الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Open in Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
2 147
Subscribers
+124 hours
+1727 days
+40830 days
Posts Archive
Repost from N/a
📣አሸላሚ ቻሌንጅ ከ Quranic Verse የቁርአን ቻናል 🥇
🆕 አሰላሙ አላይኩም ዋራህማቱላሂ ዋባራካቱህ 👇
ውድድሩ የሚሆነው like ❤️🔥 ማስደረግ ነዉ የፈለጋቺሁትን የቁርአን አንቀፅ ከነ ተርጉም እና ስም በመላክ ይወዳድሩ
🌸እሱም የሚሆነው
🔥አንደኛ ለወጣ 500
🔥ሁለተኛ ለወጣ 300
❤️🔥ሶስተኛ ለወጣ 200
ብር ይሸለማሉ 🎁
💪 ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል 👇
https://t.me/Quranic_Verse1
ውድድሩ ጁምአ ማታ ያልቃል
1) اللَّهُمَّ لَكَ الْحَمْدُ أَنْتَ نُورُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ
2) اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّي
3) رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
4) اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
የለይሉ የመጨረሻው በጣም ምርጥ ሰአት ላይ ደርሰናል አልሀምዱ ሊላህ። ቆም በሉ እስኪ አገራችንን ሰላም አሏህ ያርገው በውጭም ያሉት እየተራረዱ በየጫካው ቀሩ ዱአ አድርጉ አገራችንን የሳኡድን ሸሪዓ አሏህ ይደላት የሙስሊም ግዛት መሪ ይስጠን። 🤲🤲
2 ረከዓ ስገዱና 15 ደቂቃ አሏህ ሆይ ..............💦ያረብ
አቡ ለሀብ የቁረይሽ ታላላቆች (ከበሬታ ያላቸው) ወገን የሆነ ሀሺሚይ ሆኖ ሳለ የሚነድድ እሳት ይገባል ።
ቢላል ደግሞ ኢትዮጵያዊ (ሀበሻ) ሆኖ ሳለ ነቢዩ ﷺ በጀነት ውስጥ የጫማውን ኮሽታ ሰምተውለታል። ስለዚህ በዘርህና በትውልድህ አትመካ፤ ዋናው ቁምነገር አላህን በመፍራት (በተቅዋ) ላይ ነውና!
ስለዚህ መለኪያው ዘር አይደለም ፣ ቀለም አይደለም ፣ ሀብት አይደለም።
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
በጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ላይ በመሳተፍ ብቻ፡
🥇 1ኛ: ሙሉ የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ: iPhone 13 Pro Max📱 🥉 3ኛ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻📖 መጽሐፉን በስልክዎ ያገኛሉ፤ ባሉበት ሆነው ይፈተናሉ! 🚀 ቦታ ሳይሞላ አሁኑኑ ይመዝገቡ: 👉 https://sulmahira.et/register?ref=0023 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ በቴሌግራም ለመመዝገብ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 0946248626 @Muhadil234
يالله أصلحنــي
وأصلح قلبــي واجعلنـي
أحب الخلق عنـدك💧
አላህ ሆይ! (አስተካክለኝ ልቤንም አብጅልኝ (ንፁህ አድርግልኝ በአንተ ዘንድም ከተወደዱት ከሚወደዱት ፍጥረቶችህ አድርገኝ።
Repost from N/a
📣አሸላሚ ቻሌንጅ ከ Quranic Verse የቁርአን ቻናል 🥇
🆕 አሰላሙ አላይኩም ዋራህማቱላሂ ዋባራካቱህ 👇
ውድድሩ የሚሆነው like ❤️🔥 ማስደረግ ነዉ የፈለጋቺሁትን የቁርአን አንቀፅ ከነ ተርጉም እና ስም በመላክ ይወዳድሩ
🌸እሱም የሚሆነው
🔥አንደኛ ለወጣ 500
🔥ሁለተኛ ለወጣ 300
❤️🔥ሶስተኛ ለወጣ 200
ብር ይሸለማሉ 🎁
💪 ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል 👇
https://t.me/Quranic_Verse1
Repost from 🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡
⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን
🔖ርዕስ በሰዓቱ
❻ ወንድም አቡ ሹራ
🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
❽ ወንድም አቡ ኢምራን
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች
🎤ወንድም አቡ ኢምራን
🎤ወንድም አቡ ሀይደር
🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ
🗓ቀን እለት ረብዑ ምሽት
⏰ ሰአት
🇪🇹በኢቶ 3:00
🇸🇦በሳዑዲ 9:00
🇵🇸በዱባይ 10:00
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/Asselefiyah_Channel
https://t.me/Asselefiyah_Channel
اللهم اجعل هذا الصباح صباح خير، لا يضيق لنا فيه صدر، ولا يخيب لنا فيه أمر، واجعل لنا في كل خطوة توفيقًا وأجرًا
Repost from 🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
ፈጅር ሶላት የአሏህንትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
ሰላት
ሳይሰግዱ የህይወትን
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم
اللهُمَّ صلّ وسلم على نبينا محمد
ሶላተል ፈጅር
https://t.me/Asselefiyah_Channelإلتقينا مجدداً يا صوفي، يا أم فوزان... 💕
في كل مرة تجمعنا الأيام أدرك أن بعض الصداقات ليست مجرد صدفة، بل هي هبةٌ من السماء. أنتِ تلك الصديقة التي يُزهر الخاطر بقربها ويطمئن القلب لحديثها
مهما شغلنا الزمان، تبقين القريبة التي لا تُغيرها المسافات، والروح التي تحمل معها الدفء والجمال دائماً. دمتِ لي أختًا وصديقةً لا يعوضها أحد
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
በጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ላይ በመሳተፍ ብቻ፡
🥇 1ኛ: ሙሉ የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ: iPhone 13 Pro Max📱 🥉 3ኛ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻📖 መጽሐፉን በስልክዎ ያገኛሉ፤ ባሉበት ሆነው ይፈተናሉ! 🚀 ቦታ ሳይሞላ አሁኑኑ ይመዝገቡ: 👉 https://sulmahira.et/register?ref=0023 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ በቴሌግራም ለመመዝገብ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 0946248626 @Muhadil234
አንዳድ እህቶች ለናተ ነው ባረከሏሁ ፊኩም አንብቡት !!
ልባቺሁን ሰፋ አድርጉት ሀቂቃ ሀቂቃእደሚታወቀው አሁን በቴሌ ግራም በዋሳፕ ብዙዙዙ ቻናሎችን መክፈት የያዝን እህቶች አለን ቻናሎቻቸውም ትላልቅ የሆኑ እይታቸው የጎላና የፈጠነ ነው ማሻአሏህ ጠንክሩ በርቱ🌸👏 ግን አንድ የዘነጋነው ነገር አለ ። እኛ ሰው ነን የሰው ልጅ ነን በጓደኛሞች መካከል ፣ መጣላት ፣ መቀያየም ፣ መኮራረፍ ፣ መሰለቻቸት ፣ ብዙ ነገር አለ በመካከላቺን ፣ በመሆኑም ከቻናላቹህ ከጅምሩ አንስቶ አድሚን ሰታቹሀት በመካከላቹህ ቀላል ጪቅጪቅ ሲነሳ አድሚኗን ለምን ታነሳላቹህ ፣?! ማለት በቃ የረጂም ጊዜ ጓደኝነት በትንሽየ ክፍተት ቀረ ፣ በቃ ኸላስ ለመታረቅ ለመስማማት አፈልጉም ፣ ያአሏህ አሁን ላይ ብዙ ቦታ እህቶች የሚጣሉበት የሚጨቃጨቁበት ነገር ቢኖር ይሄነው። ማለት አለመስጠትኮ ትቺያለሽ ቀድሞውኑ ባሰጫትም አይዲ ደሩራ አይደለም ከሰጠሻት ደግሞ ለምን ታነሺባታለሽ !? መጀመሪያ መጀመሪያ አስቡ ወላሂ ያስቀይማል ያናድዳልም ለምን መጀመሪያ ሰተሻት ከዛም ብድግ ደግሞ ምልስ🚫❌ በሰፊው አስቡ እናስብማ ልባቺንን በዚህ ልክ አናጥብበው✅ ነገ ትቴሺው ልቴጂ ትቺያለሽ የዛኔ የጓደኛየ ማስታወሻነው ዱዓ አድርጉላት እያለች ዚክሮችን ዳእዋወችን ታስተላልፍበት ይሆናል 💧 መጀመሪያ ቀድማቹህ አድሚን ማንን ምንን ማረግ እዳለባቹህ እወቁ ] አፍዋን ብዙ እህቶችን አቆራርጦ አይቸነው ለንግድቹ እናስተውል ለማለት ነው።
አንቺ ጡቡቅ የሆንሺው እህቴ ሆይ🌱🎀
ሂጃብ (ሽፋን) ሁለት ዓይነት ነው፡
← የሰዎችን እይታ ለማራቅ የሚደረግ ሂጃብ
← የሰዎችን እይታ ለመሳብ የሚደረግ ሂጃብ
እንግዲህ የእንቺ ሂጃብ ከሁለቱ የትኛው ነው?
የሰዎችን ውዴታ ለማግኘት አትጨነቂ ዋና ትኩረትሽ የሰዎች ጌታ ለሆነው (ለአላህ) ውዴታ ይሁን።
+4
ያረብ! ሁላችንንም እኮ በቤታችን አረፍ ብለን ፏ ፉሽሽ ብለን የቤት እመቤት ሆነን ለልጆቻችንና ለባሎቻችን ብቻ መፈራረሽና መድመቅ ነው የምንመኘው።
ከሰው ቤት አገልጋይነት ከስደት ድካምና እንግልት አላህ በቅርብ ጊዜ ገላግሎን በራሳችን ግቢ አየር እየተነፈስን በፍቅር የምንኖርበትን ማረፊያ ያዘጋጅልን። ያሰብነውን መልካም ነገር ሁሉ አሳክቶልን በደስታና በጤና የምንደምቅበትን ቀን ፈጣሪ አቅርቦ ያሳየን!
አሚን ያረብ!🤲
መወደድ እና መፈለግ የተለያዪ ነገሮች ናቸው።
ብዙወቻቺን መወደድ እና መፈለግ ይምታቱብናል።
የምትፈለጊው ጥቅም ትሰጫለሽ ተብለሽ የምትታሰቢበት ቦታ ብቻ ነው። ሰወች ካንቺ የሚያገኙት ጥቅም እስካላለቀ ድረስ ይፈልጉሻል።💧
መወደድ ግን ከምትሰጪው ጥቅም ጋራ የተያያዘ አይደለም። የምትወደጂው ባንቺነትሽ ነው 💕።
የሚፈልግሽ ሰው ሁሉ አይወድሺም። የሚወድሽ ሰው ሲፈልግሽ አንቺነትሽን ብቻ ነው ።
የሚፈልግሽ ሰው ግን የምሰጪውን ጥቅም ነው።💯 ያን ጥቅም ካቺጋ ማገኘት ያቆመቀን አጠገብሽ አታገኚውም።
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
⬆️🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
በወር 1 መጽሐፍ አብበው ከቤተሰብዎ ጋር ዑምራ መሄድ ቢችሉስ?
አዎ! በጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ላይ በመሳተፍ ብቻ፡
🥇 1ኛ: ሙሉ የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ: iPhone 13 Pro Max📱 🥉 3ኛ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻 📖 መጽሐፉን በስልክዎ ያገኛሉ፤ ባሉበት ሆነው ይፈተናሉ!🚀 ቦታ ሳይሞላ አሁኑኑ ይመዝገቡ: 👉 https://sulmahira.et/register?ref=0023 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ በቴሌግራም ለመመዝገብ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 0946248626 @Muhadil234 0942189967 @Su_lle2
📌በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
📖«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ»
📖ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ)
ተ
ጀ
መ
ረ
🎙በወንድም አቡ ኢምራን
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
👇ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=a2a44a272416e9161a
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=36104fa9b3f562e95b
