cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

النساء السلف الصالح ሰለፍያ ሴቶች🍁🍁🍁

✍️✍️✍️ 📡ሁሉንም ያማከለ ቢፈህሚ ሰለፍ ሙሀዶሯ :አጫጭር ሀድሶች ግጥሞች :እንድሁም ቁርአን ቲላዋ የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ joine & Share በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ ይሁነ

Show more
Advertising posts
4 438
Subscribers
-724 hours
+3287 days
+75630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «አግብተህ፣ ነፍስህን (ከዝሙት) መጠበቅህ፣ ሴቲቱንም እንዲሁ መጠበቅህ እና ዝርያዎችንም መተካትህ ትርፍ ዒባዳዎችን ለመፈፀም ለብቻህ ከመገለልህ የበለጠ ነው።» 📚 ۞ شـرح إغاثـة اللهفـان【25/6/1437 https://t.me/tdarna_islam
Show all...
👍 1
00:25
Video unavailableShow in Telegram
👆ጥንቃቄ ይደረግ ➖➖➖➖➖ ▪️በተለይ ወንዶች ሽፍን ስለምታዘወትሩ ማለቴ ነው ። አላህ ይጠብቀን። 👇 ለሌሎች ሼር አርጉላቸው ባረከሏሁ ፊኩም ━━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━ https://t.me/menhajselefiya12
Show all...
👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
ነገን ለአላህ ስጡ በቃ ........
Show all...
ቁርዓን ጀማሪ የሆናቹና የተጅዊድ ትምህርት መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ ተጅዊድ ለጀማሪዎች 👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0 t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0
Show all...
ጥያቄ 👇 1⃣✍ ረሱል ﷺ ዲን መመካከር ነው አሉ። ሰሀቦች ለማን በማለት ሲጠይቋቸው ለማን በማለት ነበር የመለሱት?? መልስ ስትመልሱ የሚያመጣላችሁን ንኩ
Show all...
ሀ// ለሙስሊሞች
ለ// ለሙስሊም መሪዎች
ሐ// ለመፀሀፉ
ሠ// ሁሉም መልስ ነው
00:24
Video unavailableShow in Telegram
ሴት ልጅ ባሏ ከሞተ ባሏን ማጠብ ትችላለችን?? መልስ አዎ ሚስት ባሏ  ከሞተ ማጠብ ትችላለች ባል ሚስቱ ከሞተች ማጠብ ይችላል ከዚህ ዉጭ ያለዉ ወንድ ከሞተ ወንዶች ያጥቡታል ሴት ከሞተች ሴት ያጥባታል
Show all...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም አንደበት ከምርጥ ሽቶ  ይበልጣል የንግግሩ  ጠረን እንደመልካም ሽቶ ያዉዳል። መልካም አንደበት ያለዉ ሰዉ በግድ ሳይሆን በንግግር ሰዉን ያሳምናል::   አላህ ከመልካሞቹ ያድርገን መልካሞቹንም ያብዛልን መልካም ቀን🌹🌹🌹🌹 https://t.me/menhaj_Asselefiy101A
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “በቂያማ ቀን አንድ ባሪያ ተራራ የሚያካክሉ መልካም ስራዎችን ይዞ ቢሄድም ሁሉንም ምላሱ አውድሟቸው ያገኛቸዋል!!” [አድዳኡ ወድደዋእ፡ 231]
Show all...
💯 1
ጥያቄ 👇 1⃣✍ ረሱል ﷺ ዲን መመካከር ነው አሉ። ሰሀቦች ለማን በማለት ሲጠይቋቸው ለማን በማለት ነበር የመለሱት?? መልስ ስትመልሱ የሚያመጣላችሁን ንኩ
Show all...
ሀ// ለሙስሊሞች
ለ// ለሙስሊም መሪዎች
ሐ// ለመፀሀፉ
ሠ// ሁሉም መልስ ነው