en
Feedback
ከቃሉ ማዕድ

ከቃሉ ማዕድ

Open in Telegram

☀️ ክርስቶስን መስለን በመኖር ፣ ላልተደረሱት የሕዝብ ክፍሎች በመፀለይ ፣ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ የሚፈልገውን እግዚአብሔርን የሙጥኝ የምንልበት ቻነል ነው። 1ጢሞ 2:1-4 ☀️ ደግሞም አብ የሰጠንን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በልተን ደግሞም ጠትተን ዕለት ዕለት ደግሞ 💥በሁለንተናችን የሚያሳድገንን የቃሉን🎯 ማዕድ የምንቆርስበት ትምህርታዊ እና መንፈሳዊ ቤት ነው። ዮሐ6:35

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
318
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+6330 days
Posts Archive
💥 ሰላም ቅዱሳን የ LIVE ፕሮግራማችን ተከታታዮች ፕሮግራሙን የተካፈላችሁ ሁሉ፦
ፊልጵስዩስ 4:19 19 አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።
💥ከአገልጋይ ምናሴ ይርጉ ጋር ድንቅ የትምህርት ጊዜ ነበረን። 👉 አመለጠኝ ላላችሁ ደግሞ Video📽️ Record የምንለቅላችሁ ይሆናል። ለጠለቀ ዕውቀት ደግሞ 📖 በጸሐፊው የታተሙ መጻሕፍትን፦ 1️⃣ ፖርኖርሽኝ (የፖርኖግራፊ መርዝ፣ መዘዝ እና መድኃኒት) 2️⃣ የኅሩያን ሕይወት (የወሲባዊ ቅድስና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርሖዎች እና አተገባበራቸው) 📩 መጻሕፍቱን ለማዘዝና ለመግዛት፦ • በቴሌግራም፦ @minassieyirgu • በስልክ ቁጥር፦ 0986552076 ለአጫጭር ጽሑፎች @puritymatters7 መጠቀም ትችላላችሁ።               📌መልካም አዳር🙏 #SEXUAL_PURITY_WEBINAR #GOOGLE 📍 #Day_2 ¶ Follow | Share @kekalu_maid

Google platform ላይ ነን! https://meet.google.com/mud-sjad-cfb

ተጀምሯል! #SHARE https://meet.google.com/mud-sjad-cfb

...5 minute ⏰ Left... 👉 https://meet.google.com/mud-sjad-cfb

ሰላም ቅዱሳን የምንገናኘው በዚህ ሊንክ ስለሆነ ራሳችሁን አዘጋጁ👇 https://meet.google.com/mud-sjad-cfb #SEXUAL_PURITY_WEBINAR #Day_2 #ከቃሉ_ማዕድ

〰〰〰〰〰〰ከ⃠ቃ⃠ሉ⃠ማ⃠ዕ⃠ድ⃠〰〰〰〰〰〰 🎙 SEXUAL PURITY LIVE SEMINAR 💻 ዕብራውያን 12:14-15 14 ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ፥ ያለ እርሱ ጌታን ሊ
〰〰〰〰〰〰ከ⃠ቃ⃠ሉ⃠ማ⃠ዕ⃠ድ⃠〰〰〰〰〰〰 🎙 SEXUAL PURITY LIVE SEMINAR 💻
ዕብራውያን 12:14-15 14 ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ፥ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና። 15 የእግዚአብሔር ጸጋ ለማንም እንዳይጎድለው፥ ብዙዎቹም የሚረክሱበት አንድ መራራ ሥር ወደ ላይ በቅሎ እንዳያስጨንቅ፥ ሴሰኛም የሚሆን እንዳይገኝ፥
🕯 ሰላም ለእናንተ ይሁን🙌 የዚህ ቻናል ተከታታዮች በድጋሚ ዕለተ ዓርብ በወሲባዊ ቅድስና ዙሪያ የቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት📻 ፕሮግራም ከአገልጋይ ምናሴ ይርጉ ጋር "ፖርኖግራፊ እና ማስተርቤሽን የወሲብ ፍላጎትን ለማርካት መልስ ሊሆን አይችልም "በሚል አርዕስት የምንማር ይሆናል። 📚 የስልጠና ጊዜ 📝 🗞 የፀሎት ጊዜ  🛐 ════════════════════════════ 🗒 እንዲዳሰስ የምትፈልጉት ጥቄዎች ካሉ👇 📌👉 @Minassieyirgu 👈
💥 በነፃነት መጠቀም ትችላላችሁ።
════════════════════════════ 📆 ዓርብ ነሀሴ 22 / 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ (ዛሬ) LIVE🎙PROGRAM👇Link🔗👇 https://meet.google.com/mud-sjad-cfb 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 #SEXUAL_PURITY_WEBINAR #GOOGLE 📍 #Day_2 ¶ Follow | Share @kekalu_maid

"ትቀደሱ ዘንድ ፈልጉ ...(ዕብ12፥14) ቅድስና እግዚአብሔርን የምናይበት መንፈሳዊ ዐይናችን ነው! 📖 በጸሐፊ 'ምናሴ ይርጉ' የታተሙ መጻሕፍት፦ 1️⃣ ፖርኖርሽኝ (የፖርኖግራፊ መርዝ፣ መዘዝ እና መድኃኒት) 2️⃣ የኅሩያን ሕይወት (የወሲባዊ ቅድስና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርሖዎች እና አተገባበራቸው) 📩 መጻሕፍቱን ለማዘዝና ለመግዛት፦ • በቴሌግራም፦ @minassieyirgu • በስልክ ቁጥር፦ 0986552076
እነዚህ መፅሐፎች ከሱስ ለመውጣት የሚያስፈልጉ አቅጣጫዎችን የሚጠቁሙ ናቸው ብሎም ስለ ወሲባዊ ቅድስና ጤናማ አስተሳሰብ ይኖረን ዘንድ ተጽፈዋል።
@Puritymatters7@Kekalu_Maid #ቅድስና_ለእግዚአብሔር ¶ Follow | #SHARE

ሮሜ 9:26-29 26 እናንተ ሕዝቤ አይደላችሁም፡ በተባለላቸውም ስፍራ፡ በዚያ የሕያው እግዚአብሔር ልጆች፡ ተብለው ይጠራሉ። 27-28 ኢሳይያስም፦ “የእስራኤል ልጆች ቁጥር ምንም እንደ ባሕር አሸዋ ቢሆን ቅሬታው ይድናል፤ ጌታ ነገሩን ፈጽሞና ቆርጦ በምድር ላይ ያደርገዋልና፡” ብሎ ስለ እስራኤል ይጮኻል። 29 ኢሳይያስም እንደዚሁ፦ “ጌታ ፀባዖት ዘር ባላስቀረልን እንደ ሰዶም በሆንን ገሞራንም በመሰልን ነበር፡” ብሎ አስቀድሞ ተናገረ። ይህንን ክፍል ሳነብ ሁልጊዜ አዲስ ነው ለኔ ወዳጆቼ.....ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቁጣ ነድዶባቸው ከጠፉት የሰዶም ሰዎች ልዩ ያደረገን ፍፁም የሆነው የእግዚአብሔር ምህረት🥺 ስለደገፈን እንጂ በዙሪያችን ካሉ የተለያየ ሀይማኖት ተከታዮች ልዩ የሚያደርን አንድ ነው እርሱም ከሞትን በኃላ የጌታን ምህረት እናየለን ብለን ተስፋ የምናደርግ ሰዎች ሳንሆን የእግዚአብሔርን ምህረት በሕይወት እያለን ለማየት የታደልን ሰዎች ነን።

SEXUAL PURITY WEBINAR-CLASS ONE(1) 👉 Part-2 🎙ከአገልጋይ ምናሴ ይርጉ ጋር #Live_record🎥 #Day_1 #ከቃሉ_ማዕድ

SEXUAL PURITY WEBINAR-CLASS ONE(1) 👉 Part-1 🎙ከአገልጋይ ምናሴ ይርጉ ጋር #Live_record🎥 #Day_1 #ከቃሉ_ማዕድ

ሰላም ቅዱሳን በተቻለ መጠን በተሻለ ጥራት ሰፋ ያለ ሰዓት ወስደን የምንማማር ይሆናል። ሁላችንም ማስታወሻ እየያዝን የምንማር ይሆናል። @Kekalu_Maid

ቲቶ 2:11-13 11 ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ 12-13 ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤

🔆ሰላም የዚህ ቻነል Program በ Connection ምክንያት ወደዚህ Link እንድንገባ እንገደዳለን! 👇👇👇👇👇👇👇👇 To join the meeting on Google Meet, click this link: https://meet.google.com/hrf-cbva-sqp Or open Meet and enter this code: hrf-cbva-sqp

To join the meeting on Google Meet, click this link: https://meet.google.com/hrf-cbva-sqp Or open Meet and enter this code: hrf-cbva-sqp

ይሰማል?

ሰላም ቅዱሳን የዛሬውን የ SEXUAL PYRITY WEBINAR በ Google Platform እናድርገው ወይንስ በዚሁ ቴሌግራም ቻነል ይሻለናል?
Anonymous voting

#SEXUAL_PURITY #DAY_1 ✨@Kekalu_Maid✨ ...ሀሉም ወጣት ይጠበቃል...
#SEXUAL_PURITY #DAY_1 ✨@Kekalu_Maid✨ ...ሀሉም ወጣት ይጠበቃል...