en
Feedback
ከቃሉ ማዕድ

ከቃሉ ማዕድ

Open in Telegram

☀️ ክርስቶስን መስለን በመኖር ፣ ላልተደረሱት የሕዝብ ክፍሎች በመፀለይ ፣ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ የሚፈልገውን እግዚአብሔርን የሙጥኝ የምንልበት ቻነል ነው። 1ጢሞ 2:1-4 ☀️ ደግሞም አብ የሰጠንን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በልተን ደግሞም ጠትተን ዕለት ዕለት ደግሞ 💥በሁለንተናችን የሚያሳድገንን የቃሉን🎯 ማዕድ የምንቆርስበት ትምህርታዊ እና መንፈሳዊ ቤት ነው። ዮሐ6:35

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
318
Subscribers
No data24 hours
+37 days
+6330 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+15
in 0 channels
August '26
+72
in 1 channels
Get PRO
July '26
+167
in 0 channels
Get PRO
June '260
in 0 channels
Get PRO
May '26
+76
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
10 September0
09 September0
08 September+3
07 September+1
06 September0
05 September0
04 September+2
03 September+1
02 September+5
01 September+3
Channel Posts
═════════════════════════════════ አጭር መረጃ... ✔️ በሰማይ ላይ "የመለከት ድምፅ📯" መሰማቱ ምንን ያመለክት ይሁን?🤔
ራእይ 1:4-8 4-5 ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ 6 መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን። 7 እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን። 8 “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ፡” ይላል።
👉              ከ2012 (እ.ኤ.አ.) ጀምሮ አልፎ አልፎ የመጡ ታሪካዊ ዘገባዎች እንደሚያሳዩት በሰማይ ላይ ያሉ እንግዳ የመለከት አይነት ሀያል ድምፆች በተለምዶው "የሰማይ መለከት" የሚባሉ ድምፆች በአለም ዙሪያ አልፎ አልፎ መሰማታቸው ተዘግቧል። የተሰሙበትም ቦታ የተወሰነ ጊዜ ወይም ነጠላ ቦታ አልነበረም እና ቢያንስ በ12 አገሮች ላይ ተመዝግበዋል—ዩናይትድ ስቴትስ፣ ካናዳ፣ ዩክሬን፣ ጀርመን፣ ማሌዥያ እና አውስትራሊያን ጨምሮ። ☑️ እነዚህም ድምፆች ባልተጠበቀ ሁኔታ ይከሰታሉ፣ ብዙ ጊዜ ከጥቂት ሴኮንዶች እስከ ሁለት ደቂቃዎች ብሎም ቀን እና በሌሊት ያህል ርዝማኔ ኖሯቸው በሁሉም ሰዓታት ሪፖርት ተደርገዋል። ☑️ በአብዛኛው በሸለቆዎች፣ በተራራማ አካባቢዎች በባሕር ዳርቻዎች ወይም በጸጥታ የሰፈነባቸው ከተሞች ላይ በይበልጥ ይሰማ እንደነበረ አውስተዋል። ☑️ የሳይንስ ሊቃውንትና የአኮስቲክ ባለሙያዎች እንደሚናገሩት የእነዚህ ድምፆች አብዛኞቹ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የወጡ ቪዲዮዎች ማጭበርበሮች፣ የድምጽ ማስተካከያዎች(audio edits) አሏቸው ወይም የተሳሳቱ ምድራዊ ድምፆች ናቸው። ነገር ግን፣ እውነተኛ ያልተገለጹ ዝቅተኛ ድግግሞሽ ድምፆች በአብዛኛው በአየር ወይም በመሬት ውስጥ ረጅም ርቀት ከሚጓዙ የተፈጥሮ ወይም የኢንዱስትሪ ክስተቶች ይመነጫሉ ብለው እርግጠኛ ባለመሆን ገልፀዋል። ✅ ይህን ይበሉ እንጂ ከ12 በላይ የሆኑ ሀገራትን ሊያናውጥ የሚችል ሰው ሰራሽ እንቅስቃሴ ቢሆን ሞገድ ቢሆን እንደ ቀንደ መለከት ከደቂቃ አልፎ ለሰዓታት አልፎም ለቀናት በሰማይ በአጋጣሚ ሊሰማ አይችልም። ግን ለአማኝ አንድ ነገርን ያመለክታል እርሱም ሰማያትና ምድር ያልፋሉ፣ ምድርም አርጅታለች። ሁሉ እንደ መጎናጸፊያ ሊጠቀለል የማያልፈው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ግን በክብር ሊመጣ ጊዜው የተጣደፈ መሆኑን አመልካች ነው።
ዕብራውያን 1:10-12 10 ደግሞ፦ “ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤ 11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ 12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም፥” ይላል።
═══════╰ከ╯╰ቃ╯╰ሉ╯▪╰ማ╯╰ዕ╯╰ድ╯═══════ ለዝርዝር መረጃ👉 https://youtu.be/hDnZNhU7l04?si=7jRSglI-D-7IHa6D #ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ሆይ_ቶሎ_ና ¶ Follow | Share @kekalu_maid

2
═════════════════════════════════ አጭር መረጃ... ✔️ በሰማይ ላይ "የመለከት ድምፅ📯" መሰማቱ ምንን ያመለክት ይሁን?🤔 ራእይ 1:4-8 4-5 ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ 6 መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን። 7 እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን። 8 “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ፡” ይላል። 👉 ከ2012 (እ.ኤ.አ.) ጀምሮ አልፎ አልፎ የመጡ ታሪካዊ ዘገባዎች እንደሚያሳዩት በሰማይ ላይ ያሉ እንግዳ የመለከት አይነት ሀያል ድምፆች በተለምዶው "የሰማይ መለከት" የሚባሉ ድምፆች በአለም ዙሪያ አልፎ አልፎ መሰማታቸው ተዘግቧል። የተሰሙበትም ቦታ የተወሰነ ጊዜ ወይም ነጠላ ቦታ አልነበረም እና ቢያንስ በ12 አገሮች ላይ ተመዝግበዋል—ዩናይትድ ስቴትስ፣ ካናዳ፣ ዩክሬን፣ ጀርመን፣ ማሌዥያ እና አውስትራሊያን ጨምሮ። ☑️ እነዚህም ድምፆች ባልተጠበቀ ሁኔታ ይከሰታሉ፣ ብዙ ጊዜ ከጥቂት ሴኮንዶች እስከ ሁለት ደቂቃዎች ብሎም ቀን እና በሌሊት ያህል ርዝማኔ ኖሯቸው በሁሉም ሰዓታት ሪፖርት ተደርገዋል። ☑️ በአብዛኛው በሸለቆዎች፣ በተራራማ አካባቢዎች በባሕር ዳርቻዎች ወይም በጸጥታ የሰፈነባቸው ከተሞች ላይ በይበልጥ ይሰማ እንደነበረ አውስተዋል። ☑️ የሳይንስ ሊቃውንትና የአኮስቲክ ባለሙያዎች እንደሚናገሩት የእነዚህ ድምፆች አብዛኞቹ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የወጡ ቪዲዮዎች ማጭበርበሮች፣ የድምጽ ማስተካከያዎች(audio edits) አሏቸው ወይም የተሳሳቱ ምድራዊ ድምፆች ናቸው። ነገር ግን፣ እውነተኛ ያልተገለጹ ዝቅተኛ ድግግሞሽ ድምፆች በአብዛኛው በአየር ወይም በመሬት ውስጥ ረጅም ርቀት ከሚጓዙ የተፈጥሮ ወይም የኢንዱስትሪ ክስተቶች ይመነጫሉ ብለው እርግጠኛ ባለመሆን ገልፀዋል። ✅ ይህን ይበሉ እንጂ ከ12 በላይ የሆኑ ሀገራትን ሊያናውጥ የሚችል ሰው ሰራሽ እንቅስቃሴ ቢሆን ሞገድ ቢሆን እንደ ቀንደ መለከት ከደቂቃ አልፎ ለሰዓታት አልፎም ለቀናት በሰማይ በአጋጣሚ ሊሰማ አይችልም። ግን ለአማኝ አንድ ነገርን ያመለክታል እርሱም ሰማያትና ምድር ያልፋሉ፣ ምድርም አርጅታለች። ሁሉ እንደ መጎናጸፊያ ሊጠቀለል የማያልፈው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ግን በክብር ሊመጣ ጊዜው የተጣደፈ መሆኑን አመልካች ነው። ዕብራውያን 1:10-12 10 ደግሞ፦ “ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤ 11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ 12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም፥” ይላል። ═══════╰ከ╯╰ቃ╯╰ሉ╯▪╰ማ╯╰ዕ╯╰ድ╯═══════ #ማራናታ ¶ Follow | Share @kekalu_maid
1
3
https://youtu.be/hDnZNhU7l04?si=7jRSglI-D-7IHa6D
114
4
🔅 አንድ ዜና ላስታውሳችሁና...የኤፍራጥስ ወንዝ ከመድረቁ በፊት እና ከደረቀ በኃላ ዓለም ያለችበት ሁናቴ ተመሳሳይ ነውን? 🌍 ➜ "የምጥ ጣር መጀመሪያ የተባለው ቃል በአግባቡ እየተፈፀመ ነው።" The End Is Near. Here .
114
5
ሰላም የዚህ ቻናል አባላት ከዚህ በኃላም አብልጠን ስለ ምፅዓት ማሰብ ያለብን ጊዜ ስለሆነ የተለያዩ የተቀነጨቡ ዜናዎችንም ጭምር ላጋራችሁ ወደድኩ። ይመቻችኃል?
103
6
Check out kia's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZSq8cmWQj/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
97
7
🚨 ከሰመመን ባሻገር... 💥 እንደምን አደራችሁ ወገኖቼ ዛሬ የማናወራውን ነገር በምሳሌ ልቀድሰው፦ በትምህርት ቤት ሕይወት ያለፈ አንድ ሰው ይህ ሲባል አዲስ አይሆንበትም ብዬ አስባለሁ። በፈተና ክፍል ውስጥ ሆናችሁ👇 Time is Up!⌛️ Check Your name ! ID ... ... ስንባል እውን የፈተናውን ወረቀት ለማስረከብ እንጣደፋለን እንጂ  ከ ሀ እስከ ፐ ለመስራት ዕቅድ እንይዛለን እንዴ?...🤔 📌 እንደው በእርግጥ አንይዝም። ብንይዝ እንኳ መነጠቃች የማይቀር ነው።💯 ሉቃስ 12:56 56 እናንት ግብዞች፥ የምድሩንና የሰማዩን ፊት ልትመረምሩ ታውቃላችሁ፥ ነገር ግን ይህን ዘመን የማትመረምሩ እንዴት ነው?” 🔆 ወዳጆቼ ነገር ግን በጥድፊያው ወቅት ከጌታ የማንቂያ ደወል ጋር ያልተጣጣመ የተገላቢጦሽ ሕይወትን የምንመራ ሰዎች ዛሬም እልፍ ነን። ይህንን ዘመን ብንመረምር የሚነግረን አንድ ነገር ብቻ ነው። እርሱም፦ ማቴዎስ 24:3-7 3 እርሱም በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እርሱ ቀርበው፦ “ንገረን፥ ይህ መቼ ይሆናል? የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክቱስ ምንድር ነው?” አሉት። 4 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ። 5 ብዙዎች፦ ‘እኔ ክርስቶስ ነኝ’ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ። 6 “ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው። 7 ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ 👉ክርስቶስ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው! 👉ንጥቀት እነሆ በቅርብ ይሆናል!⚠️🚨⚠️ 💥 ስለ ምፅዓት ማሰብ ከትምህርት ፣ ከስራ ፣ ከትዳር ጎን ለጎን የሚታሰብ ጉዳይ ሊሆን አይገባም። ሁሉንም ምድራዊ ነገሮች ንጥቀት አሁን ቢሆንስ🤔 ስንል ነቅተን አለመጠበቅ አደጋ☠️ ውስጥ ይከተናል። 🚩ከሽር-ጉድ ባሻገር የማንዘነጋው አንድ ጉዳይ አለን 👉 ጴንጤ ሆይ እንንቃ ኢየሱስ ይመጣል!!! ⚠️⚠️⚠️ ራእይ 22:20 20 ይህን የሚመሰክር፦ “አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ፡” ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና። ➜ከሰመመን ባሻገር እውን ስንነቃ ፤ ዓለም ያላት ተስፋ አንድ ነው። እርሱም መሲሑ በክብር የናዝሬቱ ኢየሱስ ይመጣል!!! አሜን!❤️‍🔥 #ማራናታ ¶ Follow | Share @kekalu_maid
695
8
" ለመፀለይ በብዙ ነገር ስለተጠመድን ፤ ሀይል ለማግኘትም በጣም የተጠመድን ነን።" 🎙አገልጋይ ቶሬይ 🪔 #ከቃሉ_ማዕድ ©#spiritbroods
" ለመፀለይ በብዙ ነገር ስለተጠመድን ፤ ሀይል ለማግኘትም በጣም የተጠመድን ነን።" 🎙አገልጋይ ቶሬይ 🪔 #ከቃሉ_ማዕድ ©#spiritbroods
143
9
sticker.webp
109
10
sticker.webp
1
11
@YtbAudioBot
110
12
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ኤርምያስ 29:11-13 11 ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም። 12 እናንተም ትጠሩኛላችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ። 13 እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ። 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✔️ መልካም የሚያስብልን ❣ ✔️ጸሎታችንን የሚሰማ 🛐 ✔️ስንፈልገው የሚገኝልን ሊቀ-ካህናት አለን። ዕብራውያን 4:15 15 ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። #ከቃሉ_ማዕድ ¶ Follow | Share @kekalu_maid
114
13
10 mins left................ ጓደኞቻችሁንም እያስታወሳችሁ ተዘጋጁ!!
129
14
📆 ዕሮብ 🚩 ነሐሴ 27 ⏰ ከምሽቱ 3:00 🌌 📍@Kekalu_Maid ⓵ የአፋርን ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር እንዲያጠራ🙏 ⓶ የአፋሮች ልብ.....እንዲከፈት እንፀልያለን።🙏 #Prayer_For
📆 ዕሮብ 🚩 ነሐሴ 27 ⏰ ከምሽቱ 3:00 🌌 📍@Kekalu_Maid ⓵ የአፋርን ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር እንዲያጠራ🙏 ⓶ የአፋሮች ልብ.....እንዲከፈት እንፀልያለን።🙏 #Prayer_For_Afar #ከቃሉ_ማዕድ ¶ Follow | Share @kekalu_maid
538
15
ከልብ ይነበብ !!!..... ☑️  ሰላም ቅዱሳን ወንጌል አማኞች የሆናችሁ ሁሉ 🙌 👉 ዛሬ ጥቂት ስለ አፋር የህዝብ ክፍል እንደ ዓይን እማኝ ላውጋችሁ 🤲 👉"የአፋር ህዝብ የካም (የኖህ ልጅ) ዘሮች እንደሆኑ ይናገራሉ። በምስራቅ አፍሪካ ጅቡቲ፣ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውስጥ ይገኛሉ። "ዳናኪል" የሚለው የዐረብኛ ቃል ለእነርሱ ጥሩ ስሜት የሚሰጥ ቃል ስላልሆነ አፋር መባልን ይመርጣሉ። የሰውን ጥንካሬ እና ጀግንነት በማጉላት ኩሩ ህዝብ ነው።ብሎም አንዱ ለአንዱ መልካም ማድረግን የሚያውቅ ሕዝብ ነው። " 👉 አብዛኛው አፋር በጎች፣ ፍየሎች፣ ከብቶች እና ግመሎቻቸውን እየጠበቁ ከቦታ ቦታ እየተዘዋወሩ የሚኖሩ ማህበረሰቦች ናቸው። የሰው ሀብት የሚለካው በመንጋው መጠን ነው። ነገር ግን ሁሉም አፋሮች እረኞች አይደሉም። በደናኪል ዲፕሬሽን ውስጥ የሚሰሩት ብዙዎቹ ጠንካራ የጨው ድንጋዮችን ይጭናሉ፣ ጥቅም ላይ ለመዋል  ዝግጁ የሆነ ጨው በድፍድፍ ብሎኮች ያቀርባሉ። ይህ የዕለት ተዕለት ህይወታቸው የሆኑ ሰዎች ቤተክርስትያን የመታደም ሆነ  የማየትም እድልን አያገኙም። 👉 የአፋር ሕዝብ በውስጡ ጎሳዎች እና የጎሳ መሪዎች ያሉት ሲሆን አብዛኛው አፋር ወንዶች በአለባበሳቸው ሽርጥ ታጥቀው የሚራመዱ ሲሆን በወገባቸውም አነስ ያለች ሰንጢ ወይንም መካከለኛ ጎራዴ በወገባቸው ይታጠቃሉ ፣ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ደግሞ ጠመንጃ ታጥቀው  ነው የሚንቀሳቀሱት። 📌 የወንጌል እንቅስቃሴ በአሁኑ ወቅት 1, የቤተክርስቲያንን እንቅስቃሴ በተመለከተ... 👉 አብዛኛው ክርስቲያን አፋር ውስጥ ቸርች ያለች እንደማይመስው በጣም እርግጠኛ ነኝ። ይሁን እንጂ ቤተክርስቲያናት አሉ። ይልቁንም አፋር የሆነ ግን ቤተክርስቲያን ውስጥ የለም! ብንል ብዙም ማጋነን አይሆንም። 📌             ይህ ሁሉ ሲሆን ግን የተልዕኮው እንቅፋት በመሆን የሚያገለግሉ የቤተክርስቲያን መሪዎች እና አባላት መኖራቸው እሙን ነው።⚠️ 👉 እንደዚህ አይነት የቤተክርስቲያን ፀር የሆኑ ሰዎችን ጌታ እንዲያጠራ እና በቤተክርስቲያን ውስጥ የአባላት ሳይሆን የደቀመዛሙርት ቁጥር እንዲጨምር ልንፀልይ ይገባል። 📌 በቤተክርስቲያን ደረጃ የሚደረጉት የወንጌልን ስርጭቶች በእርግጥ አንድ ለአንድ ቢሆንም የሚሰሩት ለአፋር መናገር ግን አይፈቀድም። ይህ የሚሆነው ግን Risk ለመቀነስ ሊሆን ይችላል። ይሁን እንጂ ሕዝቡ ወንጌልን መስማት እንዲችል መንገዱን የጠበቀ ሂደት ቢኖረን ግን በእነዚህ ሕዝቦች መካከል የክርስቶስ ኢየሱስ ስም የማይቀደስበት ምንም ምክንያት የለም!!! ይቀጥላል... #ከቃሉ_ማዕድ #ኢየሱስ_ለአፋር ¶ Follow | Share @kekalu_maid
158
16
ዛሬ ትንሽ ያስገረመኝን ምስል ላጋራችሁ 💥 ከላይ የምታዩት የሰንበት ተማሪዎችን ለማስተማር የተቀናበረ የመፅሐፍ ቅዱስ "Periodic Table" ነው። አይዞአችሁ Chemistry አይደለም።
ዛሬ ትንሽ ያስገረመኝን ምስል ላጋራችሁ 💥 ከላይ የምታዩት የሰንበት ተማሪዎችን ለማስተማር የተቀናበረ የመፅሐፍ ቅዱስ "Periodic Table" ነው። አይዞአችሁ Chemistry አይደለም።
146
17
🕯 " ክርስትናህ ዋጋ ካላስከፈለህ፥ አውጥተህ ጣለው። ውሸት ነውና❕" 💡 ኮናርድ ቤዌ #Quotes ¶ Follow | Share @kekalu_maid
🕯 " ክርስትናህ ዋጋ ካላስከፈለህ፥ አውጥተህ ጣለው። ውሸት ነውና❕" 💡 ኮናርድ ቤዌ #Quotes ¶ Follow | Share @kekalu_maid
196
18
SEXUAL PURITY WEBINAR-CLASS ONE(2) 🎙ከአገልጋይ ምናሴ ይርጉ ጋር #Live_screen_record🎥 #Day_1 ¶ Follow | Share @kekalu_maid
181
19
SEXUAL PURITY WEBINAR-CLASS ONE(2) 🎙ከአገልጋይ ምናሴ ይርጉ ጋር #Live_record🎥 #Day_1 ¶ Follow | Share @kekalu_maid
1
20
AXRecorder_20260828_02.mp4
183