الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Open in Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
2 225
Subscribers
+1424 hours
+747 days
+48430 days
Posts Archive
ማሻአሏህ 200 ገባ
በሉ
አድ👑
አድ 👑
አድ👑
ሊንኩን🍓
ሸር 🦋
ሸር🦋
ሸር🦋
አርጉ ቤተሰብ
የብርቱካን ልጫ አይሆንም ጭማቂ!
በሶሻል ሚድያ ባል አትፈልጊ፡
በበር እስኪመጣ በሶብር ጠብቂ፡
ዱዓ በማድረግ በሱጁድ ጠይቂ፡
በበር እስከሚመጣ በዱዓ ጠንክሪ፡
ለምኝው ጌታሺን ምንም ሳሰለች፡
ምላሺ ታገኛለሺ እስከዛ ታገሺ፡
በሶሻል ሚድያ ባል አትፈልጊ፤
منقول
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
﴿إِنَّمَا المُؤمِنونَ الَّذينَ إِذا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَت قُلوبُهُم وَإِذا تُلِيَت عَلَيهِم آياتُهُ زادَتهُم إيمانًا وَعَلى رَبِّهِم يَتَوَكَّلونَ﴾
"ሙእሚኖች እነዚያ አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚፈሩ፣ አንቀጾቹም በተነበቡባቸው ጊዜ እምነታቸውን የሚጨምሩላቸው፣ በጌታቸውም ላይ ብቻ የሚተማመኑ ናቸው
የእውነተኛ ሙእሚን 3 መገለጫዎች አሉት
1. *وَجِلَت قُلوبُهُم* - የአላህ ስም ሲነሳ ልባቸው በአላህ ፍርሃት ይንቀጠቀጣል፣ ይርዳል
2. *زادَتهُم إيمانًا
- ቁርአን ሲሰሙ እምነታቸው ይጨምራል፣ ይጠነክራል
3. *عَلى رَبِّهِم يَتَوَكَّلونَ- በሁሉም ጉዳይ በአላህ ላይ ብቻ ይተማመናሉ፣ ይደገፋሉ
ይህ አንቀፅ እውነተኛ እምነት ምን እንደሚመስል የሚያሳይ ወሳኝ እና አስፈላጊ ነው። ለልብ ማነቃቂያ በጣም ኃይለኛ አንቀፅ ነው።
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
አጭር ምክር
ከበሽታ ከአውሬ ከሰው እንደምንፈራው አሏህን ብንፈራ ኖሮ ቀልባችን ትረጋጋ
ነበር።https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
አሏሁ ተዓላ እድህ ይለናል በተከበረው ቁረአን
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
"አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶችህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ንገራቸው: ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ። ይህ እንዲታወቁና እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው። አላህም መሓሪ አዛኝ ነው።" [ሱረቱ አል-አሕዛብ 59]
*ዋናው ትምህርት:*
አላህ የሙስሊም ሴቶች ሲወጡ ጀልባቸውን/ረጅም ልብሳቸውን እንዲለብሱ አዟል። ምክንያቱም:
1. *እንዲታወቁ* - ሙስሊምና ንፁህ ሴቶች መሆናቸው ይታወቅ ዘንድ
2. *እንዳይደፈሩ* - ሰዎች እንዳያስቸግሯቸው፣ ክብራቸው እንዲጠበቅ
ይህ አንቀፅ የሂጃብ ግዴታነት ዋና መሰረት ከሆኑ አንቀጾች አንዱ ነው።
ቻናላችንን ተቀላቀሉ
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+3
ስጦታ እየወሰዳችሁ ሸርም አድርጉ
ቻናላችንን ተቀላቀሉ
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+9
ስጦታ እየወሰዳችሁ ሸርም አድርጉ
ቻናላችንን ተቀላቀሉ
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+9
ስጦታ እየወሰዳችሁ ሸርም አድርጉ
ቻናላችንን ተቀላቀሉ
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
