አክሲዮን ማህበር ጋር እየተመካከርን በጋራ እየሠራን እንደሆነ ለማስገንዘብ እንወዳለን፡፡
Show more ...
5 252
4
#ቡናማዎቹ አዲስ አበባ #በሰላም ገብተዋል ከነገ ጀምሮ ሙሉ ትኩረታቸውን እና ዝግጅታቸውን ለመልሱ ጨዋታ በማድረግ የሚዘጋጁ ይሆናል ።
4 355
1
ኡራ ስፖርት 2~1 የኢትዮጵያ ቡና 55' ዊሊያም
4 956
0
84' ኡራ ስፖርት 2~1 የኢትዮጵያ ቡና 55' ዊሊያም የተጫዋች ለውጥ ስዩም ተስፋዬ ገብቷል ሀይሌ ወጥቷል
5 190
3
🛑የኮንፌዴሬሽን ካፕ የማጣሪያ ጨዋታ ⏰54 ዩ አር ኤ 2-0 ኢትዮጵያ ቡና ⚽️ ዊሊያም ⚽️ ሙኩዋላ 23' 37'
5 094
0
ጎልልልልልል ቡናናና ዊሊያም ወዘወዘውውውውውው
5 257
0
🛑የኮንፌዴሬሽን ካፕ የማጣሪያ ጨዋታ ⏰51 ዩ አር ኤ 2-0 ኢትዮጵያ ቡና ⚽️ ሙኩዋላ 23' 37'
5 362
1
ኦውውውው እንዳለለለለለ ለትንሽ
4 898
0
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል 45' ኡራ ስፖርት 2~0 የኢትዮጵያ ቡና
4 708
0
የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል 45' ኡራ ስፖርት 2~0 የኢትዮጵያ ቡና
4 122
0
#የተረጋገጠ_በዲሽ ዛሬ 10:00 ሰዓት ላይ #ኢትዮጵያ_ቡና የሚያደርገው ጨዋታ በዲሽ #ለመከታተል የሚከተሉትን መንገዶች በመከተል ኳሱን #በቀጥታ መከታተል ትችላላቹ #ትልቁ ሳህን (180cm) ሰዐን ያስፈልጋችኋል #Sanyuka_tv Satellite eutelsat 10°e ፍሪኪዌንሲ 3766 ሲምቢልሬት H ፖላሪቲ 12542 የዲሹ አቀማመጥም በፎቶው ላይ አለ
4 976
11
የ ቡናማዎቹን ጨዋታ በምን ይታያል ? በዛሬው ዕለት ጨዋታቸውን የሚያካሂዱት ቡናማዎቹ ጨዋታው በ ሀገሪቱ የ ቴሌቪዥን ጣቢያ # SanyukaTv # ብቻ እንደሚተላለፍ ተጠቁሟል ። በዚህም መሰረት ጨዋታውን እንድትከታተሉ ይረዳዎት ዘንድ በርካታ የ ሀገሪቱ የ ቴሌቪዥን ጣቢያዎችን የ ያዘውን "Afromobileug" ከ ፕለይ ስቶር በ ማውረድ መከታተል ይችላሉ ። * ሌሎች የ መከታተያ አማራጮች ካሉ እየተከታተልን የምናሳውቅዎ ይሆናል ። መልካም ዕድል ለህዝባዊው ክለባችን ኢትዮጵያ ቡናችን!! @EthiopianCoffeesportclup
4 365
2
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ ⚽️የጨዋታ ቀን⚽️ 🏆የ2020/2021 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዋንጫ 📅እሁድ መስከረም 2 🇺🇬ዩአርኤ ስፖርት ክለብ 🆚 ኢትዮጵያ ቡና 🇪🇹☕️ ⏰10:00 🏟st.marry stadium 💪ድልልል ያለ ድል የሀገሩን ስያሜ ከፊት ላስቀደመው🇪🇹☕️ @Ethiopia_Buna @Ethiopia_buna
4 389
1
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ ⚽️የጨዋታ ቀን⚽️ 🏆የ2020/2021 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዋንጫ 📅እሁድ መስከረም 2 🇺🇬ኡራ ስፖርት ክለብ 🆚 ኢትዮጵያ ቡና 🇪🇹☕️ ⏰10:00 🏟st.marry stadium 💪ድልልል ያለ ድል የሀገሩን ስያሜ ከፊት ያስቀደመው🇪🇹☕️ @Ethiopian_Buna @ehiopia_buna
46
0
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ 🌼🌼እንኳን ለ 2014 በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼 🌻ለመላው የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰቦች አመቱ የድል የሰላም የፍቅርና የስኬት ይሆንላችሁ ዘንድ በኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ ስም ከልብ እንመኛለን🌻 🌼መልካም አዲስ አመት🌼 @ethiopia_buna @ethiopia_buna
4 464
2
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ 🇪🇹☕️🛫ቡናማዎቹ ወደ ዩጋንዳ ጉዞ ጀምረዋል ከ2004 በኋላ ዳግም ወደ አፍሪካ ምድረክ ብቅ ያሉት ኢትዮጵያ ቡናዎች ከደቂቃ በፊት በሁለተኛ ምዕራፍ ወደ ዩጋንዳ ጉዞ ሲጀምሩ ጨዋታውን በግብ ጠባቂ አሰልጣኝ እየተመሩ ያደርጋሉ። 🇪🇹☕️ቡናማዎቹ የፊታችን እሁድ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታቸውን ከዩጋንዳው ዩ አር ኤን የሚያደርጉ ሲሆን በትናትናው ዕለት የቡድኑ ሥራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ አቅንተው ነበር። #ዛሬ ደግሞ ሁለተኛ ምዕራፍ ተጓዥ የቡድኑ አባላት እና ደጋፊዎችን ጨምሮ በጥቅሉ ሠላሳ ስድስት የሚሆኑ ከደቂቃዎች በፊት ወደ ዩጋንዳ ጉዞ ጀምረዋል። ⏱🛫ከሁለት ሰዓት የአየር በረራ በኃላ ኢንቴቤ አየር ማረፊያ የሚደርሱት ቡናዎች በማስከተል የ25 ኪሎ ሜትር የመኪና ጉዞ ካደረጉ በኃላ ካምፓላ በመድረስ በተያዘላቸው ሆቴል የሚያርፉ ይሆናል። 🇪🇹☕️ከቡድኑ ጋር አብሮ እንደሚጓዝ ስሙ ተገልፆ የነበረው አዲስ ፈራሚው ነስረዲን ኃይሉ ከጉዳቱ ሙሉ ለሙሉ ባለማገገሙ የማይጓዝ መሆኑ ሲታወቅ በምትኩ ናትናኤል በርሄ አሁን ወደ ስፍራው ካቀኑት አባላት ውስጥ ተካቷል። 🇪🇹☕️አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከላይሰንስ ጋር ተያይዞ ቡድናቸውን በቴክኒክ ቦታ ላይ የማይመሩ በመሆናቸው በምትኩ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ የሆኑትን አሰልጣኝ ሀብተወልድን ለማድረግ ከካፍ ጋር ንግግር ተጀምሮ የነበረ ቢሆንም በካፍ ዘንድ ተቀባይነት አላገኘም። ይህን ተከትሎ የግብጠባቂ አሰልጣኙ ፀጋዘአብ አስገዶም ቡድኑን እንዲመራ ካፍ እውቅና በመስጠቱ የደርሶ መልስ ጨዋታውን በፀጋዘዓብ የሚከወን ይሆናል። 🇪🇹☕️ሦስተኛው ምዕራፍ ተጓዥች በደጋፊ ማህበሩ አቶ ክፍሌ አማረ እየተመሩ አስራ አምስት የሚጠጉ ደጋፊዎች ነገ ረፋድ ላይ ወደ ስፍራው የሚያቀኑ ሲሆን ቁጥራቸው የማይታወቅ ከኬንያ ከደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያ ቡና የልብ ደጋፊዎች ካሉበት ሀገር ወደ ዩጋንዳ እንደሚመጡ ሰምተናል። 🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የመጀመርያ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ በሴይንት ሜሪ ስታዲየም (ሰው ሰራሽ ሜዳ) 10:00 ላይ የሚያደርጉ ይሆናል። ጨዋታውንም የሚመሩት አራቱም ዳኞች ከታንዛኒያ ሲሆን የጨዋታው ኮሚሽነር ሩዋንዳ መሆናቸው ታውቋል። @ethiopia_buna @ethiopia_buna
Show more ...
3 722
2
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ #የደጋፊ ማህበሩ ስራ አስኪያጅ መልቀቅያውን_አስገባ ☕️ #ለኢትዮጵያ_ቡና የደጋፊዎች ማህበር ዛሬ የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገብቻለሁ ምክንያቴም #በ2014 #ለኢዲዋይ_የእግር_ኳስ ማዕከል ጊዜ ለመስጠት ነው። 5 ቦታዎች ላይ ለማሰልጠን እቅድ ይዣለው። 👉 ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ውስጥ የቴክኒክ ዳይሬክተር ቦታ ላይ ክፍት ነው ፕሮፖዛል ያስገባሁት እዚህ ቦታ ላይ ነበር። አሁን ደግሞ ክለቦች ከ2014 ጀምሮ ከ23 አመት በታች ለመያዝ በሊግ ካምፖኒው ወስነዋል። ሁለቱም ቦታዎች ላይ መስራት እፈልጋለሁ እድሉን ክለቡ የሚሰጠኝ ከሆነ ወይም ለመወዳደር ዝግጁ ነኝ በማስታወቂያ ለመቅጠር ካሰበ ክለቡ። 10-20 አመት የእግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ ማሰልጠን ነው የእኔ እቅዴ። © #እድሉ_ደረጄ @ethiopia_buna @ethiopia_buna
Show more ...
3 373
1
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ ‍ ✈️ ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ ምሽት ይጓዛል #ካሳዬ_አራጌ በሌላ አሰልጣኝ ተተካ ☕️ ኢትዮጵያ ቡና ከነገ በስቲያ እሁድ ከዑጋንዳው #ዩአርኤ ጋር ለሚያደርገው ጉዞ ዛሬ ምሽት አራት ሠዓት ላይ ወደ #ካምፓላ ይጓዛል፡፡ ቡድኑ ዛሬ ምሽት 20 ተጨዋቾችንና አምስት የልዑካን ቡድን አባላትን በመያዝ የሚጓዝ ሲሆን በካምፓላ የሆቴልና መሰል አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን ለቡድኑ ለማሞላት ደግሞ የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ #ገዛኸኝ_ወልዴ ረቡዕ ዕለት መጓዛቸው ታውቋል፡፡ ☕️ ኢትዮጵያ ቡና እሁድ ከቀኑ በ10 ሠዓት ከዑጋንዳው ዩአርኤ ቡድን ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ላይ ዋና አሰልጣኙ ካሳዬ አራጌ በግብ ጠባቂ አሰልጣኝ #ፀጋዝአብ_አስገዶም መተካቱ ታውቋል፡፡ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ #የአፍሪካ_እግር_ኳስ_ኮንፌዴሬሽን_ካፍ ያስቀመጠውን የአሰልጣኝነት ደረጃ መስፈርት ባለማሞላቱ ቅያሪ መደረጉም ተገልፆል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና ለእሁዱ ጨዋታ ፀጋዘአብ አስገዶም የካሳዬ አራጌን ቦታን ተክቶ መስራት እንደሚችል ካፍ ማረጋገጫ በመስጠቱ ሌላ አሰልጣኝ ሳያመጣ ቀርቷል፡፡ 👉 አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ለእሁዱ ጨዋታ ዛሬ ከቡድኑ ጋር አብሮ የሚጓዝ ሲሆን ነገር ግን በጨዋታው ወቅት በዋና አሰልጣኝነት የማይመዘገብና ቡድኑን #በቴክኒካል_ኤርያ ላይ ሆኖ መምራት የማይችል ይሆናል ማለት ነው፡፡ 👉 በተያያዘ ዜና በእሁዱ ጨዋታ ላይ በመገኘት ቡድናቸውን ለመደገፍ ዛሬ ረፋድ ላይ በማህበሩ ምክትል ፕሬዝደንት የተመራ አንድ ቡድን ወደ ካምፓላ ተጉዟል፡፡ ዛሬ ምሽትና ነገ ረፋድ ላይ እንዲሁ ሌሎች የክለቡ ደጋፊዎች ወደ ዑጋንዳ እንደሚጓዙ ማህበሩ ክፍሌ አማረ አስታውቋል፡፡ 🗣 በአጠቃላይም በማህበሩ በኩል 35 ደጋፊዎች ወደ ስፍራው ለማቅናት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ማጠናቀቃቸውን ነገ ማለዳ የሚጓዙት የማህበሩ ፕሬዝደንት አቶ #ክፍሌ_አማረ ገልፀውልናል፡፡ © [ጎል ስፖርት] @Ethiopia_buna @ethiopia_buna
Show more ...
3 592
1
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ ‍ ✈️ ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ ምሽት ይጓዛል #ካሳዬ_አራጌ በሌላ አሰልጣኝ ተተካ ☕️ ኢትዮጵያ ቡና ከነገ በስቲያ እሁድ ከዑጋንዳው #ዩአርኤ ጋር ለሚያደርገው ጉዞ ዛሬ ምሽት አራት ሠዓት ላይ ወደ #ካምፓላ ይጓዛል፡፡ ቡድኑ ዛሬ ምሽት 20 ተጨዋቾችንና አምስት የልዑካን ቡድን አባላትን በመያዝ የሚጓዝ ሲሆን በካምፓላ የሆቴልና መሰል አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን ለቡድኑ ለማሞላት ደግሞ የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ #ገዛኸኝ_ወልዴ ረቡዕ ዕለት መጓዛቸው ታውቋል፡፡ ☕️ ኢትዮጵያ ቡና እሁድ ከቀኑ በ10 ሠዓት ከዑጋንዳው ዩአርኤ ቡድን ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ላይ ዋና አሰልጣኙ ካሳዬ አራጌ በግብ ጠባቂ አሰልጣኝ #ፀጋዝአብ_አስገዶም መተካቱ ታውቋል፡፡ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ #የአፍሪካ_እግር_ኳስ_ኮንፌዴሬሽን_ካፍ ያስቀመጠውን የአሰልጣኝነት ደረጃ መስፈርት ባለማሞላቱ ቅያሪ መደረጉም ተገልፆል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና ለእሁዱ ጨዋታ ፀጋዘአብ አስገዶም የካሳዬ አራጌን ቦታን ተክቶ መስራት እንደሚችል ካፍ ማረጋገጫ በመስጠቱ ሌላ አሰልጣኝ ሳያመጣ ቀርቷል፡፡ 👉 አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ለእሁዱ ጨዋታ ዛሬ ከቡድኑ ጋር አብሮ የሚጓዝ ሲሆን ነገር ግን በጨዋታው ወቅት በዋና አሰልጣኝነት የማይመዘገብና ቡድኑን #በቴክኒካል_ኤርያ ላይ ሆኖ መምራት የማይችል ይሆናል ማለት ነው፡፡ 👉 በተያያዘ ዜና በእሁዱ ጨዋታ ላይ በመገኘት ቡድናቸውን ለመደገፍ ዛሬ ረፋድ ላይ በማህበሩ ምክትል ፕሬዝደንት የተመራ አንድ ቡድን ወደ ካምፓላ ተጉዟል፡፡ ዛሬ ምሽትና ነገ ረፋድ ላይ እንዲሁ ሌሎች የክለቡ ደጋፊዎች ወደ ዑጋንዳ እንደሚጓዙ ማህበሩ ክፍሌ አማረ አስታውቋል፡፡ 🗣 በአጠቃላይም በማህበሩ በኩል 35 ደጋፊዎች ወደ ስፍራው ለማቅናት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ማጠናቀቃቸውን ነገ ማለዳ የሚጓዙት የማህበሩ ፕሬዝደንት አቶ #ክፍሌ_አማረ ገልፀውልናል፡፡ © [ጎል ስፖርት] @Ethiopia_buna @ethiopia_buna
Show more ...
attach 📎
1
0
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ ቡናማዎቹ ጋር ነገ ወደ ዩጋንዳ የሚያቀኑ 20 ተጫዋቾች ተለይተው ታውቀዋል 🇪🇹 በካፍ ኮፌዴሬሽን ካፕ #ኢትዮጵያን የሚወክሉት ቡናማዎቹ ቅድመ ዝግጅታቸውን በማጠናቀቅ ነገ ወደ ስፍራው ያቀናሉ። ☕️ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከዩጋንዳው #ዩአርኤ ጋር የተደለደሉት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ለስድስት ሳምንታት #በቢሸፍቱ_ከተማ ሲዘጋጁ ቆይተዋል። የፊታችን እሁድ ከሜዳቸው ውጭ የመጀመርያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ኢትዮጵያ ቡናዎች ነገ አመሻሽ ላይ ወደ ስፍራ ሲያቀኑ ከቡድኑ የሚጓዙት 20 ተጫዋቾች ተለይተው ታውቀዋል። #ግብ_ጠባቂ በረከት አማረ ፣ አቤል ማሞ #ተከላካይ ሥዩም ተስፋዬ ፣ ወንድሜነት ደረጄ ፣ አበበ ጥላሁን ፣ ቴዎድሮስ በቀለ ፣ አሥራት ቱንጆ ፣ ኃይሌገብረ ትንሳኤ ፣ ነስረዲን ኃይሉ #አማካይ ታፈሰ ሰለሞን ፣ አማኑኤል ዮሐንስ ፣ ዊልያም ሰለሞን ፣ ሬድዋን ናስር ፣ ሮቤል ተክለሚካኤል ፣ አቤል እንዳለ #አጥቂ ያብቃል ፈረጃ ፣ አላዛር ሽመልስ ፣ እንዳለ ደባልቄ ፣ አቡበከር ናስር ፣ ሚኪያስ መኮንን 👉 ከነገ ጉዞ ከሚያደርገው የልዑክ ቡድን አስቀድሞ አንዳንድ ጉዳዮችን አስቀድሞ ለመጨረስ የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ #ገዛህኝ_ወልዴ አሁን ወደ ዩጋንዳ እያቀኑ መሆናቸውን አረጋግጠናል። @ethiopia_buna @ethiopia_buna
Show more ...
4 030
3
የምስራቅ እና መካከለኛ አፍሪካ የሴት ክለቦች ሻምፒዮና የፍፃሜ ጨዋታ። ዛሬ 10:00 በናያዬ ስታዲየም 🇪🇹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቪሂጋ ክዊንስ🇰🇪 መልካም እድል ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 🇪🇹
3 861
0
🌍 የአፍሪካ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ተጠናቀቀ ⏰ 🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-0 ዚምባብዌ 🇿🇼 አስቻለው ታመነ ⚽️ 🏟 ባህር ዳር ስታዲየም SHARE" @MULESPORT
4 823
6
ጎልልልልልልልልልልል!!!!!!!!!!!!!!! አስቻለው ታመነ ከፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል...
4 542
1
የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ⏰ 80' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዚምባብዌ 🇿🇼
4 157
1
ቅያሪ ጌታነህ ከበደ ወጥቶ አቤል ያለው ሲገባ መሱድ መሀመድ ወጥቶ አማኑኤል ዮሃንስ ገብቷል አስራት ቱንጆ ወጥቶ ሱሌማን ሀሚድ ገብቷል
3 835
0
🌍 የአፍሪካ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 63' ⏰ 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዚምባብዌ 🇿🇼 🏟 ባህር ዳር ስታዲየም መልካም እድል ለብሔራዊ ቡድናችን🇪🇹
3 630
0
የመጀመርያው አጋማሽ ያለ ጎል ተጠናቋል
3 441
0
45+2 ኢትዮጵያ 0-0 ዚምቧቡዌ
3 358
0
የዓለም ዋንጫ ማጣርያ 43' ኢትዮጵያ 🇪🇹 0-0 🇿🇼 ዚምባብዌ
3 478
0
የተጫዋች ቅያር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኩል ሸመልስ በቀለ ወጣ ታፈሰ ሰለሞን ገባ
3 419
0
ለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ⏰ጨዋታው ተጀምሯል 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ዚምባብዌ 🇿🇼 🇪🇹መልካም ዕድል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን🇪🇹
3 584
1
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ወደ ሜዳ ገብተው በማሟሟቅ ላይ ይገኛሉ።🇪🇹
3 508
1
ዋልያውን የሚገጥመው የዚምባቡዌ አሰላለፍ ታውቋል ! አሠልጣኝ ዝድራቭኮ ሎጋሩሲች በጨዋታው የሚጠቀሙት የመጀመሪያ አሰላለፍ የሚከተለው ነው። 23 ታልበርት ሹምባ 6 አሌስ ሙዲሙ 14 ኦኒስሞር ባሴራ 2 ታኩድዝዋ ቺምዌሜ 5 ዲቫይን ሉንጋ 8 ማርሻል ሙኔትሲ 13 ታባኒ ካሙስኮ 7 ቴሬንስ ደቩካማንጃ 12 ፐርፌክት ቺኩዌንዴ 11 ካማ ቢልያት 17 ኖውሌጅ ሞሱና
3 359
0
የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል ! ከሰዓታት በኋላ ከዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚጫወተው የዋልያው የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። አሠልጣኙ በጨዋታው የሚጠቀሙትን የመጀመሪያ አሰላለፍም የሚከተለው ነው። ግብ ጠባቂ ፋሲል ገብረሚካኤል ተከላካዮች አሥራት ቱንጆ ያሬድ ባየህ አስቻለው ታመነ ረመዳን የሱፍ አማካዮች ይሁን እንደሻው መስዑድ መሐመድ ሽመልስ በቀለ አጥቂዎች አቡበከር ናስር ጌታነህ ከበደ አማኑኤል ገብረሚካኤል
3 969
3
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ውጤቶች * ኢትዮጵያ ቡና 0-0 አርባምንጭ ከተማ *በመለያ ምት አርባምንጭ ከተማ 5-3 በማሸነፍ ለፍፃሜ ዋንጫ ማለፉን አረጋግጧል።
4 149
3
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ ኢትዮጵያ ቡና እና ሀበሻ ቢራ ውላቸውን አድሰዋል ከ2004 ጀምሮ የዘለቀው የቡና እና የሀበሻ ጥምረት ለቀጣይ አምስት ዓመታት እንደሚቀጥል ታውቋል። ዛሬ ረፋድ በቤስት ዌስተርን ሆቴል በተፈረመው የስፖንሰርሺፕ ውል የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ እንዲሁም የሀበሻ ቢራ አ.ማ የማርኬቲንግ እና የሽያጭ ክፍል ኃላፊዎች የሆኑት ወይዘሮ አፍል አምበርብር እና አቶ ክንፈሚካኤል ፀጋዬ ተገኝተዋል። ባለ ስምንት አንቀፅ የሆነው ውልም ሀበሻ ቢራ ምርቶቹን ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና በኩል ለማስተዋወቅ በተለያዩ መልኮች የሚከፍላቸውን ክፍያዎች ያስቀምጣል። በዋነኝነት ሀበሻ በመጀመሪያዎቹ ሁለት የውል ዓመታት በዓመት የ18 ሚሊየን ብር ክፍያ ሲፈፅም በቀሪዎቹ ሦስት ዓመታት በሚኖረው የገበያ እና የኢኮኖሚ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ በየዓመቱ ከ5℅ ያላነሰ ጭማሪ እንደሚያደርግ ተጠቁሟል። ከዋናው ዓመታዊ ክፍያ በተጨማሪነት ለሁሉም የፆታ እና የዕድሜ ዕርከን ቡድኖች ለሚሆን ትጥቅ እና ሪፐሊካ ማሊያ 4.5 ሚሊዮን ፣ ለኢትዮጵያ ቡና ዓመታዊ ቤተሰብ ሩጫ 3.75 ሚሊየን ፣ ሁለቱ አካላት በጋራ ለሚያዘጋጇቸው አራት ሌሎች ዝግጅቶች 2 ሚሊየን ፣ ዋናው ቡድን የሊግ ቻምፒዮን ከሆነ 2.7 ሚሊየን ሁለተኛ ከወጣ ደግሞ 900 ሺህ ፣ ዋናው ቡድን በሊጉ በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ለተጫዋቾች ማበረታቻ በየጨዋታው ከ6000-8000 እንዲሁም ለክለቡ ተጫዋቾች ማጓጓዣ የሚሆን አውቶብስ ግዢ የ 12.5 ሚሊየን ብር ክፍያዎች ከሀበሻ ቢራ አ.ማ ይጠበቃል። በሀበሻ ቢራ ተወካዮች በኩል እንደተነገረው ድርጅቱ ባሳለፍነው ዓመት ውድድር ላይ ከስምምነቱ ያገኘውን ተጨባጭ ጥቅም በጥናት ባያረጋግጥም በተለይም የማልት ምርቶቹን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በመስራቱ የማስተዋወቅ ዕድሉ እንደሰፋ ዕምነታቸውን ገልፀዋል። በዚህም በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ፣ በኮቪድ 19 ወረርሺኝ እና ሌሎች ውጪያዊ ጉዳዮች ምክንያት የሽያጭ መጠን ቀንሶባቸው አንዳንድ ፕሮጀክቶችን ለማቆም ቢገደዱም ከኢትዮጵያ ቡና ጋር መስራት ለመቀጠል ግን መወሰናቸውን ከጋዜጠኞች በኩል ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች በመነሳት አብራርተዋል። አቶ ገዛኸኝ ወልዴ በበኩላቸው አክሲዮን ማህበሩ ለክለቦች ማልያዎችን ለማሰራት ምርጫ ቢያቀርብም ክለባቸው የስፖንሰሮቹን ፍላጎት ባሟላ መልኩ በራሱ ለማሰራት መወሰኑን አንስተዋል። ከዚህ ውጪ ክለባቸው የፋይናንስ አቅሙን ለማጎልበት ሌሎች ተጨማሪ ስፖንሰርሺፕ ንግግሮችን ያደረገ እንደሆነ ጠቁመው አምና በኮቪድ ሳቢያ ያልተካሄደው የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰብ ሩጫ ውድድር ጥቅምት መጨረሻ ላይ እንዲደረግ እንቅስቃሴ መጀመራቸውን አንስተዋል። @ethiopia_buna @ethiopia_buna
Show more ...
4 410
1
🌍 የአፍሪካ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 41' ⏰ 🇬🇭 ጋና 1-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹 ዋካሶ 36'⚽ መልካም እድል ለብሔራዊ ቡድናችን🇪🇹 SHARE" @Ethiopia_buna
4 044
2
🌍 የአፍሪካ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 15' ⏰ 🇬🇭 ጋና 0-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹 መልካም እድል ለብሔራዊ ቡድናችን🇪🇹 SHARE" @Ethiopia_buna
4 088
0
🌍 የአፍሪካ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ 6' ⏰ 🇬🇭 ጋና 0-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹 መልካም እድል ለብሔራዊ ቡድናችን🇪🇹 SHARE" @Ethiopia_buna
3 857
0
ጫዎታውን ለመከታተል https://www.facebook.com/606721589343692/posts/5188468734502265/
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
3 796
11
የጋና አቻውን የሚገጣመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጫወታ በፊት ስብሰባ አድርገዋል ! የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው እለት ከጋና ብሄራዊ ቡድን ጋር ከሚያደርጉት የአለም ዋንጫ ጨዋታ በፊቶ የቅድመ ጨዋታ ስብሰባ ያደረጉ ሲሆን በጫወታው ላይ በ 4-3-3 አሰላለፍ የመጀመሪያ 11 ቋሚ ተሰላፊዎች :- ገብ ጠባቂ ተክለማርያም ሻንቆ ተከላካዮች አስራት ቶንጆ ረመዳን የሱፍ አስቻለው ታመነ ያሬድ ባየህ አማካዮች ይሁን እንደሻው ሽመልስ በቀለ ታፈሰ ሰለሞን አጥቂዎች ጌታነህ ከበደ አቡበከር ናስር አማኑኤል ገ/ሚካኤል በመሆን የዛሬውን ጨዋታ የሚጀምሩ ይሆናል። @Ethiopia_buna
4 005
1
👕 ጋና 🇬🇭 🆚 🇪🇹 ኢትዮጵያ 🕖 ዛሬ አርብ ምሽት 04:00 🏟 በኬፕ ኮስት ስታድየም 👥 2,250 ደጋፊዎች ብቻ ስታድየም እንዲገቡ ተፈቅዷል 🥅 ጫወታውን ሞሮኳዊው ዳኛ ጄይድ ሬዱኣን ይመሩታል ጥቁር ክዋክብቶቹ 🇬🇭 🆚 🇪🇹 ዋልያዎቹ - ጋና እና ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት አምስት ግዜ የተገናኙ፣ ሲሆን ጋና 3 ስታሸንፍ ኢትዮጵያ አንድ አሸንፋ አንድ ግዜ ደግሞ አቻ ተለያይተዋል። - ለመጨረሻ ግዜ ከጋና ጋር የተገናኘነው ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በ2019 ሲሆን ጆርዳን አየው ከእረፍት በፊት ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች ጋናዎች ድል አድርገው ነበር 💚💛❤️ ይቅናሽ ሀገሬ 💚💛❤️
3 870
1
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ #ሀበሻ_ቢራ_ከኢትዮጵያ_ቡና_ጋር_አዲስ_የስፖንሰርሺፕ_ስምምነት_ሊያደርግ_ነው 🇪🇹☕️የኢትዮጵያ ቡና አጋር ሆኖ የዘለቀው ሀበሻ ቢራ ለተጨማሪ ዓመታት ከፍተኛ የሆነ የስፖንሰር ስምምነት በቅርቡ ሊፈፅም ነው። 🇪🇹☕️ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ወደ እግርኳሱ ብቅ ያለው ሀበሻ ቢራ ከ2004 ጀምሮ ኢትዮጵያ ቡናን በየዓመቱ በሚታደስ ስምምነት በተለያዩ መንገዶች ስፖንሰር በማድረግ መቆየቱ ይታወቃል። 🇪🇹☕️ባሳለፍነው ዓመት ለአንድ ዓመት ውሉን በማራዘም በነበረው ስምምነት በአጠቃላይ 28.25 ሚሊየን ብር በላይ ለኢትዮጵያ ቡና ስፖንሰር ማድረጉ ሲታወቅ ኢትዮጵያ ቡና ዘንድሮ በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ከአስር ዓመት በኋላ የአፍሪካ ውድድር ተሳታፊ መሆኑን ተከትሎም ከፍተኛ የሆነ ሽልማት ለተጫዋቾቹ ማበርከቱ ይታወሳል። 🇪🇹☕️አሁን ደግሞ በዓይነቱ ከፍ ያለ የተለያዩ ዝርዝር ስምምነቶች ያሉበት ለአምስት ዓመት የሚቆይ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት የፊታችን ቅዳሜ በአራት ሰዓት ቦሌ ኤድና ሞል አካባቢ በሚገኘው ቤስት ዌስተርን ሆቴል በሚሰጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ የሚደረግ ይሆናል። @ethiopia_buna @ethiopia_buna
Show more ...
4 103
3
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለ6ኛው ዙር የቡና ቤተሰብ የሩጫ ማሊያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page
4 203
9
#የኢትዮጵያ_ቡና_U17_ለግማሽ_ፍፃሜ_አለፈ የመላው ኢትዮጵያ የክልል ከተሞች እና ክለቦች ሻምፒዮና በባቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና U-17 ዛሬ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታውን ከአዲስ አበባ ከተማ U-17 ቡድን ጋር ባደረገው ጨዋታ መደበኛውን 90 ደቂቃ አንድ 1~1 የጨረሱ ሲሆን፤ ሁለቱን ቡድኖች ለመለየት በተደረገው የፍፁም ቅጣት ምት ክለባችን የኢትዮጵያ ቡና በአጠቃላይ ውጤት 4~3 በማሸነፍ ለግማሽ ፍፃሜ መድረሱን አረጋግጧል። እንኳን_ደስ_አለን ‼️ © Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page
4 788
1
#የኢትዮጵያ_ቡና U-17 🔵 እየተደረገ ያለው የመላው ኢትዮጵያ ክልሎች እና ክለቦች U-17 ሻምፒዮና ክለባችን የኢትዮጵያ ቡና ምድቡን ሁለተኛ በመሆን አጠናቋል። 🔵 በምድቡ የደቡብ ክልል በ7 ነጥብ በአንደኝነት ሲጨርስ የኢትዮጵያ ቡና በ4 ነጥብ እና 3 ንፁህ ጎሎች ሁለተኛ ሆኗል። 🔵 ክለባችን ለU-17 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምስት ተጫዋቾችን ማስመረጡ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ጨዋታ አቤል ፀጋዬን በማስመረጥ ቁጥሩን ወደ ስድስት ከፍ አድርጎታል።
6 280
2
ኢትዮጲያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ነገ ( 23 /12/13) እሁድ በአራት ሰዓት በደብረ ዘይት ቅዱስ ጊዮርጊስ አካዳሚ ሜዳ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ የአቋም መፈተሻ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋሉ። #ሁሌም_እንደምንለው_መልካም_ዕድል #የሀገሩን_ስም_ከፊት_ላስቀደመው_ኢትዮጵያ_ቡና © #ከቡና_ሠማይ_ሥር
6 724
3
🔵 የመላው🇪🇹 ኢትዮጵያ ክለቦችና ክልል ሻምፒዮና በባቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ውድድሩን እያደረገ የሚገኘው ክለባችን የኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ጨዋታው ባህር ዳር ከተማን 4~0 በሆነ ውጤት በመርታት ቅዱስ አማረ ሀትሪክ በመስራቱ የኳስ ሽልማት ሲያገኝ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋችም የአብስራ ተስፋዬን ማስመረጡ ይታወሳል። 🔵 ዛሬ ሁለተኛ ጨዋታውን ከደቡብ ክልል ጋር በማድረግ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይቷል በዚህም መሰረት በ4ነጥብ እና በ4 ንፁህ ግብ ምድቡን በበላይነት እየመራ ይገኛል። 🔵 የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምስት ተጫዋቾችን ማለትም፦ 👉 ሳሙኤል ተስፋዮ 👉 የአብስራ ተስፋዬ 👉 እዮሳፍንት ግርማ 👉 እዮኤል ፋሲካ እና 👉 ሐምዛ ሱልጣን ማስመረጥም ችሏል። 🔵 የምድቡን የመጨረሻ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ ከጠዋቱ 3:00 ከወልቂጤ ከተማ ጋር የሚያደርግ ይሆናል።
Show more ...
6 607
5
🇪🇹☕️ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ🇪🇹☕️ ነገ ሐሙስ 3:00 ሰዓት #የኢትዮጵያ_ቡና ከ17 አመት በታች ቡድን ከ ደቡብ ክልል ጋር ሁለተኛ ጨዋታቸውን የሚያከናውኑ ይሆናል በዚህም መሰረት #ዝዋይ እና #አካባቢው ላይ ያላቹ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች የወደፊት ታዳጊዎቻችንን አበረታቱዋቸው ። @ethiopia_buna @ethiopia_buna
6 363
8
ጨዋታው ተጠናቋል። 90'የኢትዮጵያ ቡና U-17 4~0 ባህር ዳር ከተማ U-17 14'24'40'ቅዱስ ጥሩነህ 84' አብርሐም ፍቅሩ
7 099
3
Privacy Policy